top of page

ጳጉሜ 1 2017 - ኢትዮጵያ ግድቡን ገንብታ መጨረሷ በመደራደር አቅሟ በኩል ምን አተረፈች?

  • sheger1021fm
  • Sep 6
  • 1 min read

14 ዓመታት በግንባታ፣ 14 ዓመታት በድርድር የቆየው ታላቁ የህዳሴ ግድብ ከቀናት በኋላ ይመረቃል ተብሎ ይጠበቃል፡፡


ድርድሩ ባይጠናቀቅም ግንባታው ግን ለምርቃት ዝግጁ ሆኗል፡፡


የግድቡ ጉዳይ በፀጥታው ምክር ቤትም ፣ በዋይት ሐውስም ፣ በአፍሪካ ህብረት ጥላ ስርም ድርድር ፣ ንግግር ተደርጎበታል፡፡


ኢትዮጵያ ግድቡን ገንብታ መጨረሷ በመደራደር አቅሟ በኩል ምን አተረፈች?


ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ...


ያሬድ እንዳሻው


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…




Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page