ሰኔ 23 2017 - ቅጣቶች ተግባራዊ ከማድረግ በፊት ግን ህዝብ እንዲያውቃቸው ተደርጓል ወይ?
- sheger1021fm
- Jun 30
- 1 min read
ልክ እንደከዚህ በፊቱ ፈቃድ ሳይጠይቁ ለደስታም ይሁን ለሀዘን መንገድ ዘግቶ ድንኳን መደኮን ያስቀጣል፡፡
ለእግረኛ እና ለብስክኬት ተብለው የተሰሩ መንገዶች ላይ ተሽከርካሪ ሲሄድ ቢገኝ ከፍተኛ መቀጮ አለው፡፡
ዘንባባ፣ ፖል መግጨትም እንዲሁ ቅጣቱ ከፍተኛ ነው፡፡
ከቆሻሻ አወጋገድ ጋር የተያያዙ ቅጣቶችም አሉ፡፡
እነዚህና ሌሎች ደንብ መተላለፍ ናቸው ተብለው የተቀመጡ ቅጣቶች ተግባራዊ ከማድረግ በፊት ግን ህዝብ እንዲያውቃቸው ተደርጓል ወይ?
ምህረት ስዩም
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 Telegram; https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📌 YouTube: https://shorturl.at/P4mpX
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il












Comments