top of page


ጳጉሜ 5 2017 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ፈረንሳይ የፈረንሳዩ ፕሬዘዳንት ኢማኑኤል ማክሮን አዲስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሰየሙ፡፡ በማክሮን በጠቅላይ ሚኒስትርነት የተሾሙት ሰቤስቲያን ሌኮርኑ እንደሆኑ AFP ፅፏል፡፡ ሌኮርኑ በጠቅላይ ሚኒስትርነት እስከተሾሙ ድረስ...
Sep 10, 20253 min read


ጳጉሜ 5 2017 - በ2018 ታጣቂዎች በምክክር ሂደት እንዲሳተፉ ለማድረግ ማቀዱን የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ተናገረ።
ከህዝብ የተሰበሰቡ አጀንዳዎችም በአዲሱ ዓመት ለኢትዮጵያውያን ይፋ ይደረጋሉ ተብሏል። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ይህን ያለው ለጋዜጠኞች ዛሬ በዋና መስሪያ ቤቱ በሰጠው መግለጫ ነው። በተጠናቀቀው የ2017...
Sep 10, 20251 min read


ጳጉሜ 5 2017 - በዘመን መለወጫ በዓል ወቅት ውሃ ከቧንቧ እንዳይጠፋ፣ መብራት ሄደ እንዳይባል ዝግጅት መደረጉን ተቋማቱ ተናገሩ
በዘመን መለወጫ በዓል ወቅት ውሃ ከቧንቧ እንዳይጠፋ፣ መብራት ሄደ እንዳይባል ዝግጅት መደረጉን ተቋማቱ ተናገሩ፡፡ የድንገተኛ እና የእሳት አደጋዎች እንዳይከሰቱ፤ ከተከሰቱም አፋጣኝ ምላሽ ለመስጠት ዝግጅት መደረጉን...
Sep 10, 20251 min read


ጳጉሜ 5 2017 - የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር በቅርቡ በአዲስ አበባ እና ዙሪያ መውጫ በሮች ላይ ድንገተኛ የተሽከርካሪዎች የቴክኒክ ፍተሻ ጉዳይ
በቅርቡ የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር ከተሽከርካሪዎች የቴክኒክ ብቃት ጋር በተያያዘ በአዲስ አበባ እና ዙሪያ መውጫ በሮች ላይ ድንገተኛ የተሽከርካሪዎች የቴክኒክ ፍተሻ አድርጓል፡፡ ይህም በተለይ አሮጌ...
Sep 10, 20251 min read


ጳጉሜ 4 2017 በኢትዮጵያ ከ2,500 በላይ ከተሞች ቢኖሩም የከተማ አስተዳደር ደረጃ የደረሱት ግን 275ቱ ብቻ መሆናቸው ተነግሯል።
ቀሪዎቹ ከ2,000 በላይ ከተሞች ገና በማዘጋጃ ቤት ደረጃ ያሉ ናቸው ተብሏል። እንደ ከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር መረጃ ከአስር ዓመት በፊት በኢትዮጵያ የነበሩ ከተሞች ከ1000 አይበልጡም። አሁን ላይ ግን...
Sep 9, 20252 min read


ጳጉሜ 4 2017 - በኢትዮጵያ የቡና እርሻን ከዛፍ ጥላ ውጪ ማሰብ አልተለመደም
ቡና ጥላ ይወዳል ሲባልም ይሰማል። ኢትዮጵያ በዚህ መንገድ ቡናን እያመረተች ለውጪ ገበያ ታቀርባለች። ከአንድ ሄክትር የሚገኘው የቡና ምርትም ከ7 እስከ 9 ኩንታል እንደሆነ መንግስት ይናገራል። በኢትዮጵያ የቡና ምርት...
Sep 9, 20251 min read


ጳጉሜ 3 2017 - ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የሞባይል ኢንተርኔት እያቀረበ ያለው ካወጣው ዋጋ ከእጥፍ በላይ እየቀነሰ ወይም እየከሰረ መሆኑንን ተናገረ
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የሞባይል ኢንተርኔት እያቀረበ ያለው ካወጣው ዋጋ ከእጥፍ በላይ እየቀነሰ ወይም እየከሰረ መሆኑንን ተናገረ፡፡ ኩባንያው ስራውን እያስፋፋ፣ አገልግሎቱን እያቀረበ ያለውም በባለ አክሲዮኖቼ ድጋፍ ነው...
Sep 8, 20251 min read


ጳጉሜ 3 2017 - የኢኮኖሚ ማሻሻያ ከተደረገ አንድ ዓመት በኋላ ታዲያ ኮንትሮባንድ በማስቀረት በኩል ምን አመጣ?
በኢትዮጵያ የንግድ ሥርዓት ውስጥ የራስ ምታት ሆነው ከቀጠሉት መካከል ህገወጥ ንግድ ወይም ኮንትሮባንድ አንዱ ነው፡፡ ቡናና ጥራጥሬው፣ ማዕድኑ፣ በሬ፣ በጉ፣ ፍየሉ በየድንበሩ እየተነዱ፣ መድሃኒቱ፣ እፅ፣ አልበሳቱ...
Sep 8, 20251 min read


ጳጉሜ 3 2017 - በተለምዶ ሿሿ ድርጊት የተጠረጠሩ ግለሰቦች
በአዲስ አበባ በተለያዩ ጊዜያት ከማታለል ጋር የተያያዙ በተለይም በትራንስፖርት ላይ የሚፈጸሙ ወንጀሎች ወይም በተለምዶው #ሿሿ ድርጊት የተጠረጠሩ ግለሰቦች መያዛቸው ይነገራል፤ ድርጊቱ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በተደጋጋሚ...
Sep 8, 20252 min read


ጳጉሜ 3 2017 - ታክሲዎች ምሽት ላይ የሚያደርጉት ህገወጥ የታሪፍ ጭማሪ አላስፈላጊ ወጪ እያስወጣቸው እንደሆነ ተጠቃሚዎች ነግረውናል
የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ታክሲዎች ምሽት ላይ የሚያደርጉት ህገወጥ የታሪፍ ጭማሪ አላስፈላጊ ወጪ እያስወጣቸው እንደሆነ ተጠቃሚዎች ነግረውናል፡፡ የስምሪት መስመሩን መደበኛ ታሪፍ በእጥፍ የሚያስከፍሉ...
Sep 8, 20251 min read


ጳጉሜ 3 2017 - ጄአር ፔትሮሊየም የተባለ ሀገር በቀል ኩባንያ የአውሮፕላን ነዳጅ ማከማቻ (ዲፖ) ሰርቶ ስራ ማስጀመሩን ተናገረ
ጄአር (JR) ፔትሮሊየም የተባለ ሀገር በቀል ኩባንያ የአውሮፕላን ነዳጅ ማከማቻ (ዲፖ) ሰርቶ ስራ ማስጀመሩን ተናገረ። የነዳጅ ማከማቻ ዲፖውን ለመገንባት 2.5 ቢሊዬን ብር ወጪ እንደተደረገበትም ሰምተናል። የጄአር...
Sep 8, 20251 min read


ጳጉሜ 3 2017 - ከ2018 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁሉም ትምህርት ቤቶች፤ ተማሪዎች ኤሌክትሮኒክስ ቁሰቀቁሶችን ይዘው ት/ቤት እንዳይሄዱ ተከለከለ
ከ2018 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁሉም ትምህርት ቤቶች፤ ተማሪዎች ሞባይል ስልክ፣ ታብሌትና ኤሌክትሮኒክስ ቁሰቀቁሶችን ይዘው ወደ ትምህርት ቤት እንዳይሄዱ ተከለከለ። ይህን ያለው የትምህርት ሚኒስቴር ነው። በ2018...
Sep 8, 20251 min read


ጳጉሜ 1 2017 - በግብርና ዘርፍ ሚሰሩ ጀማሪ ስራ ፈጣሪዎች የሚደረግላቸው ድጋፎች በቂ ባለመሆናቸው፣ ወጣቶች በዘርፉ ባለቸው አቅም ልክ እንዳይሰሩ አድርጓቸዋል ተባለ
በግብርና ዘርፍ ሚሰሩ ጀማሪ ስራ ፈጣሪዎች የሚደረግላቸው ድጋፎች በቂ ባለመሆናቸው፣ ወጣቶች በዘርፉ ባለቸው አቅም ልክ እንዳይሰሩ አድርጓቸዋል ተባለ፡፡ የግብርና ዘርፍን ለማሻሻል እና አሰራሩን የሚያቀልሉ የፈጠራ...
Sep 6, 20252 min read


ጳጉሜ 1 2017 - ከአለማችን ረጅሙ ወንዝ አባይ የበይ ተመልካች የነበረችው ኢትዮጵያ አሁን ይህንን ምዕራፍ ዘግታዋለች
ከአለማችን ረጅሙ ወንዝ አባይ የበይ ተመልካች የነበረችው ኢትዮጵያ አሁን ይህንን ምዕራፍ ዘግታዋለች፡፡ ከጉባው ታላቁ የህዳሴ ግድብ ሀይል ተመርቶ ለሀገር እያበራ፣ ተሽጦ ዶላርም እያስገኘ ነው፡፡ አባይን ማንም ሊነካብን...
Sep 6, 20251 min read


ጳጉሜ 1 2017 - በ2018 የትምህርት ዘመን የምዝገባ ወቅት ተማሪዎች ሲመዘገቡ የልደት ካርድ ማምጣት ግዴታ ሆኖባቸዋል፡፡
በ2018 የትምህርት ዘመን የምዝገባ ወቅት ተማሪዎች ሲመዘገቡ #የልደት_ካርድ ማምጣት ግዴታ ሆኖባቸዋል፡፡ በወቅቱ ተማሪው የተጠየቀውን መረጃ ማምጣት ካልቻለ እጣ ፈንታው ምን ሊሆን ይችላል? ስንል የአዲስ አበባ...
Sep 6, 20251 min read


ጳጉሜ 1 2017 - በቅቤው በሌላ ሌላውም ባዕድ ነገር የሚቀላቅሉ
በዓል እየመጣ ነው፣ እንቁጣጣሽ፣ አዲስ ዓመት፡፡ በዚህ ገበያው፣ ሸመታው በሚበዛበት ወቅት በበርበሬው፣ በቅቤው በሌላ ሌላውም ባዕድ ነገር የሚቀላቅሉ አይጠፋም፡፡ ተቆጣጣሪው መስሪያ ቤት ምን እየሰራ ነው? ሙሉ ዘገባውን...
Sep 6, 20251 min read


ጳጉሜ 1 2017 - በአዲስ አበባ መኪና ማቆም፣ ሰው ማውረድ መጫን አይቻልም፤ የሚሉ ምልክቶች በዝተዋል
በአዲስ አበባ መኪና ማቆም፣ ሰው ማውረድ መጫን አይቻልም፤ የሚሉ ምልክቶች በዝተዋል፡፡ በዚህም አሽከርካሪዎች ሲያማርሩ፣ ተሳፋሪዎች ተንገላታን ሲሉ ይሰማል፡፡ ከተማዋ መንገደኛውን በሚያማርር ሁኔታ ለምን መኪና ማቆምን...
Sep 6, 20251 min read


ጳጉሜ 1 2017 - በቢትኮይን መጫወቻ ሜዳ ባንክ የለም፡፡
በእጅ የሚዳሰስ፣ በቦርሳ የሚቀመጥ ገንዘብም በቢትኮይን አሰራር ውስጥ አይገኝም፡፡ ሁሉም ነገር በብሎክቼይን በተባለ ሥርዓት በተሳሰሩ ኮምፒውተሮች አማካይነት የ #ቢትኮይን ልውውጥ ይካሄዳል፡፡ ይህን አሰራር ኢትዮጵያ...
Sep 6, 20251 min read


ጳጉሜ 1 2017 - ኢትዮጵያ ግድቡን ገንብታ መጨረሷ በመደራደር አቅሟ በኩል ምን አተረፈች?
14 ዓመታት በግንባታ፣ 14 ዓመታት በድርድር የቆየው ታላቁ የህዳሴ ግድብ ከቀናት በኋላ ይመረቃል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ ድርድሩ ባይጠናቀቅም ግንባታው ግን ለምርቃት ዝግጁ ሆኗል፡፡ የግድቡ ጉዳይ በፀጥታው ምክር ቤትም ፣...
Sep 6, 20251 min read


ነሀሴ 30 2017የአዲስ አበባ ምግብና መድሀኒት ቁጥጥር ባለስልጣን፤ የአገልግሎት እና ቁጥጥር ጥራቱን እንዲያሻሽል ይረዳዋል የተባለለት ስምምነት ከኤምኤስአይ ኢትዮጵያ ጋር አደረገ።
በዚህ ስምምነት ኤምኤስአይ ኢትዮጵያ (MSI Ethiopia) 5 ሚሊዮን ብር ለአዲስ አበባ ምግብና መድሀኒት ባለስልጣን ድጋፍ ያደርጋል ተብሏል። በሚደረገው ድጋፍም ባለስልጣኑ የባለሞያዎቹን አቅም ለማሳደግ፤ የተለያዩ...
Sep 6, 20251 min read


ነሀሴ 30 2017ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ደንበኞቼን ሽልማት በሽልማት ላደርጋቸው ነው አለ፡፡
ኩባንያው "በሽ" ሲል በጠራው ሎተሪ ሽልማት 57 ሚሊዮን ብር የሚደርሱ ሽልማቶችን ከአጠቃቀም ልማድ ጋር ያጣመረ መሆኑ ተነግሯል፡፡ ዛሬ የተጀመረው የበሽ ሎተሪ ሽልማት የመጀመሪያዎቹ የሁለት ሳምንታት የ1 ሚሊየን...
Sep 5, 20251 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








