top of page


ሰኔ 25 2017 - በኢትዮጵያ በተለያዩ ክልሎች ከፍታማ በሆኑ አካባቢዎች ከሚኖሩ ሰዎች 35 ሚሊዮን ያህሉ የሐሩራማ በሽታዎች ስጋት እንዳለባቸው ተነገረ፡፡
በኢትዮጵያ በተለያዩ ክልሎች ከፍታማ በሆኑ አካባቢዎች ከሚኖሩ ሰዎች 35 ሚሊዮን ያህሉ የሐሩራማ በሽታዎች ስጋት እንዳለባቸው ተነገረ፡፡ ሃሩራማ በሽታዎች ከሚባሉት ውስጥ በተለይ ተላላፊ ያልሆነ የዝሆኔ በሽታ(...
Jul 22 min read


ሰኔ 25 2017 - ''የህዝብ እና የቤት ቆጠራ አልተካሄደም ማለት የበጀት ድልድሉ በግምት ነው የሚሰራው ማለት ነው'' የምክር ቤት አባል
‘’የህዝብ ቆጠራ ባልተደረገበት ሁኔታ የፌደራል መንግስት ለክልሎች የሚመድበው የድጎማ በጀት ምንን መሰረት ያደረገ ነው?’’ የሚል ጥያቄ ከምክር ቤት አባል ቀረበ፡፡ ለገንዘብ ሚኒስቴር ይህ ጥያቄ የቀረበው በትናንትናው...
Jul 21 min read


ሰኔ 25 2017 - አዋሽ ባንክ ከግብር በፊት 22 ቢሊዮን ብር ማግኘቱን ተናገረ
አዋሽ ባንክ እ.ኤ.አ ሰኔ 30 በተጠናቀቀው የሂሳብ ዓመት ያልተጣራ ትርፍ፤ ከግብር በፊት 22 ቢሊዮን ብር ማግኘቱን ተናገረ፡፡ ይህም ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጻር የ12 ቢሊዮን ብር(113 በመቶ)...
Jul 21 min read


ሰኔ 25 2017 - የቤት ዋጋ ንረትን ያባብሳል በሚል ትችት ሲቀርብበት የነበረው አዋጅ ጸድቋል
የቤት ዋጋ ንረትን ያባብሳል በሚል ትችት ሲቀርብበት የነበረው የውጭ ሀገር ዜጎች የመኖሪያ ቤት ባለቤት የሚሆኑበትን አግባብ ለመደንገግ የወጣ አዋጅ ጸድቋል፡፡ አዋጁ አንድ የውጭ ሀገር ዜጋ 150,000 አሜሪካን ዶላር...
Jul 22 min read


ሰኔ 24 2017 - ለዘመናት የኢትዮጵያን ወጪ ንግድ ሲረብሽ የነበረው ጉዳይ
ለዘመናት የኢትዮጵያን ወጪ ንግድ ሲረብሽ የነበረው ጉዳይ የኮንቴይነር እጥረት፣ የአስተሻሸግ ችግር እና ቅሸባ እንደሆነ ተደጋግሞ ይነሳል። ይኸው ችግር ኢትዮጵያ በአለም ገበያ የምታቀርባቸውን ምርቶች እንዲወድቁ ወይም...
Jul 11 min read


ሰኔ 24 2017 - የመንግስት የወጪ ፍላጎት በገቢ አቅሙ መሸፈን አለበት የሚል ጠንካራ አቋም መያዙን የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ ተናገሩ።
ሚኒስትሩ በ2018 የፌዴራል መንግስት ረቂቅ በጀት ዙሪያ ዛሬ ከህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ለተነሱ የተለያዩ ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል። የ2018 የፌዴራል መንግስት ጠቅላላ ወጪ በጀት 1.93 ትሪሊየን ብር ሆኖ...
Jul 11 min read


ሰኔ 24 2017 -''ጨረታ ወጥቶላቸው የግንባታ ስራቸው የተጀመሩ መንገዶችን ብቻ ለመጨረስ 500 እስከ 600 ቢሊየን ብር ያስፈልጋል ''
ከዚህ ቀደም የተጀመሩ የመንገድ ፕሮጀክቶች ቢኖሩም በወቅቱ ባለመጠናቀቃቸው ልዩ ትኩረት ሊሰጣቸው ይገባል ተባለ፡፡ መንግስት ለመንገድ ፕሮጀክቶች የሚደለድለው በጀት ይበል የሚያሰኝ ቢሆንም አንዳንድ አካባቢዎች ላይ...
Jul 11 min read


ምጣኔ ሐብት - ሀገሮች የማክሮ ኢኮኖሚያቸው ሲረበሽ ምን ያደርጋሉ?
ሰኔ 24 2017 ሀገሮች የማክሮ ኢኮኖሚያቸው ሲታመም ወይም ሲንጋደድ ወይም አጠቃላይ ብሔራዊ ምጣኔ ሐብታቸው ሲረበሽ ምን ያደርጋሉ? ለዘመናት የሚጓዙበትን መንገድ በመፈተሽ ቀድመው ከሚተገብሩት ጠንካራ የማክሮ ኢኮኖሚ...
Jul 11 min read


ሰኔ 24 2017 - ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የደንበኞቼ ቁጥር 10 ሚሊዮን ደርሷል አለ
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የደንበኞቼ ቁጥር 10 ሚሊዮን ደርሷል፣ ይህም ከፍተኛ ስኬት ነው አለ፡፡ ኩባንያው የኢትዮ ቴሌኮም ማማዎች ላይ ለሚያስቀምጠው ኔትወርክ ማሰራጫ በየወሩ 3 ሚሊዮን ዶላር እየከፈለ መሆኑንም ሰምተናል፡፡...
Jul 11 min read


ሰኔ 24 2017 - ኢትዮጵያ እና ሰው ሰራሽ አስተውህሎት(AI)
ከሰሞኑ በሰው ሰራሽ አስተውህሎት ( #Artificial_Intelligence ) የተሰሩ አጫጭር ተንቀሳቃሽ ምስሎች ማህበራዊ ሚዲያውን አጥለቅልቆታል፡፡ ጥናታዊ ፅሁፍ፣ የማስታወቂያ ስራው ሌላ ሌላውም ‘’አርተፊሻል...
Jul 11 min read


ሰኔ 24 2017 - ኢትዮጵያን ከውጭ ምንዛሪ ወጭ አድኗል የተባለው የጃፓን ኩባንያ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ስራ ጀምሯል
ከዚህ ቀደም ከውጪ ይታተሙ የነበሩ እንደ ቼክ እና ፓስፖርት ያሉ ሚስጥራዊ ህትመቶችን በሀገር ቤት ለማተም፤ ኢትዮጵያን ከውጭ ምንዛሪ ወጭ አድኗል የተባለው የጃፓን ኩባንያ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ስራ ጀምሯል፡፡ የኢንዱስትሪ...
Jul 11 min read


ሰኔ 23 2017 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ኢራን የኢራኑ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር መጂድ ታክት ራቫንቺ ወደ ዲፕማሲዊ ንግግር እንድንመለስ ከፈለገች አሜሪካ ተጨማሪ ጦር ጥቃት እንደማታደርስብን ማረጋገጫ ልትሰጠን ይገባል አሉ፡፡ ራቫንቺ አሜሪካ በሽምጋዮች...
Jun 302 min read


ሰኔ 23 2017 - ክልሎች ለወጣቶች የስራ እድል ለመፍጠር በሚል፤ ህግ ወጥ ኬላዎችን እንደሚያቋቁሙ በጥናት መረጋገጡን ተ ነገረ
ክልሎች ለወጣቶች የስራ እድል ለመፍጠር በሚል፤ ህግ ወጥ ኬላዎችን እንደሚያቋቁሙ የጉምሩክ ኮሚሽን በጥናት መረጋገጡን ተናገረ፡፡ የጉምሩክ ኮሚሽን ይህን የተናገረው የ11 ወር የስራ ክንውን ሪፖርቱን ከገቢዎች ሚኒስቴር...
Jun 302 min read


ሰኔ 23 2017 - የህግ ባለሞያና ጠበቃ አቶ ቴዎድሮስ ጌታቸው የአፍሪካ የጠበቆች ማህበራት ህብረት ም/ቤት ፕሬዘዳንት ሆነው መመረጣቸው ተሰማ
በአይቮሪኮስት አቢጃን በተካሄደው 15ኛው የአፍሪካ የጠበቆች ማህበራት ህብረት መደበኛ ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያዊው የህግ ባለሞያና ጠበቃ አቶ ቴዎድሮስ ጌታቸው የአፍሪካ የጠበቆች ማህበራት ህብረት ም/ቤት ፕሬዘዳንት ሆነው...
Jun 301 min read


ሰኔ 23 2017 - ጉዳያችን - የምግብ ደህንነት (ክፍል 8)
ጤፍን ከጄሶ ጋር ተቀላቅሎ እንጀራ ማድረግ ይቻላል? ጄሶ ስለተቀላቀለበት እንጀራ በየቦታው የሚነሳው ሀሳብ ከየት የመጣ ነው? አስኳላቸው ቢጫ የሆኑ ሁሉም እንቁላሎችስ በተለምዶ እንደሚባለው የሀበሻ ናቸው ወይ? በዚህ...
Jun 301 min read


ሰኔ 23 2017 - ቅጣቶች ተግባራዊ ከማድረግ በፊት ግን ህዝብ እንዲያውቃቸው ተደርጓል ወይ?
ልክ እንደከዚህ በፊቱ ፈቃድ ሳይጠይቁ ለደስታም ይሁን ለሀዘን መንገድ ዘግቶ ድንኳን መደኮን ያስቀጣል፡፡ ለእግረኛ እና ለብስክኬት ተብለው የተሰሩ መንገዶች ላይ ተሽከርካሪ ሲሄድ ቢገኝ ከፍተኛ መቀጮ አለው፡፡ ዘንባባ፣...
Jun 301 min read


ሰኔ 21 2017 - ብሔራዊ ባንክ አንዳንዴ ሊከስር ሌላ ጊዜ ደግሞ ከልክ በላይ ሊያተርፍ ይችላል ሲሉ የባንኩ ገዢ ተናገሩ
የባንኩ ገዢ ይህን የተናገሩት፤ በህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ቀርበው ለፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ዓመታዊ ሪፖርታቸውን ባቀረቡበት ወቅት ነው፡፡ ቋሚ ኮሚቴው፤ ብሔራዊ ባንክ በምንዛሪ ተመን ለውጥ...
Jun 282 min read


ሰኔ 21 2017 - የማዳበርያ ግዢ ስርዓትን ያዘምናል ተብሎ እየለማ ያለው መተግበርያ በዘርፉ ያሉ ችግሮችን ይፈታል ተብሎ ተስፋ እንደተጣለበት ተነገረ
መተግበሪያው ከወደብ አንስቶ እስከ ቀበሌ ድረስ የማዳበርያ ሂደትን መከታተል እንደሚቻል ተነግሯል። ወደ ሃገር ቤት የሚገባው ማዳበርያ ወደ ክልሎች ከተላከ በኋላ ከስርጭትና ከክፍያ ጋር በተያያዘ ችግሮች እንዳሉ የተነገረ...
Jun 281 min read


ሰኔ 20 2017 - ኡጋንዳን በግንቦት ወር በነበረኝ አፈፃፀም ኢትዮጵያን በልጬ ከአፍሪካ ቀዳሚ የቡና ላኪ የሆነኩበት ነው ብላለች
ለአለም ገበያ የቡና ምርት ከሚያቀርቡ ሃገራት መካከል ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ቀዳሚዋ ሁና ብትቆይም አሁን ተገዳዳሪ እየመጣባት ይመስላል፡፡ ኡጋንዳን በግንቦት ወር በነበረኝ አፈፃፀም ኢትዮጵያን በልጬ ከአፍሪካ ቀዳሚ የቡና...
Jun 272 min read


ሰኔ 20 2017 - ዩኒሊቨር የቫዝሊንን ምርቶቹን በሸጥታ አምጥቶ በኢትዮጵያ ገበያ መሸጥ መጀመሩን ተናገረ።
ኩባንያው ይህንን የተነገረው በትላንትናው እለት ምርቱን ማስገባት መጀመሩን ይፋ ባደረገበት ስነስርዓት ላይ ነው። በዝግጅቱ ላይም የኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘለቀ ተመስገን እንዲሁም በኢትዮጵያ የብሪታንያ...
Jun 271 min read


ሰኔ 20 2017 - የውጪ ሀገር ወሬዎች
#ኢራን የኢራኑ የበላይ መሪ አያቶላህ ዓሊ ሐሚኒ አሜሪካ ዳግም ጥቃት ካደረሰችብን በቀጠናው የሚገኙ የጦር ሰፈሮቿን እንመታለን አሉ፡፡ የኢራኑ የበላይ መሪ በመንግስታዊው መገናኛ ብዙሃን በተላለፈ መልዕክታቸው በቀጠናው...
Jun 272 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








