Mar 302 minመጋቢት 21፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች#እስራኤል እስራኤል ትናንት ሶሪያ ውስጥ መጠነ ሰፊ የአየር ጥቃት መፈፀሟ ተሰማ፡፡ የሶሪያ መከላከያ ሚኒስቴር ሹሞች እስራኤል በአገሪቱ ሰሜናዊ ምዕራብ ክፍል ከባድ ድብደባ መፈፀሟን እንደተናገሩ ቢቢሲ ፅፏል፡፡ የሶሪያ...
Mar 301 minመጋቢት 21፣2016 - ጠቅላይ ሚ/ር ዐቢይ አህመድ ከተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶች ጋር ለመወያየት ቀጠሮ መያዛቸው ተሰማጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ሁሉም የተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶች ጋር ለመወያየት ቀጠሮ መያዛቸው ተሰማ፡፡ ከሰኞ ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ ቀናት በአዲስ አበባ ወይይት ይደረጋል፤ በማጠቃለያው ቀንም...
Mar 291 minመጋቢት 20፣2016 - አማራ ባንክ ከኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለ ነዋይ ገበያ የ 90.6 ሚሊዮን ብር ድርሻ ገዛ።የ90.6 ሚሊዮን ድርሻውን ግዥ የተፈራረሙት የባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጫንያለው ደምሴ እና የኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለ ነዋይ ገበያ ዋና ስራ አስፈፃሚ ጥላሁን እስማኤል ናቸው። አማራ ባንክ ከኢትዮጵያ የሰነደ መዋዕለ...
Mar 291 minመጋቢት 20፣2016 - ''በመላ ሀገሪቱ የተቋረጠው ኃይል መልሶ መገናኘት ጀምሯል'' የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል''በመላ ሀገሪቱ የተቋረጠው ኃይል መልሶ መገናኘት ጀምሯል'' የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ትናንት ከቀኑ 09:46 ጀምሮ ከባህርዳርና አካባቢው በስተቀር በመላው ኢትዮጵያ ተቋርጦ የነበረው የኤሌክትሪክ ኃይል መልሶ...
Mar 281 minመጋቢት 19፣2016 - ''የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር በተወሰኑ የአማራ አካባቢዎች ላይ ትንኮሳ ጀምሯል'' የአማራ ክልልየትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር በተወሰኑ የአማራ አካባቢዎች ላይ ትንኮሳ ጀምሯል ሲል ዛሬ የአማራ ክልል ባወጣው መግለጫ ተናገረ፡፡ ከቀናት በፊት የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የአማራ ክልል በተማሪዎች የመማሪያ...
Mar 261 minመጋቢት 17፣2016 - የአዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ ማህበራት ም/ቤት አባላቱ የሚገጥማቸውን ችግር ያቃልላል ያለውን የዲጂታል ስርዓት ይፋ አደረገየአዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት በአለም አቀፍ ንግድ ላይ የተሠማሩ አባላቱ የሚገጥማቸውን ችግር ያቃልላል ያለውን የዲጂታል ስርዓት ይፋ አደረገ። የዲጂታል ስርዓቱ በአለም አቀፍ ንግድ ለተሰማሩ የንግዱ...
Mar 261 minመጋቢት 17፣2016 - የመረጃ ነፃነት ሪፖርት አሰናድተው የሚያቀርቡ ተቋማት ከ30 በመቶ አይበልጡም ብሏል እምባ ጠባቂየፌዴራል እና የክልል ተቋማት የአሰራር ግልፅነትን ለማምጣት፣ የዜጎችንም መረጃ የማግኘት መብት ለማረጋገጥ የሚረዱ የመረጃ ነፃነት ሪፖርት አሰናድተው ለህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ይህን...
Mar 231 minመጋቢት 14፣2016 - ሴቶች በኪነ ጥበብ ስራዎች ላይ ያላቸውን ሚና እና ውክልናን በተመለከተ ለፖሊሲ አጥኒዎች ግብዓት ይሆናሉ የተባሉ ጥናቶች ሊደረጉ ነው ተባለሴቶች በኪነ ጥበብ እና በፈጠራ ስራዎች ላይ ያላቸውን ሚና እና ውክልናን በተመለከተ ለፖሊሲ አጥኒዎች ግብዓት ይሆናሉ የተባሉ ጥናቶች ሊደረጉ ነው ተባለ፡፡ ይደረጋሉ የተባሉ ጥናቶች ኢትዮጵያን ጨምሮ በ7 የአፍሪካ...
Mar 221 minመጋቢት 13፣2016 - ''እንደ አክሱምና ላሊበላ ባሉ የቱሪዝም መዳረሻ ስፍራዎች የመግቢያ ዋጋ በእጥፍ ጨምሯል'' የኢትዮጵያ አስጎብኚ ማህበርበተለያዩ የቱሪዝም መዳረሻ ስፍራዎች የሚታየዉ የዋጋ ጭማሪ ጊዜዉን ያገናዘበ አይደለም ተባለ፡፡ ይህንን ያለው የኢትዮጵያ አስጎብኚ ማህበር ነዉ፡፡ ማህበሩ እንደ አክሱምና ላሊበላ ባሉ የቱሪዝም መዳረሻ ስፍራዎች ጎብኚዎች...