top of page


ሚያዝያ 30፣2016 ‘’የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጠና ስምምነት’’ በኢትዮጵያ ስራ ላይ ማዋል ቀላል አይሆንም ተባለ
የታሪፍ ቅነሳ እና የውድድር ጫና ተፅዕኖ አለው የሚባለውን ‘’የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጠና ስምምነት’’ በኢትዮጵያ ስራ ላይ ማዋል ቀላል አይሆንም ተባለ። የኢትዮጵያ የንግዱ ማህበረሰብ አባላት ይህንኑ አውቀው ለውድድሩ...
May 8, 20241 min read


ሚያዝያ 28፣2016 - ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በመጪዎቹ ሶስት ዓመታት 1.5 ቢሊዮን ዶላር ሙዓለ ነዋይ ፈሰሰ ለማድረግ ማቀዱን ተናገረ
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በመጪዎች ሶስት ዓመታት 1.5 ቢሊዮን ዶላር ሙዓለ ነዋይ ፈሰሰ ለማድረግ ማቀዱን ተናገረ። በዚህም 5 ሺህ የቴሌኮም ማማዎች እንደሚገነባ ኩባንያው ለሸገር በላከው መግለጫ ላይ ጠቅሷል። በሚቀጥሉት...
May 6, 20241 min read


ሚያዝያ 24፣2016 - ሕብረት ባንክ የቅድመ ክፍያ ‘’ህብር ማስተር ካርድ’’ አገልግሎት ማስጀመሬን እወቁልኝ አለ
ደህንነቱ የተጠበቀ፣ ኢትዮጵያዊያን በሌሎች የአለም ሀገራት የሚኖራቸውን ግብይት ምቹ በሆነ ሁኔታ እንዲያከናውኑ የሚያስችል፣ የፋይናንስ አካታችነትንና ዲጂታል ትራንስፎርሜሽንን ለማምጣት የሚያስችል የባንክ አገልግሎት...
May 2, 20241 min read


ሚያዝያ 22፣2016 - የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ከማስተር ካርድ ጋር ተፈራረመ
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ወደ ውጭ ሀገር የሚጓዙ ደንበኞቹ የውጭ ምንዛሪ በቀላሉ በካርድ ማግኘት እንዲችሉ ከማስተር ካርድ ጋር ተፈራረመ። የቅድመ ክፍያ ማስተር ካርድ አገልግሎት ወደ ውጭ ሀገር ለሚሄዱ ሰዎች...
May 1, 20241 min read


ሚያዝያ 22፣2016 - ወጣት ስራ ፈጣሪዎችን ለማገዝ በቻይና ቢሮ ከፍቼ በብርቱ እየሰራሁ ነው ሲል የኢትዮጵያ ስራ ፈጣሪ ወጣቶች ማህበር ተናገረ
ከ2 ሳምንት በኋላ 35 የቻይና ኢንተርፕራይዞች አዲስ አበባ ይመጣሉ ተብሏል ወጣት ኢትዮጰያዊያን ስራ ፈጣሪዎችን በተለያየ መንገድ ለማገዝ በቻይና ቢሮ ከፍቼ በብርቱ እየሰራሁ ነው ሲል የኢትዮጵያ ስራ ፈጣሪ ወጣቶች...
Apr 30, 20241 min read


ሚያዝያ 21፣2016 - በኢትዮጵያ የዲጂታል ንግድ ሥርዓት የሚመራበት የኢ-ኮሜርስ ስትራቴጂ ተግባራዊ ሊደረግ ነው ተባለ
ይህ የተባለው የኤሌክትሮኒክስ ግብይቱን ያበረታል በተባለለት የብሄራዊ ኢ-ኮሜርስ ስትራተጂ ሰነድ የግብአት ማሰባሰቢያ መድረክ ላይ ነው። በመድረኩም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ፣ የኢኖቬሽን እና...
Apr 29, 20241 min read


ሚያዝያ 16፣2016 - በኢትዮጵያ የሚገኝ አንድ ቄራ ለመጀመሪያ ጊዜ የግመል ስጋ ወደ ሣውዲ አረቢያ መላክ ጀምሪያለሁ አለ
በኢትዮጵያ የሚገኝ አንድ ቄራ ለመጀመሪያ ጊዜ የግመል ስጋ ወደ ሣውዲ አረቢያ መላክ ጀምሪያለሁ አለ። ቄራው በወር በአማካይ እስከ ስልሣ ሺህ ኪሎ ግራም የግመል ስጋ ሣውዲ አረቢያ እየላከ እንደሚገኝ ሠምተናል። ንጋቱ...
Apr 24, 20241 min read


ሚያዝያ 10፣2016 - የሪል ስቴት ዘርፍ የሚመራ የሚተዳደርበት ህግ እና ተቆጣጣሪ መ/ቤት የለውም
ለብዙዎች እንጀራ፣ መኖሪያ፣ መተዳደሪያ የሆነው የሪል ስቴት ዘርፍ የሚመራ የሚተዳደርበት ህግ እና ተቆጣጣሪ መ/ቤት የለውም፡፡ በተለይ በቤት ገዢዎች በኩል የሚቀርቡ የዋጋ ንረት፣ በቃል አለመገኘት የመሳሰሉትን...
Apr 18, 20241 min read


ሚያዝያ 4፣2016 - የፓስታ ጥራት እና የገበያ ዋጋው
የፓስታ ጥራት እና የገበያ ዋጋው ተህቦ ንጉሴ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… Telegram: @ShegerFMRadio102_1 Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio...
Apr 12, 20241 min read


መጋቢት 21፣2016 - የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ከሰነደ ሙዓለ ነዋይ ገበያ የ60 ሚሊዮን ብር አክሲዮን መግዛቱን ተናገረ
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ከኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ነዋይ ገበያ የ60 ሚሊዮን ብር አክሲዮን መግዛቱን ተናገረ። ባንኩ ከገበያው የ60 ሚሊየን ብር ድርሻ የገዛው በትናንትናው ዕለት መሆኑን ለሸገር በላከው መግለጫ...
Mar 30, 20241 min read


መጋቢት 20፣2016 - አማራ ባንክ ከኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለ ነዋይ ገበያ የ 90.6 ሚሊዮን ብር ድርሻ ገዛ።
የ90.6 ሚሊዮን ድርሻውን ግዥ የተፈራረሙት የባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጫንያለው ደምሴ እና የኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለ ነዋይ ገበያ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጥላሁን እስማኤል ናቸው። አማራ ባንክ ከኢትዮጵያ የሰነደ መዋዕለ...
Mar 29, 20241 min read


መጋቢት 20፣2016 - የፋሲካ ኤክስፖ ለማካሄድ ሴንቸሪ ፕሮሞሽንና ኤቨንትስ በ 30 ሚሊዮን ብር ማሸነፉ ተሰማ
ከሚያዝያ 5 እስከ 26 2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል የሚካሄደውልን የፋሲካ ኤክስፖ ለማካሄድ ሴንቸሪ ፕሮሞሽንና ኤቨንትስ በ 30 ሚሊዮን ብር ማሸነፉ ተሰማ፡፡ በኤክስፖው በአማካይ በቀን 15 ሺህ...
Mar 29, 20241 min read


መጋቢት 20፣2016 - ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አዲስ ቦርድ ከተሰየመለት በኋላ በባንክ ቢዝነስ ውስጥ በጤና እየሰራ መሆኑ ተሰምቷል
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አዲስ ቦርድ ከተሰየመለት በኋላ በባንክ ቢዝነስ ውስጥ በጤና እየሰራ መሆኑ ተሰምቷል፡፡ ባንኩ ከዚህ ቀደም ከፍተኛ የሊኩዲቲ ቀውስ እንደገጠመውና ይህንንም እንደተሻገረ ተናግሯል፡፡ ንብ ባንክ...
Mar 29, 20241 min read


መጋቢት 19፣2016 - ለ64 ሆቴሎች በተደረገ የሆቴሎች ምዘና ባለ 5 ኮኮብ ደረጃ ያሟላ የለም ተባለ
በ2014 እና በ2015 ለ64 ሆቴሎች በተደረገ የሆቴሎች የደረጃ ምዘና ባለ 5 ኮኮብ ደረጃ ያሟላ የለም ተባለ። የቱሪዝም ሚኒስቴር በወቅቱ ለ 64 ሆቴሎች ምዘና አድርጎ አስገዳጅ ቅድመ ሁኔታ አሟልተው ለተገኙ 31...
Mar 28, 20241 min read


መጋቢት 19፣2016 - ኤም ፔሳ ሳፋሪኮም የደንበኞቹ ብዛት 4.2 ሚሊዮን መድረሱን ተናገረ
የፋይናንስ አገልግሎት አቅራቢው ኤም ፔሳ ሳፋሪኮም የደንበኞቹ ብዛት 4.2 ሚሊዮን መድረሱን ተናገረ። ኤም ፔሳ ሳፋሪኮም አዲስ ተጠቃሚ እና ግብይታቸውን በፔሳ ሳፋሪኮም ያካሄዱ ከ1 ሚሊዮን በላይ ደንበኞችን፣ ወኪሎችን...
Mar 28, 20241 min read


መጋቢት 16፣2016 -የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ነዋይ ገበያ የአክሲዮን ሽያጭ ቀነ ገደብ ከአራት ቀን በኋላ ያበቃል
የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ነዋይ ገበያ ከእቅዱ ቀድሞ ለማሰባሰብ ካቀደው የመመስረቻ ካፒታል በላይ መሰብሰቡን ተናገረ፡፡ መስራች የሚያደርገው የአክሲዮን ሽያጭ ቀነ ገደብ ከአራት ቀን በኋላ ያበቃል፡፡ ንጋቱ ሙሉ የሸገርን...
Mar 25, 20241 min read


መጋቢት 13፣2016 አዋሽ ባንክ ''አዋሽ ኢኸላስ'' በሚል በሰየመው ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ከ26 ሚሊዮን በላይ ደንበኞችን ማፍራቱን ተናገረ
አዋሽ ባንክ አዋሽ ኢኸላስ (lkhlas) በሚል በሰየመው ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት እስካሁን ከ26 ሚሊዮን በላይ ደንበኞችን ማፍራቱን ተናገረ፡፡ ከእነዚህ ደንበኞችም ከ16.1ቢሊዮን ብር በላይ ተቀማጭ ገንዘብ መ...
Mar 22, 20241 min read


መጋቢት 9፣2016 - የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ በንግድ ስራ ላይ የተሰማሩ ነጋዴዎች ብድር ያለ ማስያዣ ሰጥቻለሁ አለ
የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ በአነስተኛ የንግድ ስራ ላይ የተሰማሩ ነጋዴዎች ከ3 ቢሊዮን ብር በላይ ብድር ያለ ማስያዣ ሰጥቻለሁ አለ። የንግድ ፈቃድ ሳያወጡ በጥቃቅን ንግድ ላይ ለተሰማሩም ብድር እንደሚያቀርብ...
Mar 18, 20241 min read


መጋቢት 6፣2016 - ህብረት ባንክ ከኢትዮጵያ የሰነድ ሙዓለ ነዋይ ገበያ የ50 ሚሊዮን ብር ድርሻ መግዛቱ ተሰማ
ህብረት ባንክ የ50 ሚሊዮን ድርሻ በመግዛት 4ተኛው የግል ባንክ ሆኗል፡፡ ከዚህ ቀደም ዘመን ባንክ፣ ሲንቄ ባንክ እና ግሎባል ባንክ የ 50 ሚሊዮን ድርሻ ሲገዙ አዋሽ ባንክ የ 70 ሚሊዮን ድርሻ ከሰነዶች ሙዓለ ነዋይ...
Mar 15, 20241 min read


መጋቢት 6፣2016 - ኢቲኬር የገንዘብ ቁጠባና ብድር የህብረት ስራ ማህበር በአንድ ዓመት ውስጥ ከካፒታሉ 80 በመቶውን ለብድር መልቀቁን ሰምተናል
በፋይናንስ ለማካተት እና ሌሎችንም ቢዝነስ ለማስጀመር ወደ ስራ የገባው ኢቲኬር የገንዘብ ቁጠባና ብድር የህብረት ስራ ማህበር በአንድ ዓመት ውስጥ ከካፒታሉ 80 በመቶውን ለብድር መልቀቁን ሰምተናል፡፡ ተህቦ ንጉሴ...
Mar 15, 20241 min read


መጋቢት 3፣2016 - ቡናን ያለጥላ በመትከል ቀርጫንሼ የምልከውን የቡና መጠን በመጨመር የማገኘውን የውጪ ምንዛሪ እያሳደኩ ነው አለ
ቡናን ከተለመደው መንገድ በተለየ ያለጥላ በመትከል በዘመናዊ መንገድ የሚያመርተው ቀርጫንሼ ወደ ውጪ የምልከውን የቡና መጠን በመጨመር የማገኘውን የውጪ ምንዛሪ እያሳደኩ ነው አለ፡፡ የኔነህ ሲሳይ የሸገርን ወሬዎች፣...
Mar 12, 20241 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








