top of page

ሰኔ 5 2017- ወደ እንግሊዝ ለንደን ለማምራት የተነሳ የህንድ የመንገዶች አውሮፕላን ተከሰከሰ

  • Jun 12, 2025
  • 1 min read

242 ሰዎችን ያሳፈረው አውሮፕላን የተከሰከሰው ከአህመድአባድ ኤርፖርት እንደተነሳ ወዲያውኑ እንደሆነ ቢቢሲ ፅፏል፡፡


አውሮፕላኑ በተከሰከሰበት ስፍራ ከባድ ጭስ እየተትጎለጎለ ነው ተብሏል፡፡


የወደቀው አውሮፕላን ቦይንግ 787 ድሪም ላይነር መሆኑ ታውቋል፡፡


የእሳት አደጋ ተከላካዮች ቃጠሎው ለማጥፋት እየታገሉ ነው ተብሏል፡፡


ከአደጋው በሕይወት የተረፉ ሰዎች ስለመኖራቸው የተሰማ ነገር የለም፡፡


አደጋ የገጠመው አውሮፕላን የኤር ኢንዲያ አየር መንገድ ንብረት መሆኑ ታውቋል፡፡


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Recent Posts

See All
የኢትዮጵያ አጠቃላይ ብድር 51.8 ቢሊዮን ዶላር መድረሱን የገንዘብ ሚኒስቴር ይፋ አድርጓል፡፡

ግንቦት 17/2018 የኢትዮጵያ አጠቃላይ ብድር 51.8 ቢሊዮን ዶላር መድረሱን የገንዘብ ሚኒስቴር ይፋ አድርጓል፡፡ ከመካከሉ ከ33 ቢሊዮን ዶላር በላዩ የውጭ እዳ ሲሆን 18.3 ቢሊዮን ዶላሩ ደግሞ ከሃገር ውስጥ የተወሰደ ብድር ነው፡፡ ለመሆኑ የኢትዮጵያ አጠቃላይ ብድር ከሌሎች አገራት አንፃር ሲታይ ከፍተኛ ፣ መካከ

 
 
 

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page