ጳጉሜ 1 2017 - በቅቤው በሌላ ሌላውም ባዕድ ነገር የሚቀላቅሉ
- sheger1021fm
- 2 days ago
- 1 min read
በዓል እየመጣ ነው፣ እንቁጣጣሽ፣ አዲስ ዓመት፡፡
በዚህ ገበያው፣ ሸመታው በሚበዛበት ወቅት በበርበሬው፣ በቅቤው በሌላ ሌላውም ባዕድ ነገር የሚቀላቅሉ አይጠፋም፡፡
ተቆጣጣሪው መስሪያ ቤት ምን እየሰራ ነው?
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…..
ፍቅሩ አምባቸው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 Telegram; https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📌 YouTube: https://shorturl.at/P4mpX
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
Comments