ግንቦት 6 2017 - በክልሎች ገመድ ተወጥሮ ክፍያ የሚጠየቅባቸው ኬላዎች በመቶዎች የሚቆጠሩ ናቸው
- sheger1021fm
- 10 hours ago
- 1 min read
በክልሎች ገመድ ተወጥሮ ክፍያ የሚጠየቅባቸው ኬላዎች በመቶዎች የሚቆጠሩ ናቸው፡፡
የፌዴራል መንግስት የሚያውቃቸው ከ300 በላይ ኬላዎች መኖራቸውን የተናገረው የጉምሩክ ኮሚሽን ህዝቡ እፎይ እንዲል ፓርላማው እንዲያግዘው መጠየቁም ይታወሳል፡፡
መሰል ህገ-ወጥ አሰራሮች በሀገር ቤት ዋጋ እንዲወደድ ከማድረጋቸው ባሻገር ለአለም ገበያ የሚላኩ ምርቶች ዋጋ ላይም አወንታዊ አስተዋጽኦ ስላላቸው መንግስት ትኩረት እንዲሰጠው ተጠይቋል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ….
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 Telegram; https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📌 YouTube: https://shorturl.at/P4mpX
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
📌 Linkedin : https://shorturl.at/21bFN
Comments