top of page

መጋቢት 20፣2016 - ''በመላ ሀገሪቱ የተቋረጠው ኃይል መልሶ መገናኘት ጀምሯል'' የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

  • sheger1021fm
  • Mar 29, 2024
  • 1 min read

''በመላ ሀገሪቱ የተቋረጠው ኃይል መልሶ መገናኘት ጀምሯል'' የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል


ትናንት ከቀኑ 09:46 ጀምሮ ከባህርዳርና አካባቢው በስተቀር በመላው ኢትዮጵያ ተቋርጦ የነበረው የኤሌክትሪክ ኃይል መልሶ መገናኘት ጀምሯል ብሏል ተቋሙ።


በዚህም አብዛኛው የአዲስ  አበባ ክፍል እና የተቀሩት የሀገሪቱ ክፍሎች መልሰው ኃይል ማግኘት እንደቻሉም ጠቅሷል።


የተቀሩትን አካባቢዎች መልሶ ለማገናኘት ጥረት እየተደረገ መሆኑንም ተነግሯል።    


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…




Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page