ጳጉሜ 1 2017 - በ2018 የትምህርት ዘመን የምዝገባ ወቅት ተማሪዎች ሲመዘገቡ የልደት ካርድ ማምጣት ግዴታ ሆኖባቸዋል፡፡
- sheger1021fm
- Sep 6
- 1 min read
በ2018 የትምህርት ዘመን የምዝገባ ወቅት ተማሪዎች ሲመዘገቡ #የልደት_ካርድ ማምጣት ግዴታ ሆኖባቸዋል፡፡
በወቅቱ ተማሪው የተጠየቀውን መረጃ ማምጣት ካልቻለ እጣ ፈንታው ምን ሊሆን ይችላል? ስንል የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮን ጠይቀናል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…..
ፋሲካ ሙሉወርቅ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 Telegram; https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📌 YouTube: https://shorturl.at/P4mpX
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s












Comments