top of page

ጳጉሜ 1 2017 - ከአለማችን ረጅሙ ወንዝ አባይ የበይ ተመልካች የነበረችው ኢትዮጵያ አሁን ይህንን ምዕራፍ ዘግታዋለች

  • sheger1021fm
  • Sep 6
  • 1 min read

ከአለማችን ረጅሙ ወንዝ አባይ የበይ ተመልካች የነበረችው ኢትዮጵያ አሁን ይህንን ምዕራፍ ዘግታዋለች፡፡


ከጉባው ታላቁ የህዳሴ ግድብ ሀይል ተመርቶ ለሀገር እያበራ፣ ተሽጦ ዶላርም እያስገኘ ነው፡፡


አባይን ማንም ሊነካብን አይገባም የሚሉት ግብፃዊያን ግን ያኔ ግድቡ ሳይገነባም ፣ ዛሬ ተገንብቶም አርፈው አልተቀመጡም፡፡


የግድቡ መገንባት ውሃ እንዳልቀነሰባቸው እየታየም ናይል ናይል ማለታቸው አይቋረጥም፡፡


ግብፃዊያን ግን ዛሬም በአባይ ጉዳይ እንዲህ የሚያብከነክናቸው፣ አርፈው የማይቀመጡት ለምንድነው?


ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ...


ቴዎድሮስ ወርቁ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…




Recent Posts

See All
ህዳር 25 2018 የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የሁለት ሚኒስትሮችን እና የአንድ ዋና ስራ አስፈጻሚ ሹመትን አፀደቀ።

ሹመታቸው በምክር ቤቱ የፀደቀላቸው የሠላም ሚኒስትሩ አቶ መሃመድ እድሪስ፤ የግብርና ሚኒስትሩ አቶ አዲሱ አረጋ እንዲሁም የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ቢንያም ኤሮ ናቸው። አቶ መሃመድ እድሪስ የሰላም ሚኒስትር ሆነው በጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ተሹመው  ስራ የጀመሩት ኀዳር 18 ቀን

 
 
 

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page