top of page


ሰኔ 27 2017 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ታንዛኒያ የታንዛኒያው ጠቅላይ ሚኒስትር ቃሲም ማጃሊዋ በመጪው የፓርላማ ምርጫ አልፎካከርም አሉ፡፡ ማጃሊዋ ቀደም ሲል በምርጫው እፎካከራለሁ ብለው እንደነበር ቢቢሲ ፅፏል፡፡ በታንዛኒያ በጠቅላይ ሚኒስትርነት ለመሾም...
Jul 42 min read


ሰኔ 20 2017 - የውጪ ሀገር ወሬዎች
#ኢራን የኢራኑ የበላይ መሪ አያቶላህ ዓሊ ሐሚኒ አሜሪካ ዳግም ጥቃት ካደረሰችብን በቀጠናው የሚገኙ የጦር ሰፈሮቿን እንመታለን አሉ፡፡ የኢራኑ የበላይ መሪ በመንግስታዊው መገናኛ ብዙሃን በተላለፈ መልዕክታቸው በቀጠናው...
Jun 272 min read


ሰኔ 19 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ኬንያ ኬንያን ትናንት ሲንጣት የዋለ የፀረ መንግስት የተቃውሞ ሰልፍ ባስከተለው ግጭት በጥቂቱ የ8 ሰዎች ሕይወት ተቀጠፈ ተባለ፡፡ በመዲናይቱ ናይሮቢ እና በተለያዩ የኬኒያ ከተሞች የተቃውሞ ሰልፎች እንደተደረጉ ቢቢሲ...
Jun 262 min read


ሰኔ 16 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#የአቶሚክ_ተቆጣጣሪ_ኤጀንሲ አለም አቀፉ የአቶሚክ ተቆጣጣሪ ኤጀንሲ(IAEA) በኢራን የኒኩሊየር ተቋማት ላይ በተፈፀመ ድብደባ የአደገኛ ጨረር ማፈትለክ አሳሳቢ አይደለም አለ፡፡ ከእስራኤል በተጨማሪ አሜሪካም የኢራንን...
Jun 231 min read


ሰኔ 14 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ኢራን   የኢራኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አርጋቺ እስራኤል በአገራችን ላይ የከፈተችውን ጥቃት ካላቆመች በፍጹም ወደ ኒኩሊየር ነኩ ድርድር በጭራሽ አንመለስም አሉ፡፡   አባስ አርጋቺ የአገራቸውን አቋም እወቁልን...
Jun 212 min read


ሰኔ 13 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#እስራኤል_እና_ኢራን እስራኤል እና ኢራን አንዷ በሌላዋ ላይ ከባድ ጥቃት እያደረሱ ነው፡፡ እስራኤል በኢራኗ ርዕሰ ከተማ ቴሕራን እና ሌሎችም ስፍራዎች ያነጣጠረ ከባድ ድብደባ እየፈፀመች መሆኑን አልጀዚራ ፅፏል፡፡...
Jun 202 min read


ሰኔ 11 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#አሜሪካ የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራኑ የበላይ መሪ አያቶላህ ዓሊ ሐሚኒ የት እንደተደበቀ አሳምረን እናውቃለን አሉ፡፡ ልንገድለው ብንችልም ያን ማድረግ አንመርጥም ብለዋል ትራምፕ፡፡ የኛ ፍላጎት ያለ...
Jun 182 min read


ሰኔ 7 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ኢራን ኢራንም በእስራኤል ላይ የብቀላ አፀፋ እየሰነዘረች ነው፡፡ እስራኤል ቀደም ሲል በኢራን የኒኩሊየር ተቋማት ላይ ያነጣጠረ ያለችውን ከባድ ድብደባ መፈፀሟን አልጀዚራ አስታውሷል፡፡ የኢራን ሹሞች በእስራኤል ድብደባ...
Jun 142 min read


ሰኔ 6 2017 - የእስራኤል ጦር በኢራን ላይ ከባድ ድብደባ ፈፅሜያለሁ አለ
የእስራኤል ጦር በኢራን ላይ ከባድ ድብደባ ፈፅሜያለሁ አለ፡፡   ጦሩ ድብደባዬ በኢራን የኒኩሊየር ተቋማት ላይ ያነጣጠረ ነው ማለቱን ቢቢሲ ፅፏል፡፡   አብዮታዊ ዘብ የተሰኘው የኢራን የጦር ክፍል አዛዥን ሁሴን ሰላምን...
Jun 131 min read


ሰኔ 5 2017- ወደ እንግሊዝ ለንደን ለማምራት የተነሳ የህንድ የመንገዶች አውሮፕላን ተከሰከሰ
242 ሰዎችን ያሳፈረው አውሮፕላን የተከሰከሰው ከአህመድአባድ ኤርፖርት እንደተነሳ ወዲያውኑ እንደሆነ ቢቢሲ ፅፏል፡፡ አውሮፕላኑ በተከሰከሰበት ስፍራ ከባድ ጭስ እየተትጎለጎለ ነው ተብሏል፡፡ የወደቀው አውሮፕላን ቦይንግ...
Jun 121 min read


የባህር ማዶ ወሬዎች - ሰኔ 5 2017
የሊባኖስ የቀድሞ የኢኮኖሚ ሚኒስትር አሚን ሰላም በምዝበራ ምክንያት ተይዘው ታሰሩ፡፡ አሚን ሰላም ተይዘው የታሰሩት በሀላፊነት ላይ እያሉ ለሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የተመደበን ገንዘብ ለግል ጥቅማቸው አውለዋል ተብለው...
Jun 122 min read


የባህርማዶ ወሬዎች - ሰኔ 3 2017
የደቡብ ሱዳኗ የአገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር አንጀሊና ቴኒ ተንቀሳቃሽ ስልክ እና ሌሎች የኤሌክትሮኒክስ ቁሳቁሶቻቸው በመንግስት የፀጥታ ባልደረቦች ተወሰዱባቸው፡፡ ከአንጄሊና ቴኒ መኖሪያ ቤት ከተንቀሳቃሸ ስልካቸው...
Jun 102 min read


ግንቦት 20 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ጋዛ በጋዛ ሰርጥ የምግብ እርዳታ ማከፋፈያ ማዕከል ከፍተኛ ረብሻ እና ውጥንቅጥ ተፈጠረ፡፡ ለ3 ወራት ምናምኒት ሰብአዊ እርዳታ ያላገኙ ፍልስጤማውያን ወደ እርዳታ ማከፋፈያው መጉረፋቸው ቀድሞ ለመግባት በተፈጠረ...
May 282 min read


ግንቦት 18 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#አሜሪካ የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከአውሮፓ ህብረት ወደ አሜሪካ በሚገቡ ሸቀጦች እና ምርቶች ላይ ያሰቡትን የቀረጥ ታሪፍ ጭማሪ በ1 ወር አራዘሙት፡፡ ትራምፕ በህብረቱ ሸቀጦች እና ምርቶች ላይ የ50 በመቶ...
May 262 min read


ግንቦት 14 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ዩክሬይን   የዩክሬይን የቀድሞ ፕሬዘዳንት ቪክቶር ያኑኮቪች ልዩ ረዳት የነበሩት አንድሬይ ፖርትኖብ ስፔን ውስጥ ተተኩሶባቸው ተገደሉ፡፡   ፖርትኖቭ የተገደሉት በማድሪድ በሚገኝ አንድ ትምህርት ቤት ደጃፍ እንደሆነ...
May 222 min read


ግንቦት 11 2017 የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሱዳን  የሱዳን መንግስት ጦር በዳርፉር ግዛት አትሩን የተባለውን አካባቢ ከRSF ታጣቂዎች ቀምቼ ተቆጣጥሬአለሁ አለ፡፡  አትሩን ወታደራዊ ፋይዳው የጎላ ስፍራ ነው መባሉን አናዶሉ ፅፏል፡፡  ይሄን አካባቢ ከRSF...
May 192 min read


ሚያዝያ 29 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#የካቶሊካዊት_ቤተ_ክርስቲያን_ርዕሰ_ሊቃነ_ጳጳሳት ቀጣዩን የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ለመምረጥ የተለያዩ ሀገሮች የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያኖች ካርዲናሎች በቫቲካን ተሰብስበዋል ተባለ፡፡ በርዕሰ...
May 72 min read


ሚያዝያ 18 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ርዕሰ_ሊቃነ_ጳጳሳት_አባ_ፍራንችስኮስ በሳምንቱ መጀመሪያ ከዚህ አለም በሞት የተለዩት የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት አባ ፍራንስስ የቀብር ሥነ ሥርዓት ዛሬ ይፈፀማል፡፡ አባ ፍራንሲስ በአንጎል...
Apr 262 min read


ሚያዝያ 16 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#እስራኤል የእስራኤሉ የገንዘብ ሚኒስትር ቤዛሌል ስሞትሪች የጋዛ ሰርጥን እስከወዲያኛው ሙሉ በሙሉ ካልያዝነው ከመንግስት ሀላፊነቴ ለቅቄ እወጣለሁ ሲሉ አስጠነቀቁ፡፡ ስሞትሪች ለቅቀው ከወጡ የእስራኤል ጥምር መንግስት...
Apr 242 min read


ሚያዝያ 15 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ቱርክዬ   የቱርኳ ኢስታምቡል ከተማ በርዕደ መሬት ተመታች፡፡   ኢስታምቡልን ያርገፈገፋት የመሬት ነውጥ በርዕደ መሬት መለኪያ (ሬክተር ስኬል) 6. 2 ሆኖ መመዝገቡን አል አረቢያ ፅፏል፡፡   በአደጋው በሰዎች ላይ...
Apr 232 min read


ሚያዝያ 14 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ርዕሰ_ሊቃነ_ጳጳሳት_አባ_ፍራንሲስ በ88 ዓመታቸው ከዚህ አለም በሞት የተለዩት የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት አባ ፍራንሲስ የቀብር ሥነ ሥርዓት በመጪው ቅዳሜ ይፈፀማል ተባለ፡፡ እስከ ቅዳሜም...
Apr 222 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








