መጋቢት 24፣2016 - አቶ አደም ፋራህ በምክትል ጠቅላይ ሚ/ር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊ ሆነው ተሹመዋል
- sheger1021fm
- Apr 2, 2024
- 1 min read
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አቶ አደም ፋራህን ከመጋቢት 23፣2016 ዓ/ም ጀምሮ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርአት ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊ አድርገው መሾማቸውን ከጠቅላይ ሚንስትር ጽህፈት ቤት መረጃ ተመልክተናል።

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments