top of page


የባህር ማዶ ወሬዎች - ሰኔ 5 2017
የሊባኖስ የቀድሞ የኢኮኖሚ ሚኒስትር አሚን ሰላም በምዝበራ ምክንያት ተይዘው ታሰሩ፡፡ አሚን ሰላም ተይዘው የታሰሩት በሀላፊነት ላይ እያሉ ለሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የተመደበን ገንዘብ ለግል ጥቅማቸው አውለዋል ተብለው...
Jun 12, 20252 min read


የባህርማዶ ወሬዎች - ሰኔ 3 2017
የደቡብ ሱዳኗ የአገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር አንጀሊና ቴኒ ተንቀሳቃሽ ስልክ እና ሌሎች የኤሌክትሮኒክስ ቁሳቁሶቻቸው በመንግስት የፀጥታ ባልደረቦች ተወሰዱባቸው፡፡ ከአንጄሊና ቴኒ መኖሪያ ቤት ከተንቀሳቃሸ ስልካቸው...
Jun 10, 20252 min read


ግንቦት 20 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ጋዛ በጋዛ ሰርጥ የምግብ እርዳታ ማከፋፈያ ማዕከል ከፍተኛ ረብሻ እና ውጥንቅጥ ተፈጠረ፡፡ ለ3 ወራት ምናምኒት ሰብአዊ እርዳታ ያላገኙ ፍልስጤማውያን ወደ እርዳታ ማከፋፈያው መጉረፋቸው ቀድሞ ለመግባት በተፈጠረ...
May 28, 20252 min read


ግንቦት 18 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#አሜሪካ የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከአውሮፓ ህብረት ወደ አሜሪካ በሚገቡ ሸቀጦች እና ምርቶች ላይ ያሰቡትን የቀረጥ ታሪፍ ጭማሪ በ1 ወር አራዘሙት፡፡ ትራምፕ በህብረቱ ሸቀጦች እና ምርቶች ላይ የ50 በመቶ...
May 26, 20252 min read


ግንቦት 14 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ዩክሬይን የዩክሬይን የቀድሞ ፕሬዘዳንት ቪክቶር ያኑኮቪች ልዩ ረዳት የነበሩት አንድሬይ ፖርትኖብ ስፔን ውስጥ ተተኩሶባቸው ተገደሉ፡፡ ፖርትኖቭ የተገደሉት በማድሪድ በሚገኝ አንድ ትምህርት ቤት ደጃፍ እንደሆነ...
May 22, 20252 min read


ግንቦት 11 2017 የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሱዳን የሱዳን መንግስት ጦር በዳርፉር ግዛት አትሩን የተባለውን አካባቢ ከRSF ታጣቂዎች ቀምቼ ተቆጣጥሬአለሁ አለ፡፡ አትሩን ወታደራዊ ፋይዳው የጎላ ስፍራ ነው መባሉን አናዶሉ ፅፏል፡፡ ይሄን አካባቢ ከRSF...
May 19, 20252 min read


ሚያዝያ 29 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#የካቶሊካዊት_ቤተ_ክርስቲያን_ርዕሰ_ሊቃነ_ጳጳሳት ቀጣዩን የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ለመምረጥ የተለያዩ ሀገሮች የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያኖች ካርዲናሎች በቫቲካን ተሰብስበዋል ተባለ፡፡ በርዕሰ...
May 7, 20252 min read


ሚያዝያ 18 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ርዕሰ_ሊቃነ_ጳጳሳት_አባ_ፍራንችስኮስ በሳምንቱ መጀመሪያ ከዚህ አለም በሞት የተለዩት የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት አባ ፍራንስስ የቀብር ሥነ ሥርዓት ዛሬ ይፈፀማል፡፡ አባ ፍራንሲስ በአንጎል...
Apr 26, 20252 min read


ሚያዝያ 16 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#እስራኤል የእስራኤሉ የገንዘብ ሚኒስትር ቤዛሌል ስሞትሪች የጋዛ ሰርጥን እስከወዲያኛው ሙሉ በሙሉ ካልያዝነው ከመንግስት ሀላፊነቴ ለቅቄ እወጣለሁ ሲሉ አስጠነቀቁ፡፡ ስሞትሪች ለቅቀው ከወጡ የእስራኤል ጥምር መንግስት...
Apr 24, 20252 min read


ሚያዝያ 15 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ቱርክዬ የቱርኳ ኢስታምቡል ከተማ በርዕደ መሬት ተመታች፡፡ ኢስታምቡልን ያርገፈገፋት የመሬት ነውጥ በርዕደ መሬት መለኪያ (ሬክተር ስኬል) 6. 2 ሆኖ መመዝገቡን አል አረቢያ ፅፏል፡፡ በአደጋው በሰዎች ላይ...
Apr 23, 20252 min read


ሚያዝያ 14 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ርዕሰ_ሊቃነ_ጳጳሳት_አባ_ፍራንሲስ በ88 ዓመታቸው ከዚህ አለም በሞት የተለዩት የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት አባ ፍራንሲስ የቀብር ሥነ ሥርዓት በመጪው ቅዳሜ ይፈፀማል ተባለ፡፡ እስከ ቅዳሜም...
Apr 22, 20252 min read


መጋቢት 30 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ደቡብ_ሱዳን በደቡብ ሱዳኑ ተቃዳሚ ምክትል ፕሬዘዳንት ሪያክ ማቻር የሚመራው እና SPLM-IO የተሰኘው የጦር እና የፖለቲካ ድርጅት ውስጣዊ ክፍፍል እየገጠመው ነው ተባለ፡፡ በዚሁ ክፍፍል የተነሳ 4 የድርጅቱ ከፍተኛ...
Apr 8, 20252 min read


መጋቢት 1 2017 - እየደረሰ ስላለው ችግር እና የሀይማኖት ሀገር ነው ስለሚባልበት ጉዳይ የሀይማኖት አባቶች ምን ይላሉ?
በኢትዮጵያ ወዲህ ወዲያ ተንቀሳቅሶ መስራት፣ መነገድ፣ ለደስታም ሆነ ለሀዘን ከአንዱ ቦታ ወደ ሌላው ቦታው መጓዝ በስጋት የተሞላ ከሆነ ከራረመ፡፡ ግድያ፣ እገታ፣ ግጭት ማቆም አልቸቻለም፡፡ ይህ እየሆነ ያለው ደግሞ...
Mar 10, 20251 min read


የካቲት 29 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ፖላንድ ፖላንድ የብሔራዊ ውትድርና አገልግሎትን ስራ ላይ ልታውል ነው፡፡ እድሜያቸው ለአቅመ ውትድርና የደረሰ የአገሪቱ ወንዶች በሙሉ ወታደራዊ ስልጠና እንዲወስዱ ይደረጋል መባሉን NBC ፅፏል፡፡ ውጥኑን የአገሪቱ...
Mar 8, 20252 min read


የካቲት 22 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ዋይት_ሐውስ የዩክሬይኑ ፕሬዘዳንት ቮሎድሚር ዜሌንስኪ በዋይት ሐውስ ከአሜሪካ መሪዎች ጋር ያደረጉት ንግግር በጭቅጭቅ እና ባለመግባባት ተጠናቀቀ፡፡ ዜሌንስኪ የዩክሬይን ጦርነት በሚቆምበት ጉዳይ ከአሜሪካው ፕሬዘዳንት...
Mar 1, 20252 min read


የካቲት 18 2017 - የካቲት 18 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ዩክሬይን የብዙዎቹ ምዕራባዊያን ሀገሮች መሪዎች ዩክሬይንን አይዞሽ አንቺን መደገፋችንን እንቀጥላለን አሏት፡፡ ትናንት በአስራዎች የሚቆጠሩ የምዕራባዊያን ሀገሮች መሪዎች በዩክሬይኗ ርዕሰ ከተማ ኪየቭ እንደተገኙ...
Feb 25, 20251 min read


የካቲት 17 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሔዝቦላህ የሊባኖሱ የጦር ድርጅት(ሔዝቦላህ) የቀድሞ መሪ የሐሰን ናስረላህ የቀብር ስነ ሥርዓት ትናንት ተፈፀመ፡፡ ናስረላህ ከመንፈቅ በፊት እስራኤል በሊባኖሷ ርዕሰ ከተማ ቤይሩት በፈፀመችው የአየር ድብደባ...
Feb 24, 20251 min read


የካቲት 11 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሱዳን የሱዳን ወታደራዊ መንግስት መሪ ጄኔራል አብዱልፈታህ አል ቡርሃን በውጭ ተቀምጠው ስልጣን ለሚቋምጡ የአገሪቱ ፖለቲከኞች በጭራሽ ቦታ የለንም አሉ፡፡ የአል ቡርሃን ነቀፋ በቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሐምዶክ...
Feb 18, 20252 min read


የካቲት 3 2017 – የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሱዳን የሱዳንጦር እና የአገሪቱ ወታደራዊ መንግስት መሪ ጄኔራል አብዱልፈታህ አል ቡርሃን አዲስ የጦር ወቅት ባለ አደራ የሽግግር መመስረታችን አይቀርም አሉ፡፡ አልቡርሃን ባላደራውን መንግስት ምስረታ በመዲናዋ ካ...
Feb 10, 20251 min read


ጥር 29 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሩሲያ_ዩክሬይን ሩሲያ እና ዩክሬይን የጦር ምርከኞች ልውውጥ አደረጉ፡፡ ሁለቱም አገሮች እያንዳንዳቸው 150 የጦር ምርኮኞችን እንደተረከቡ TRT ፅፏል፡፡ ከዩክሬይን የተለቀቁት ሩሲያውያን የጦር ምርኮኞች በቤላሩስ...
Feb 6, 20252 min read


ጥር 27፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#አሜሪካ በአሜሪካ የፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር ዩ ኤስ ኤይድ የተሰኘውን የተራድኦ ድርጅት ሊዘጋው ነው ተባለ፡፡ የድርጅቱ ሰራተኞች በዋሽንግተን ዲሲ ወደሚገኘው ዋና ፀህፈት ቤቱ እንዳይገቡ መከልከላቸውን...
Feb 4, 20252 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








