top of page


ሚያዝያ 6 2017 - የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ዲጂታል ሎተሪ ጀመረ።
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ ዲጂታል ሎተሪ ጀመረ። የተጀመረው የዲጂታል ሎተሪ በሁለት መንገድ ተግባራዊ ይደረጋል ተብሏል፡፡ አንደኛው የቁጥር ሎተሪዎችን በመጀመርያ ደረጃ ሙሉ በሙሉ ሳይሆን...
Apr 141 min read


ሚያዝያ 4 2017 - ኢትዮ ቴሌኮም ተጨማሪ 114 ከተሞችን የዘመናዊው 4ጂ ኤል.ቲ.ኢ አድቫንስድ አገልግሎት ተጠቃሚ ማድረጉን ተናገረ
ኢትዮ ቴሌኮም ከዚህ በፊት ከነበረው በተጨማሪ 114 ከተሞችን የዘመናዊው 4ጂ ኤል.ቲ.ኢ አድቫንስድ አገልግሎት ተጠቃሚ ማድረጉን ተናገረ። በደቡብ ደቡብ ምስራቅ ሪጂን 56 ከተሞችን የ4ጂ ኤል.ቲ.ኢ ኔትወርክ...
Apr 121 min read


ሚያዝያ 3 2017 - ወደቀያቸው ከተመለሱ የትግራይ ተፈናቃዮች መካከል ለዳግም መፈናቀል የተዳረጉ መኖራቸውን ኢሰመኮ ተናገረ
የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት ተከትሎ ወደቀያቸው ከተመለሱ የትግራይ ተፈናቃዮች መካከል ለዳግም መፈናቀል የተዳረጉ መኖራቸውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ተናገረ፡፡ ይህም የሆነው በመፈናቀል ወቅት የተፈጠረ...
Apr 111 min read


ሚያዝያ 3 2017 - የመገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት የመገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ያወጣውን መግለጫ እንደማይቀበለው ተናግሯል፡፡
የመገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት ጋዜጠኞችን የመመዝገብና የሙያ ብቃት ማረጋገጫ መታወቂያ እሰጣለሁ ማለቱን ተከትሎ ከትናንት በስቲያ የካቲት 30 ቀን 2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ባወጣው መግለጫ...
Apr 111 min read


ሚያዝያ 3 2017 - ኢትዮ ቴሌኮም በባሌ ሮቤ እና አሰላ የአምስተኛውን ትውልድ (5G) የኢንተርኔት አስጀመረ።
ኢትዮ ቴሌኮም በባሌ ሮቤ እና አሰላ ከተሞች የአስተኛውን ትውልድ (5G) የኢንተርኔት አገልግሎት አስጀመረ። ከዚህ በተጨማሪም በ114 የሪጅን ከተሞች የ4ጂ ኤል.ቲ.ኢ አድቫንስድ አገልግሎት አስጀምሯል። የዚሁ...
Apr 111 min read


ታሪክን የኋሊት - ሚያዝያ 2 2017 -በዓለም ታሪክ ከፍተኛና እስካሁን ተወዳዳሪ ያልተገኘለት እሳተ ገሞራ
በዓለም ታሪክ ከፍተኛና እስካሁን ተወዳዳሪ ያልተገኘለት እሳተ ገሞራ በኢንዶኔዥያ የፈነዳው በ1807 ዓ.ም በዛሬው ቀን ነበር፡፡ የኢንዶኖዥያ ግዛት በሆነችው፣ ሱምባዊ ደሴት በሚገኘው የታምቦራ ተራራ የፈነዳው እሳተ...
Apr 102 min read


ሚያዝያ 2 2017 - ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት በፊት አገልግሎት የሚያቋርጡ የህዝብ ትራንስፖርት ሰጪዎችን መቅጣት ልጀምር ነው የአ.አ ትራንስፖርት ቢሮ
የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ፤ ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት በፊት የትራንስፖርት አገልግሎት የሚያቋርጡ ማንኛውም የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎችን መቅጣት ልጀምር ነው አለ፡፡ ይህ እንዳደርግም በአዲስ አበባ ከተማ...
Apr 101 min read


ሚያዝያ 2 2017 - ባቡር ላይ በተነሳው እሳት ተቀጣጣይ ነገር በጫኑ ሁለት ኮንቴነሮች ላይ እሳት መነሳቱ ተነግሯል
ትናንት ከጅቡቲ ተነስቶ የገቢ እቃዎችን ይዞ ወደ ሞጆ ይጓዝ በነበረ ባቡር ላይ በተነሳው እሳት ተቀጣጣይ ነገር በጫኑ ሁለት ኮንቴነሮች ላይ እሳት መነሳቱ ተነግሯል፡፡ በሶማሌ ክልል ቢኬ ባቡር ጣቢያ ላይ በደረሰው...
Apr 101 min read


ሚያዝያ 2 2017 - ማባሪያ ያላገኘው ግጭት ተንቀሳቅሶ ለመስራት አስቸጋሪ በመሆኑ ጋዜጠኞች የሞያ ግዴታቸውን እንዳይወጡ እንቅፋት ሆኗል ተባለ
በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ማባሪያ ያላገኘው ግጭት ተንቀሳቅሶ ለመስራት አስቸጋሪ በመሆኑ ጋዜጠኞች የሞያ ግዴታቸውን እንዳይወጡ እንቅፋት ሆኗል ተባለ፡፡ ግጭቶች የመገናኛ ብዙሃን ጎራ እንዲይዙ ማድረጋቸውና...
Apr 101 min read


ሚያዝያ 2 2017 - “መምህራን እየተራቡ የትምህርትን ጥራት ማረጋገጥ አይቻልም” መምህራን
“መምህራን እየተራቡ የትምህርትን ጥራት ማረጋገጥ አይቻልም” መምህራን “የመምህራንን የኑሮ ሁኔታ ማሻሻል ትምህርትን ለማሻሻል በጣም ወሳኝ ነው” የትምህርት ሚኒስቴር ትውልድ ፊደል ቆጥሮ ከህልሙ እንዲደርስ መንገድ...
Apr 101 min read


ሚያዝያ 2 2017 - ኢትዮጵያ ውስጥ ገብተው መስራት የሚፈልጉ የውጪ ባንኮች 40 ሚሊየን ዶላር ካፒታል ማስመዝገብ አለባቸው ተብሏል
ኢትዮጵያ ውስጥ ገብተው መስራት የሚፈልጉ የውጪ ባንኮች 40 ሚሊየን ዶላር ካፒታል ማስመዝገብ አለባቸው ተብሏል። ገንዘቡ የሀገር ውስጥ ባንኮች ሲቋቋሙ ከሚጠየቁት አምስት ቢሊየን ብር ጋር የተቀራረበ ምንዛሪ አለው።...
Apr 102 min read


ሚያዝያ 2 2017 - ባለፉት 3 ዓመታት የ12ኛ ክፍል ፈተና የመምህራኑ፣ የትምህርት አሰጣጡስ ስለ ውጤቱ ምን ይነግረናል?
ባለፉት ሶስት ዓመታት የ12ኛ ክፍል ፈተናን ከተፈተኑት 2.4 ሚሊዮን ተማሪዎች መካከል 50 ከመቶና ከዚያ በላይ ያመጡት 96,000 ተማሪዎች ናቸው፡፡ ይህም 2.3 ሚሊየን ያህሉ ፈተናውን ማለፍ እንዳልቻሉ ያስረዳል፡፡...
Apr 101 min read


ሚያዝያ 2 2017 - የስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር በኤጀንሲዎች ወደ ውጭ ሀገር ለስራ ከሚላኩ ዜጎች ለማግኘት ካቀደው የውጭ ምንዛሪ፤ ማሳካት የቻለው 24 በመቶ ብቻ እንደሆነ ተናገረ
የስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር በኤጀንሲዎች ወደ ውጭ ሀገር ለስራ ከሚላኩ ዜጎች ለማግኘት ካቀደው የውጭ ምንዛሪ፤ ማሳካት የቻለው 24 በመቶ ብቻ እንደሆነ ተናገረ፡፡ ሚኒስቴሩ ይህን የተናገው ዛሬ የ9 ወር የስራ ክንውኑን...
Apr 101 min read


ሚያዝያ 1 2017 - ታሪክን የኋሊት - ባግዳድ የየተያዘችበት ቀን
በአሜሪካና በተባባሪዎቿ ወረራ ፣ኢራቅ፣ ተሸንፎ ባግዳድ የተያዘችው ፣ በ1985 ዓ.ም በዛሬው ቀን ነበር፡፡ አሜሪካና አጋሮቿ ባግዳድን ተቆጣጥረው፣ ለሳዳም ሁሴን መንግስት እንደምልክት የሚታየውን ፣ የሳዳምን የነሐስ...
Apr 92 min read


ሚያዝያ 1 2017 - የኤሌክትሪክ አገልግሎት ካለፉት 3 ቀናት ጀምሮ በሲስተም መቋረጥ ምክንያት ደንበኞች ሒሳብ እየከፈሉን አይደለም አለ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ካለፉት ሶሰት ቀናት ጀምሮ በሲስተም መቋረጥ ምክንያት ደንበኞች ሒሳብ እየከፈሉን አይደለም አለ፡፡ ቴክኒካል ያለውን ችግር ለመፍታት እየሰራ መሆኑን የተናገረው አገልግሎቱ የመክፈያ...
Apr 91 min read


ሚያዝያ 1 2017 - ኢትዮ ቴሌኮም ከ14,000 በላይ የኤሌክተእሪክ መኪኖችን የኤሌክትሪክ ሀይል ቻርጅ አድርጌያለሁ አለ።
ኢትዮ ቴሌኮም በ2 ወር ጊዜ ውስጥ ወደ ስራ ባስገባሁት እጅግ ፈጣን የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ መሙያ ጣቢያ ከ14,000 በላይ የኤሌክተእሪክ መኪኖችን የኤሌክትሪክ ሀይል ቻርጅ አድርጌያለሁ አለ። ይህ ማለትም በአለም...
Apr 91 min read


መጋቢት 30 2017 - የአየር ንብረት ለውጥ በዚሁ የሚቀጥል ከሆነ አሁን ቡና እያበቀሉ ካሉ አካባቢዎች መካከል ከ40 እስከ 60 ከመቶ የሚሆኑ ቡና አብቃይ አካባቢዎች ቡናን ላያበቅሉ ይችላሉ ተባለ፡፡
የአየር ንብረት ለውጥ በዚሁ የሚቀጥል ከሆነ አሁን ቡና እያበቀሉ ካሉ አካባቢዎች መካከል ከ40 እስከ 60 ከመቶ የሚሆኑ ቡና አብቃይ አካባቢዎች ቡናን ላያበቅሉ ይችላሉ ተባለ፡፡ የአየር ንብረት ለውጥን ኢትዮጵያ ላይ...
Apr 81 min read


መጋቢት 30 2017 - ኢትዮጵያ ኢትዮ ኤይድ በሚል ከራሷ አልፋ ለተቸገሩ ጎረቤቶች እርዳታ ታቀርባለች ተብሏል
ኢትዮጵያ ለሚያጋጥሙ አደጋዎች ሁሉ በራስ አቅም ምላሽ ለመስጠት በየዓመቱ ከበጀቷ 3 በመቶ ያህል ገንዘብ ለመሰብሰብ እያንዳንዱ ነዋሪ የማዋጣት ግዴታ አለባት ተባለ፡፡ በዚህም ኢትዮ ኤይድ በሚል ከራሷ አልፋ ለተቸገሩ...
Apr 81 min read


መጋቢት 30 2017 - በ5 ተፋሰሶች በ45 ሚሊዮን ዩሮ ለሚተግበር ታቅዶ የነበረው የውሃ ሀብት አስተዳደር ስራ ዛሬ በሶስቱ ወንዞች ላይ ተጀምሯል
በ5 ተፋሰሶች በ45 ሚሊዮን ዩሮ ለሚተግበር ታቅዶ የነበረው የውሃ ሀብት አስተዳደር ስራ ዛሬ በሶስቱ ወንዞች ላይ ተጀምሯል፡፡ በተከዜ፣ አባይ፣ አዋሽ፣ ኦሞ ጊቤ፣ ሪፍት ቫሊ ተፋሰሶች ላይ የውሃ ሀብት አስተዳደር ስራ...
Apr 81 min read


መጋቢት 30 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ደቡብ_ሱዳን በደቡብ ሱዳኑ ተቃዳሚ ምክትል ፕሬዘዳንት ሪያክ ማቻር የሚመራው እና SPLM-IO የተሰኘው የጦር እና የፖለቲካ ድርጅት ውስጣዊ ክፍፍል እየገጠመው ነው ተባለ፡፡ በዚሁ ክፍፍል የተነሳ 4 የድርጅቱ ከፍተኛ...
Apr 82 min read


መጋቢት 30 2017 - ሌተናል ጀነራል ታደሰ ወረደ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዘዳንት ሆነው ተሰየሙ፡፡
ሌተናል ጀነራል ታደሰ ወረደ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዘዳንት ሆነው ተሰየሙ፡፡ ዛሬ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የፕሬዘዳንት ርክክብ ሥነ-ሥርዓት መካሄዱን እና አቶ ጌታቸው ረዳ ለሌተናል ጀነራል...
Apr 82 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








