top of page

ሚያዝያ 10፣2016 - የሪል ስቴት ዘርፍ የሚመራ የሚተዳደርበት ህግ እና ተቆጣጣሪ መ/ቤት የለውም

ለብዙዎች እንጀራ፣ መኖሪያ፣ መተዳደሪያ የሆነው የሪል ስቴት ዘርፍ የሚመራ የሚተዳደርበት ህግ እና ተቆጣጣሪ መ/ቤት የለውም፡፡


በተለይ በቤት ገዢዎች በኩል የሚቀርቡ የዋጋ ንረት፣ በቃል አለመገኘት የመሳሰሉትን ለማስተካከል የህጉ መውጣት በእጅጉ ያግዛል ተብሏል፡፡


ማርታ በቀለ



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





bottom of page