top of page


ግንቦት 27 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሱዳን ሱዳን ውስጥ የተባበሩት መንግስታትን የእርዳታ ምግብ በጫኑ ተሽከርካሪዎች ላይ በተፈፀመ ጥቃት አምስት የረድኤት ሰራተኞች ተገደሉ፡፡ በጥቃቱ አካላዊ ጉዳት የገጠማቸው እንዳሉ ቢቢሲ ፅፏል፡፡ እርዳታ በጫኑት...
Jun 4, 20252 min read


ግንቦት 27 2017 - የፖለቲካ ፓርቲዎች በአዲስ አበባ ስብሰባዎችን እንዳያካሂዱ የሚያደርጉ ውክቢያዎች እና ክልከላዎች እንዲቆሙላቸው ጠየቁ፡፡
የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በአዲስ አበባ ስብሰባዎችን፣ ጉባዔዎችን እንዲሁም ሌሎች መድረኮችን እንዳያካሂዱ የሚያደርጉ ውክቢያዎች እና ክልከላዎች እንዲቆሙላቸው ጠየቁ፡፡ ፓርቲዎቹ ይህን የጠየቁት ከአዲስ አበባ...
Jun 4, 20251 min read


ግንቦት 27 2017 ወጋገን ካፒታል ኢንቨስትመንት ባንክ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ተናገረ።
ይህም በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የግል ኢንቨስትመንት ባንክ እንደሚያደርገው በስራ ማስጀመሪያ ፕሮግራሙ ላይ ተነግሯል። የኢንቨስትመንት ባንኩ በይፋ ስራ መጀመሩን የተናገረው የኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ዋና ስራ...
Jun 4, 20252 min read


ግንቦት 26 2017 - የአንድ ብሩን ፕላስቲክ ይዞ መገኘት ከ2 እስከ 5 ሺህ ብር የሚያስቀጣው አዋጅ ጸደቀ፡፡
ለእንጀራ፣ ለዳቦ እና ለተለያዩ የሸቀጥ እቃዎች መጠቅለያነት የሚውለውን የአንድ ብሩን ፕላስቲክ ይዞ መገኘት ከሁለት እስከ አምስት ሺህ ብር የሚያስቀጣው አዋጅ ጸደቀ፡፡ ማንኛውም ሰው አንድ ጊዜ ብቻ ጥቅም ላይ የሚውል...
Jun 3, 20252 min read


ግንቦት 26 2017 - ባለፉት 9 ወራት ከኤሌክትሪክ መሰረተ ልማትና ከኃይል ስርቆት ጋር በተገናኘ ከ199 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት መድረሱ ተሰማ
ባለፉት 9 ወራት ከኤሌክትሪክ መሰረተ ልማትና ከኃይል ስርቆት ጋር በተገናኘ ከ199 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት መድረሱ ተሰማ፡፡ በኤሌክትሪክ ማሰራጫ መስመሮች፣ ትራንስፎርመሮች፣ ኬብሎች ላይ በተፈፀመ ጉዳትና ስርቆት...
Jun 3, 20251 min read


ግንቦት 26 2017 - በቡና ላኪነት ለመሰማራት 15 ሚሊዮን ብር ካፒታል ማስያዝ ሊጠይቅ ነው
ከዚህ ቀደም የቡና ላኪነትን የብቃት ማረጋገጫ ለማግኘት ይጠየቅ የነረበው የ1.5 ሚሊዮን ብር በ10 እጥፍ እንዲያድግ የተደረገው ዘርፉ በእውቀትና የተሻለ አቅም ባላቸው ሰዎች እንዲያዝ በማስፈለጉ ነው ተብሏል፡፡ ከዚህ...
Jun 3, 20251 min read


ግንቦት 26 2017 - የነዋሪዎቿም ቁጥር እያሻቀበ የመጣቸው አዲስ አበባ የከተማዋን ስፋት እና የኗሪዎቿን ቁጥር ያህል የሚመጥን የመንገድ መሰረተ ልማት ትፈልጋለች
በየጊዜው የእሰፋች የነዋሪዎቿም ቁጥር እያሻቀበ የመጣቸው #አዲስ_አበባ የከተማዋን ስፋት እና የኗሪዎቿን ቁጥር ያህል የሚመጥን የመንገድ መሰረተ ልማት ትፈልጋለች፡፡ ምንም እንኳን ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ ዝቅተኛ...
Jun 3, 20252 min read


ግንቦት 26 2017 - ከስርዓተ ምግብ ጋር ተያይዘው የሚሰሩ ፕሮጀክቶች ውጤታማነታቸው እንዲታይ ቀጥታ ማህበረሰብ ላይ ወርደው መስራት አለባቸው ተባለ
ከስርዓተ ምግብ ጋር ተያይዘው በኢትዮጵያ የሚሰሩ ፕሮጀክቶች ዘላቂ እንዲሆኑና ውጤታማነታቸው እንዲታይ ከጥናትና የወረቀት ስራዎች ይልቅ ቀጥታ ማህበረሰብ ላይ ወርደው መስራት አለባቸው ተባለ፡፡ ምንም እንኳን በተለያየ...
Jun 3, 20252 min read


ግንቦት 26 2017 - የአላባ አንጋጫ ዋቶ የመንገድ ፕሮጀክትን ሰርቶ ለማጠናቀቅ የኮንትራት ውሉ እንዲከለስለት የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን ጠየቀ
የአላባ አንጋጫ ዋቶ የመንገድ ፕሮጀክትን ሰርቶ ለማጠናቀቅ አሁን ባለው የዋጋ ግሽበት ተሰልቶ የኮንትራት ውሉ እንዲከለስለት የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን ጠየቀ፡፡ ባለፈው ሚያዝያ ወር ላይ መጠናቀቅ...
Jun 3, 20251 min read


ግንቦት 25 2017 - በጎንደር ቀበሮ ሜዳ የሚገኙ ተፈናቃዮች በከፋ ሰብዓዊ ቀውስ ውስጥ መሆናቸውን ተናገሩ
በሰሜኑ ጦርነት ወቅት ተፈናቅለው በጎንደር ቀበሮ ሜዳ የሚገኙ ተፈናቃዮች በከፋ ሰብዓዊ ቀውስ ውስጥ መሆናቸውን ተናገሩ፡፡ የክልሉ መንግስት በጉዳዩ ላይ መልስ ለመስጠት አልፈቀደም፡፡ በመጠለያ ጣቢያ መኖር ከጀመሩ...
Jun 2, 20251 min read


ግንቦት 25 2017 - ኢትዮዽያ በሎጅስቲክስ ሥራ ዛሬም ከዓለም 167 ሀገሮች 126ተኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች ተባለ።
በሎጅስቲክስ ማእዘን አራት ደረጃዎችን አሻሽላ ነው 126 ነች የተባለው። ይህ የተሰማው ዛሬ የኢትዮዽያ ብሔራዊ ሎጅስቲክስ ባለሞያዎች ማህበር ከባህርዳር ዩኒቨርሲቲና ከሚመለከታቸው ጋር በመከረበት ወቅት ነው።...
Jun 2, 20251 min read


ግንቦት 25 2017 - የሀገሪቱ ህገ መንግስት እንዲሻሻል፤ መንግስት አጀንዳ አድርጎ ለምክክር ኮሚሽን አቀረበ፡፡
የክልሎች አወቃቀር ቋንቋ ላይ ሳይሆን አቀማመጥን መሰረት ያደረገ እንዲሆንም የመከላከያ ሰራዊትን ጨምሮ ሌሎች የጸጥታ አካላት አጀንዳ አድርገው አቅርበዋል፡፡ እነዚህ አጀንዳዎች የቀረቡት የሀገራዊ ምክከር ኮሚሽን...
Jun 2, 20251 min read


ግንቦት 23 2017 - በኢትዮጵያ በየዓመቱ 9,000 ሴቶች በወሊድ ወቅት በሚከሰት ፊስቱላ ይጠቃሉ ተባለ።
ከእነዚህ ውስጥ 1,500 የሚሆኑት ብቻ በአገሪቱ ውስጥ በሚገኙት 9 የፊስቱላ ህከምና ተቋማት ህክምና ያገኛሉ ሲባል ሰምተናል፡፡ አንዲት የፌስቱላ ተጠቂን ከህክምና እስከ ስነልቦና ድጋፍ ለማድረግና ወደ መደበኛ ህይወቷ...
May 31, 20252 min read


ግንቦት 22 2017 - ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚሰሯቸው የጥናት እና ምርምር ውጤቶች መደርደሪያ ላይ ውለው ችግር ሲፈቱ እምብዛም አይታይም፡፡
ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚሰሯቸው የጥናት እና ምርምር ውጤቶች መደርደሪያ ላይ ውለው ችግር ሲፈቱ እምብዛም አይታይም፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚሰሯቸው የጥናት እና ምርምር ውጤቶች...
May 30, 20251 min read


ግንቦት 22 2017 - የኤሌትሪክ ተሽከርካሪዎች አምራች እና አከፋፋይ ዶዳይ ማኑፋክቸሪንግ ከአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ጋር አብሬ መስራት ጀመርኩ አለ።
የኤሌትሪክ ተሽከርካሪዎች አምራች እና አከፋፋይ ዶዳይ ማኑፋክቸሪንግ ከአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ጋር አብሬ መስራት ጀመርኩ አለ። ዶዳይ የሐገሪቱን የኤሌትሪክ ትራንስፖርት አጀንዳ ለመደገፍ ባለኝ ቁርጠኝነት 40 ...
May 30, 20251 min read


ግንቦት 22 2017 - የትምባሆ ኢንዱስትሪዎች በማራኪ እና አሳሳች በሆኑ ስልቶች ወጣቶችን አማልለው በሱስ እንዲጠመዱ እያደረጉ መሆኑ ተነገረ
የትምባሆ ኢንዱስትሪዎች በማራኪ እና አሳሳች እንዲሁም ሳቢ በሆኑ ስልቶች ወጣቶችን አማልለው በሱስ እንዲጠመዱ እያደረጉ መሆኑ ተነገረ፡፡ ኢንዱስትሪዎቹ፤ ቄንጠኛ ዲዛይኖች፣ ማራኪ ቀለሞች፣ አሳሳች ንድፎች፣ ጣዕማቸውን...
May 30, 20252 min read


ግንቦት 22 2017 - የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የታጣቂዎች በምክክር አለመሳተፋቸው እንደሚሳስበው ተናገረ፡፡
ኮሚሽኑ ይህን የተናገረው ዛሬ ከፌዴራል ባለድርሻ አካላት ጋር ለ3 ቀናት የሚቆየውን አጀንዳ የማሰባሰብ ሂደት በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ ማካሄድ በጀመረበት ወቅት ነው፡፡ በመርሃ ግብሩ ማስጀመሪያ ላይ ንግግር...
May 30, 20251 min read


ግንቦት 22፣2017 - ዩኒቨርስቲዎች ለአካል ጉዳተኞች ምቹ ባለመሆናቸው ወደ ዩኒቨርስቲ ከሚገቡት መካከል 27 በመቶ በላዩ ትምህርታቸውን እንደሚያቋርጡ ጥናት አሳየ፡፡
ጥናቱን ያካሄደው የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን ከአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ጋር በመተባበር እንደሆነም ሰምተናል፡፡ ዩኒቨርስቲዎች መስማት ለተሳናቸው ተማሪዎች በምልክት ቋንቋ የሚያስተረጉምላቸው...
May 30, 20251 min read


ግንቦት 22፣2017 - የውጭ ሀገር ዜጎች በኢትዮጵያ የማይንቀሳቀስ ንብረት ባለቤት እንዲሆኑ ያስችላል የተባለው ረቂቅ ህግ እውን የቤት ልማት ተደራሽን ያነቃቃል?
በየአመቱ ግማሽ ሚሊዮን የቤት ፍላጎት እያለ ግማሹን እምኳን ለማታሟላው ኢትዮጵያ ችግሩን ይፈታ ይሆን ? የፋይናንስ ባለሙያዎች እንደሚሉት ረቂቅ ህጉ የውጭ ካፒታል እንዲገባ ያግዛል ቢባልም በሌላ መንገድ ገንዘብ...
May 30, 20251 min read


ግንቦት 21 2017 - በኢትዮጵያ በየዓመቱ በጡት ካንሰር ከሚያዙ ሴቶች ውስጥ አብዛኛዎቹ ዘግይተው ወደ ህክምና የሚሄዱ በመሆኑ ህይወታቸውን ያጣሉ ተባለ፡፡
በሴቶች ላይ ከሚከሰቱ የካንሰር ዓይነቶች ቀዳሚ የሆነው #የጡት_ካንሰር የብዙ ሴቶች ፈተና ሆኗል፤ በገዳይነቱም ቀዳሚ ነው፡፡ ነገር ግን ቀድሞ ከታወቀ እና በጊዜ ከተደረሰበት ታክመው መዳን እንደሚቻል ከህመሙ ያገገሙና...
May 29, 20251 min read


ግንቦት 21 2017 - ደንቦች ሲወጡ ምን ዓይነት ሂደት ማለፉ ነበረበት?
በአዲስ አበባ ደንብ ተላልፋችኋል፣ አጥፍታችኋል በሚል የምንቀጣው ቅጣት ከአቅማችን በላይ ነው በሚል ቅሬታ ሲቀርብ ይሰማል፡፡ ከፍሳሽ ጋር በተያያዘ፣ ከህገ-ወጥ ንግድ ጋር በተገናኘ ደንብ ተላልፋችኋል የተባሉ ግለሰቦችና...
May 29, 20251 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








