top of page


ጥቅምት 10 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#እስራኤል እስራኤል በጋዛ ሰርጥ ዳግም የአየር ድብደባዋን ፈፀመች ተባለ፡፡ የእስራኤል ጦር ዳግም የአየር ድብደባውን የቀጠለው በጋዛ ደቡባዊ ክፍል እንደሆነ ቢቢሲ ፅፏል፡፡ ለደቡባዊ ጋዛው የአየር ድብደባ እስራኤል በሐማስ ትንኮሳ ተፈፅሞብኛ የሚል ክስ ማቅረቧን ተሰምቷል፡፡ የእስራኤል ጦር በሐማስ ፀረ ታንክ ሚሳየል ተተኩሶብኛ ብሏል፡፡ የፍልስጤማውያኑ ታጣቂ ቡድን ሐማስ በፊናው አንዲትም ጥይት አልተኮስኩም ማለቱ ተሰምቷል፡፡ የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለጋዛ ሰላም ባቀረቡት ባለ 20 ነጥቦች የሰላም እቅድ ተፋላሚዎቹ በተኩስ አቁም ሰንብተዋል፡፡ ይሁንና እስራኤል እና ሐማስ በተኩስ አቁም መጣስ መካሰሳቸው ተደጋግሟል፡፡ የእስራኤል ጦር ከትናንቱ የጋዛ የአየር ድብደባ በኋላ ወደ ተኩስ አቁሙ ተመልሻለሁ ማለቱ ተሰምቷል፡፡ #ኬንያ የኬንያ የቀድሞ
3 days ago2 min read


ጥቅምት 6 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#የአፍሪካ_ህብረት የአፍሪካ ህብረት ወታደራዊ የመንግስት ግልበጣ የተደረገባትን ማዳጋስካርን ከአባልነት አግጃለሁ ማለቱ ተሰማ፡፡ በዚያ ካፕሳት የተሰኘው ልዩ የጦር ክፍል መኮንኖች የፕሬዘዳንት አንድሬይ ራጆሊናን መንግስት ማስወገዳቸውን እወቁልን ያሉት መሰንበቻው እንደሆነ አልጀዚራ ፅፏል፡፡ የጦር መኮንኖቹ መንግስታዊ ስልጣኑን የተቆጣጠሩት አገሪቱ ከ2 ሳምንታት በላይ በተቃውሞ ስትናጥ ከሰነበተች በኋላ ነው፡፡ የአገሪቱ ህገ መንግስታዊ ፍርድ ቤት የገልባጮቹ አለቃ ኮሎኔል ሚካኤል ራንድ ኒሪያናን ጊዜያዊ ፕሬዘዳንት እንዲሆኑ ፈቅዶላቸዋል፡፡ የገልባጮቹ አለቃ በነገው እለት ቃለ መሐላ በመፈፀም ሀላፊነታቸው ይረከባሉ ተብሏል፡፡ ከዚያ አስቀድሞ ግን የአፍሪካ ህብረት ማዳጋስካርን ከአፍሪካ ህብረት አባልነትዋ አግጃለሁ ማለቱ ተሰምቷል፡፡ #ቬኒዙዌላ የቬኒዙዌላው ፕሬ
7 days ago3 min read


መስከረም 22 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ኒጀር_እና_ማሊ የኒጀር እና የማሊ ወታደራዊ መንግስታት በምክክር ላይ ናቸው ተባለ፡፡ የሁለቱ አገሮች ምክክር አስተናጋጅ ማሊ እንደሆነች አፍሪካ ኒውስ ፅፏል፡፡ የኒጀሩ ወታደራዊ መንግስት መሪ ጄኔራል አብዱራሂማኔ...
Oct 22 min read


ሰኔ 20 2017 - የውጪ ሀገር ወሬዎች
#ኢራን የኢራኑ የበላይ መሪ አያቶላህ ዓሊ ሐሚኒ አሜሪካ ዳግም ጥቃት ካደረሰችብን በቀጠናው የሚገኙ የጦር ሰፈሮቿን እንመታለን አሉ፡፡ የኢራኑ የበላይ መሪ በመንግስታዊው መገናኛ ብዙሃን በተላለፈ መልዕክታቸው በቀጠናው...
Jun 272 min read


ሰኔ 19 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ኬንያ ኬንያን ትናንት ሲንጣት የዋለ የፀረ መንግስት የተቃውሞ ሰልፍ ባስከተለው ግጭት በጥቂቱ የ8 ሰዎች ሕይወት ተቀጠፈ ተባለ፡፡ በመዲናይቱ ናይሮቢ እና በተለያዩ የኬኒያ ከተሞች የተቃውሞ ሰልፎች እንደተደረጉ ቢቢሲ...
Jun 262 min read


ሰኔ 17 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#እስራኤል_ኢራን እስራኤል ኢራንን በተኩስ አቁም ጣሽነት ከሰሰቻት፡፡ የእስራኤሉ የመከላከያ ሚኒስትር እስራኤል ካትዝ የተኩስ አቁም ከተደረገ በኋላ ኢራን ሚሳየሎች ተኩሳብናለች ማለታቸው አልጀዚራ ፅፏል፡፡ እሳቸውም...
Jun 242 min read


ሰኔ 7 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ኢራን ኢራንም በእስራኤል ላይ የብቀላ አፀፋ እየሰነዘረች ነው፡፡ እስራኤል ቀደም ሲል በኢራን የኒኩሊየር ተቋማት ላይ ያነጣጠረ ያለችውን ከባድ ድብደባ መፈፀሟን አልጀዚራ አስታውሷል፡፡ የኢራን ሹሞች በእስራኤል ድብደባ...
Jun 142 min read


ግንቦት 11 2017 የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሱዳን የሱዳን መንግስት ጦር በዳርፉር ግዛት አትሩን የተባለውን አካባቢ ከRSF ታጣቂዎች ቀምቼ ተቆጣጥሬአለሁ አለ፡፡ አትሩን ወታደራዊ ፋይዳው የጎላ ስፍራ ነው መባሉን አናዶሉ ፅፏል፡፡ ይሄን አካባቢ ከRSF...
May 192 min read


ጥር 15 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#አሜሪካ በአሜሪካ ከሎስአንጀለስ በተስተሰሜን አዲስ የሰደድ እሳት ተቀሰቀሰ፡፡ አዲሱ የሰደድ እሳት ካስታይቅ አካባቢ የሚገኙ ኮረብታማ ስፍራዎችን እያዳረሰ መሆኑን አረብ ኒውስ ፅፏል፡፡ የሰደድ እሳቱ በጥቂት...
Jan 232 min read


ጥር 12፣ 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#አሜሪካ የአሜሪካ 47ኛው ፕሬዘዳንት በመሆን ዛሬ በዓለ ሲመታቸውን የሚያከናውኑት ዶናልድ ትራምፕ በርካታ ትዕዛዛትን እንደሚሰጡ እወቁልኝ አሉ፡፡ ትራምፕ በዛሬው እለት በርካታ ትዕዛዛትን በመፈረም ስራ ላይ ይዋሉ...
Jan 202 min read


ህዳር 2፣ 2017 - የአቅርቦት እጥረት እና መሰረተ ልማቶች ላይ የሚደርስ ስርቆት ፈተና ሆነውብኛል ሲል የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል ተናገረ
የሀይል ማመንጫና የማከፋፈያ ጣቢያዎች በሚገነቡበት ወቅት የሚያጋጥም የአቅርቦት እጥረት እና መሰረተ ልማቶች ላይ የሚደርስ ስርቆት ፈተና ሆነውብኛል ሲል የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል ተናገረ፡፡ በተለይ ደግሞ በመሰረተ...
Nov 11, 20241 min read


ጥቅምት 5፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት በሊባኖስ ደቡባዊ ክፍል ተሰማርቶ የሚገኘው የድርጅቱ ሰላም አስከባሪ ሀይል ተልዕኮ ያለ አንዳች መታወክ መቀጠል አለበት አለ፡፡ በቅርቡ ሰላም አስከባሪው ከእስራኤል ጦር በኩል...
Oct 15, 20241 min read


ሐምሌ 18፣ 2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ኬንያ የኬንያው ፕሬዘዳንት ዊሊያም ሩቶ ከተቃዋሚው የፖለቲካ ጥምረት ወገን የሆኑ አራት ሚኒስትሮችን በአዲሱ ካቢኔ ውስጥ ማካተታቸው ተሰማ፡፡ ለተቃዋሚ ፖለቲከኞቹ ተሰጥተዋል ከተባሉ የሚኒስትርነት ቦታዎች የገንዘብ እና...
Jul 25, 20242 min read


ሰኔ 27፣ 2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ኬንያ በኬንያ የፓርላማ አባላትን ጨምሮ በየደረጃው ለሚገኙ የመንግስት ሹሞች ተፈቅዶ የነበረው የደሞዝ ጭማሪ እንዲቀር ተደረገ፡፡ ቀደም ሲል ጭማሪው ካለፈው ሰኞ አንስቶ ስራ ላይ ይውላል ተብሎ እንደነበር ቢቢሲ...
Jul 4, 20242 min read


ግንቦት 1፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ኬንያ ኬንያ ወቅታዊው ጎርፍ የገደላቸውን ዜጎች በብሔራዊ ደረጃ ልታስባቸው ነው፡፡ የሰሞኑ ጎርፍ ከ200 በላይ ሰዎች መግደሉን ቢቢሲ አስታውሷል፡፡ የጎርፍ ማቾቹ በነገው እለት በብሔራዊ ደረጃ ይታሰባሉ ተብሏል፡፡...
May 9, 20242 min read


ሚያዝያ 19፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ኬንያ በኬንያ ከባድ ጎርፍ አስከታዩ ዝናብ እንደሚቀጥል ማስጠንቀቂያ ተሰጠ፡፡ በአገሪቱ የሰሞኑ ጎርፍ የገደላቸው ብዛት ወደ 70 ከፍ ማለቱን TRT አፍሪካ ፅፏል፡፡ ርዕሰ ከተማ ናይሮቢ ሳይቀር የከባድ ጎርፍ ተጎጂ...
Apr 27, 20242 min read


መጋቢት 11፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#የአውሮፓ_ህብረት የአውሮፓ ህብረት አባሎች በየአገሮቻቸው ታግዶ የሚገኝን የሩሲያ ገንዘብ ለዩክሬይን የጦር መሳሪያ መግዣ ሊያውሉት ነው ተባለ፡፡ በጉዳዩ ላይ የህብረቱ አባል አገሮች የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ነገ...
Mar 20, 20242 min read


መጋቢት 4፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ቀይ_ባህር በቀይ ባህር የተሰማራው የጣሊያን ባህር ሀይል የየመን ሁቲዎች የሰደዷቸውን ሁለት አጥቂ ሰው አልባ በራሪ አካላት (ድሮኖችን) አወደምኩባቸው አለ፡፡ ጣሊያንም በአሜሪካ መራሹ ጥምረት የባህር ሀይል...
Mar 13, 20242 min read


ጥቅምት 19፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ኬንያ ወደ ኬንያ የሚመጡ አፍሪካዊያን በሙሉ ቪዛ መጠየቁ ሊቀርላቸው ነው ተባለ፡፡ የኬንያው ፕሬዘዳንት ዊሊያም ሩቶ ወደ ኬኒያ ለሚመጡ አፍሪካዊያን ቪዛ መጠየቁ እንደሚቀር በኮንጎ ብራዛቪል በተካሄደ የአየር ለውጥ...
Oct 30, 20232 min read


መስከረም 23፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሩዋንዳ በሩዋንዳው የዘር ፍጅት ተዋናይ ነበር የተባለ የቀድሞ የጦር መኮንን ኔዘርላንድ ውስጥ ተይዞ መታሰሩ ተሰማ፡፡ በዘር ፍጅቱ ተጠርጥሮ የተያዘው የቀድሞ የጦር መኮንን ፒየር ክሌቨር ክራንግዋ የተባለ ግለሰብ...
Oct 4, 20232 min read


መስከረም 9፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሱዳን የተባበሩት መንግስታት የህፃናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) በሱዳን የተፈናቃዮች መጠለያ ጣቢያዎች በህፃናት ላይ እየደረሰ ያለው ሞት በእጅጉ አሳሳቢ ነው አለ፡፡ በመጠለያ ጣቢያዎቹ ካለፈው ዓመት ግንቦት ወር...
Sep 20, 20232 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page