top of page


ሚያዝያ 15 2017 - ደንብ ተላላፊዎች ላይ የተጣለው ቅጣት ከፍ ማለቱ በከተማዋ በሚታየው ሥርዓት ይዞ አለማሽከርከር ላይ ምን ለውጥ አመጣ ?
በቅርብ ጊዜ ተግባራዊ በተደረገው የትራፊክ ደንብ ጥሰት ቅጣት የተነሳ አሽከርካሪዎች ሲማረሩ ይሰማል፡፡ የቅጣት መጠኑ ከፍ ማለቱ አጥፊ አሽከርካሪዎችን እንዲሰማቸው እያደረገ ነው መባሉንም ሰምተናል፡፡ ለመሆኑ የትራፊክ...
Apr 231 min read


ሚያዝያ 14 2017 - በአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮና በኦዲተርና የሂሳብ ባለሞያዎች ማህበራት መካከል የተፈጠረው ውዝግብ
በአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮና በኦዲተርና የሂሳብ ባለሞያዎች ማህበራት መካከል የተፈጠረው ውዝግብ አሁንም አልረገበም፡፡ ውጥረቱን ለማርገብ በማህበራቱ ለቀረበው የእንወያይ ጥያቄ ቢሮው ምላሽ እንደሰጠ ነግሮናል፡፡ የገቢ...
Apr 222 min read


ሚያዝያ 14 2017 - በጥሬ ቆዳና ሌጦ ግብይት ላይ፤ ወጥ የሆነ ዋጋ እንዲኖረው ሊደረግ መሆኑ ተሰማ
በጥሬ ቆዳና ሌጦ ግብይት ላይ፤ ወጥ የሆነ ዋጋ እንዲኖረው ሊደረግ መሆኑ ተሰማ። የጥሬ ቆዳና ሌጦ ግብይትን በተመለከተ የዋጋ ወጥነት ባለመኖሩ በተለይ በበዓላት ወቅት በየመንገዱ እንዲወድቅ ምክንያት መሆኑ ተነግሯል።...
Apr 221 min read


ሚያዝያ 14 2017 - ለጤና ጠንቅ የሆኑ የምግብ ምርቶችን ይዘው የተገኙ 14 ተቋማት መታሸጋቸው ተሰማ
የፋሲካ በዓልን ምክንያት አድርገው ለጤና ጠንቅ የሆኑ የምግብ ምርቶችን ይዘው የተገኙ 14 ተቋማት መታሸጋቸው ተሰማ፡፡ ለገበያ ቀርበው ነበር ከተባሉት ምርቶች መካከል የመጠቀሚያ ጊዜያቸው ያለፈባቸው ይገኙበታል፡፡...
Apr 221 min read


ሚያዝያ 14 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ርዕሰ_ሊቃነ_ጳጳሳት_አባ_ፍራንሲስ በ88 ዓመታቸው ከዚህ አለም በሞት የተለዩት የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት አባ ፍራንሲስ የቀብር ሥነ ሥርዓት በመጪው ቅዳሜ ይፈፀማል ተባለ፡፡ እስከ ቅዳሜም...
Apr 222 min read


ሚያዝያ 11 2017 - በዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ የኢ-ኮሜርስ አገልግሎት መጀመሩን ተናገሩ
በዳሸን ባንክ ሱፐር አፕ የኢ-ኮሜርስ አገልግሎት መጀመሩን ተናገሩ። በፋይናንስ ኢንዱስትሪው አዳዲስ የዲጂታል ግኝቶችን እያስተዋወቀ እንደሆነ የተናገረው ዳሸን ባንክ፣ በዳሸን ሱፐር አፕ የኢ-ኮሜርስ አገልግሎት መጀመሩን...
Apr 191 min read


ሚያዝያ 9 2017 - የሀገሪቱ የብድር ስራዓትስ ለምን ቋሚ ንብረት ማስያዝን (collateral) መሰረት አደረገ?
በኢትዮጵያ ቢዝነስ ለመጀመር፣ ጀምሮም ለማስፋፋት ብድር አለማግኘት ዋናውና ትልቁ ፈተና መሆኑ በተደጋጋሚ ይነገራል፡፡ ባንኮች በሚያወጧቸው ሪፖርቶች ደግሞ በቢሊዮን የሚቆጠር ብር ብድር እየሰጡ መሆኑን ይናገራሉ፡፡...
Apr 171 min read


ሚያዝያ 9 2017 - በየትኛውም አካባቢ ያለ የኢትዮጵያ ሚሲዮን ዜጎች ያሉበትን ሁኔታ ማወቅ ግዴታው እንደሆነ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ተናገረ፡፡
በየትኛውም አካባቢ ያለ የኢትዮጵያ ሚሲዮን ዜጎች ያሉበትን ሁኔታ ማወቅ ግዴታው እንደሆነ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ተናገረ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው ማንኛውም አካባቢ ያለ ሚሲዮን...
Apr 171 min read


ሚያዝያ 9 2017 - ኢትዮ ቴሌኮም ከአማዞን፣ ከማይክሮሶፍት እና ከኦራክል የክላውድ አገልግሎት አቅራቢዎች ባነሰ ዋጋ የገነባሁትን ክላውድ ለሚፈልጉት ሽያጭ ማድረጉን ተናግሯል
ኢትዮ ቴሌኮም ከአማዞን፣ ከማይክሮሶፍት እና ከኦራክል የክላውድ አገልግሎት አቅራቢዎች ባነሰ ዋጋ የገነባሁትን ክላውድ ለሚፈልጉት ሽያጭ ማድረጉን ተናግሯል። እሳካሁንም ከ350 በላይ ድርጀቶች አገልግሎቱን አግኝተዋል...
Apr 171 min read


ሚያዝያ 9 2017 - የሜትር ታክሲ አገልግሎት አቅራቢው ''ያንጎ'' አሽከርካሪዎቹ የሙሉ አረቦን ፕሪሚየም ኢንሹራንስ አገልግሎት ተጠቃሚ ሊያደርግ ነው፡፡
የሜትር ታክሲ አገልግሎት አቅራቢው ''ያንጎ'' አሽከርካሪዎቹ የሙሉ አረቦን ፕሪሚየም ኢንሹራንስ አገልግሎት ተጠቃሚ ሊያደርግ ነው፡፡ ለዚህም ሲል ያንጎ ከንብ ባንክ እና ንብ ኢንሹራንስ ጋር የሦስትዮሽ ሥምምነት በዛሬው...
Apr 171 min read


ሚያዝያ 8 2017 - ለትንሣኤ በዓል ዘይትና ስኳር በሶስት የመንግስት የልማት ድርጅቶች አማካይነት እየተሰራጨ እንደሚገኝ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚ/ር ተናገረ
ለትንሣኤ በዓል ከ9.5 ሚሊየን ሊትር በላይ ዘይትና 200,000 ኩንታል ስኳር በሶስት የመንግስት የልማት ድርጅቶች አማካይነት ለህብረተሰቡ እየተሰራጨ እንደሚገኝ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ተናገረ። በሁሉም...
Apr 161 min read


ታሪክን የኋሊት - ሚያዝያ 8፣2017 - ፊደል ካስትሮ
የቀድሞው የኩባ መሪ ፊደል ካስትሮ በግራ ክንፈኛ ሸምቅ ተዋጊነታቸው ይታወቃሉ፡፡ ከግማሽ ምዕተ ዓመት በፊት የዘመኑ የጄኔራል ባቲስታ አስተዳደር ጨቋኝና አምባገነን ነው ባሉ ጊዜ የሽምቅ ውጊያ ቡድን አቋቋሙ፡፡ ከብረት...
Apr 162 min read


ሚያዝያ 8 2017 - ለየንሳኔ በዓል ከ6,500 በላይ የቁም እንሰሳት እርድ ለመከወን መዘጋጀቱን የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ተናገረ
ለመጪው የትንሳኔ በዓል ከ6,500 በላይ የቁም እንሰሳት እርድ ለመከወን መዘጋጀቱን የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ተናገረ። ድርጅቱ የፊታችን እሁድ ለሚከበረው የትንሳኤ በዓል ለማህበረሰቡ የእንሰሳት እርድ አገልግሎት...
Apr 161 min read


ሚያዝያ 8 2017 - የሙስሊም ሴቶች የትምህርት ቤት አለባባስ ጉዳይ ግልፅ የሆነ መፍትሄ እንዲሰጠው በፓርላማ አባላት ተጠየቀ
የሙስሊም ሴቶች የትምህርት ቤት አለባባስ ጉዳይ ግልፅ የሆነ መፍትሄ እንዲሰጠው በፓርላማ አባላት ተጠየቀ፡፡ የትምህርት ሚኒስቴር በበኩሉ በትምህርት ቤት ኒቃብ ለብሶ መገኘት ፖሊሲው አይፈቅድም ብሏል፡፡ ''የሙስሊም ሴት...
Apr 162 min read


ሚያዝያ 7 2017 - ጦርነትና ግጭቶች የስራ አጥ ቁጥርን እንዲጨምር እያደረገው መሆኑን ጥናት አሳየ፡፡
ጦርነትና ግጭቶች የስራ አጥ ቁጥርን እንዲጨምር እያደረገው መሆኑን ጥናት አሳየ፡፡ የስራና ክህሎት ሚኒስቴር በበኩሉ እኔ የማውቀው ሰፊ የስራ እድል እየተፈጠረ መሆኑን ነው ብሏል፡፡ ጥናቱን ያጠናው ያንግ ላይቨስ የተሰኘ...
Apr 151 min read


ሚያዝያ 7 2017 - ባለፉት 9 ወራት ከ600 ሚሊየን ብር በላይ ከትራፊክ ቅጣት መሰብሰቡን የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣናት ተናገረ።
ባለፉት 9 ወራት ከ600 ሚሊየን ብር በላይ ከትራፊክ ቅጣት መሰብሰቡን የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣናት ተናገረ። ባለስልጣን መ/ቤቱ ባለፉት 9 ወራት ከትራፊክ እና ከመሰል ቅጣቶች በአጠቃላይ ከ700ሚሊዮን...
Apr 151 min read


ሚያዝያ 7 2017 - በአሁን ሰዓት በሀገሪቱ ፈቃድ ወስደው እየሰሩ ያሉ የሀይማኖት የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ቁጥር 51 መድረሱን ሰምተናል
ማስጠንቀቂያ ሰጥቻቸው የነበሩ ሁሉም የሀይማኖት የቴሌቪዥን ጣቢያዎች አሁን ላይ መስፈርቱን ስላሟሉ፤ የህጋዊነት ወረቀት ሰጥቻቸዋለሁ ሲል የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለልጣን ተናገረ፡፡ ባለስልጣኑ ከወራት በፊት ህጋዊ...
Apr 151 min read


ሚያዝያ 6 2017 - በየቦታው ገመድ ተወጥሮ የሚጠየቅ የኬላ ክፍያ
በየቦታው ገመድ ተወጥሮ የሚጠየቅ የ #ኬላ_ክፍያ ህገ ወጥ ነው መቆምም አለበት፤ ሲል መንግስት በተደጋጋሚ ይናገራል፡፡ ይህን ማድረግ ግን አልተቻለም ተብሏል፡፡ የከባድ ተሽከርካሪ ማህበራት አሽከርካሪዎች በየከተማው...
Apr 141 min read


ሚያዝያ 6 2017 - በኢትዮጵያ የቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት ቢዝነስ ምን መሳይ ይሆን?
በኢትዮጵያ የቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት ቢዝነስ ምን መሳይ ይሆን? በኢትዮጵያ የቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ተፈላጊ እየሆነ ቢመጣም በመንግስት ተገቢው ቁጥጥር ስለማይደረግበት በዘፈቀደ...
Apr 141 min read


ሚያዝያ 6 2017 - አዋሽ ባንክ ለ10 ሺህ እጅ ላጠራቸው ሰዎች የሚያደርገውን የበዓል መዋያ ድጋፍ ጀመረ
አዋሽ ባንክ የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለ10 ሺህ እጅ ላጠራቸው ሰዎች የሚያደርገውን የበዓል መዋያ ድጋፍ በዛሬው እለት ጀመረ። ኩባንያው ለዚህ ሲልም 63 ሚሊዮን ብር መመደቡን ተናግሯል። በዛሬው እለት...
Apr 141 min read


ሚያዝያ 6 2017 - 160.9 ቢሊዮን ብር ከገቢ ግብር መሰብሰቡን የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ተናገረ።
160.9 ቢሊዮን ብር ከገቢ ግብር መሰብሰቡን የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ተናገረ። የከተማዋ ገቢ ሰብሳቢ ቢሮ የመገናኛ ብዙሃንን ጠርቶ በሰጠው ማብራሪይ ባለፉት 9 ወራት ሰራሁት ያለውን ዘርዝሯል። በተጠቀሰው ጊዜ...
Apr 141 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








