top of page


ጥቅምት 12 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ካሜሩን በካሜሩን ከሳምንት በፊት በተካሄደው ፕሬዘዳንታዊ ምርጫ አረጋዊው የአገሪቱ መሪ ፖል ቢያ እንዳሸነፉ የቅድሚያ ውጤቱ አሳየ ተባለ፡፡ የአገሪቱ የምርጫ አከናዋኝ መስሪያ ቤት በቅድሚያ ውጤቱ ፖል ቢያ ለፕሬዘዳንታው ምርጫው ከተሰጠው ድምፅ 53 በመቶውን በማግኘት አሸንፈዋል ማለቱን አፍሪካ ኒውስ ፅፏል፡፡ የፖል ቢያ የቅርብ ተፎካካሪ ኢሳ ቺሮማ ባካሪ ያገኙት ድምፅ 35 በመቶ እንደሆነ ተጠቅሷል፡፡ ባካሪ ከምርጫው በኋላ በተደጋጋሚ አሸንፌያለሁ ሲሉ ሰንብተዋል፡፡ ኢሣ ቺሮማ ባካሪ ውጤቱ በወጉ ይጣራልኝ ማለት መጀመራቸው ተሰምቷል፡፡ የ92 አመቱ አረጋዊ ፖል ቢያ የምርጫ ድላቸው ከፀናላቸው የ42 አመታት መሪነታቸውን በመ5 ዓመታት ይጨምርላቸዋል ተብሏል፡፡ የአገሪቱ ህገ መንግስታዊ ምክር ቤት ይፋዊ ውጤቱን ሰሞኑን እወቁት እንደሚል በመረጃው ተጠቅሷል፡፡
13 hours ago2 min read


ሐምሌ 18 2017 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ፈረንሳይ ፈረንሳይ ለፍልስጤም ነፃ አገርነት ይፋዊ እውቅና ልትሰጥ ነው፡፡ ፈረንሳይ ለፍልስጤም ነፃ አገርነት እውቅና ለመስጠት መሰናዳቷን ፕሬዘዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በኤክስ ማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባኖሩት መልዕክት...
Jul 252 min read


ሰኔ 23 2017 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ኢራን የኢራኑ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር መጂድ ታክት ራቫንቺ ወደ ዲፕማሲዊ ንግግር እንድንመለስ ከፈለገች አሜሪካ ተጨማሪ ጦር ጥቃት እንደማታደርስብን ማረጋገጫ ልትሰጠን ይገባል አሉ፡፡ ራቫንቺ አሜሪካ በሽምጋዮች...
Jun 302 min read


ግንቦት 25 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሱዳን አዲሱ የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር ካሚል ኢድሪስ ቃለ መሐላ በመፈፀም ሀላፊነታቸውን ተረከቡ፡፡ ካሚል ኢድሪስ የቃለ መሐላ ስነ ስርዓትን ያከናወኑት የሱዳን ሉአላዊ ምክር ቤት የተሰኘው አካል የበላይ የሆኑት ጄኔራል...
Jun 21 min read


ሚያዝያ 22 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#አትላንቲክ_ውቅያኖስ ወደብ አልባዎቹ ማሊ፣ ኒጀር እና ቡርኪናፋሶ በአትላንቲክ ውቅያኖስ በኩል መውጫ ሊያገኙ ነው፡፡ የሞሮኮ መንግስት ሶስቱ የምዕራብ አፍሪካ አገሮች በግዛቱ በኩል ወደ አትላቲክ ውቅያኖስ መውጫ...
Apr 301 min read


ጥር 29 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሩሲያ_ዩክሬይን ሩሲያ እና ዩክሬይን የጦር ምርከኞች ልውውጥ አደረጉ፡፡ ሁለቱም አገሮች እያንዳንዳቸው 150 የጦር ምርኮኞችን እንደተረከቡ TRT ፅፏል፡፡ ከዩክሬይን የተለቀቁት ሩሲያውያን የጦር ምርኮኞች በቤላሩስ...
Feb 62 min read


ህዳር 23፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#አሜሪካ ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ የብሪክስ አባል አገሮች በአለም አቀፍ ንግድ በዶላር ከመገበያየት ካፈነገጡ በእጥፍ የቀረጥ ታሪፍ እቆልልባቸዋለሁ አሉ፡፡ ሙከራም ለቀረጥ ቁለላ እንደሚዳርግ ትራምፕ...
Dec 2, 20242 min read


የጥቅምት 7፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ናይጀርያ በናይጀርያ በተገለበጠው የነዳጅ ማጓጓዣ ቦቴ ፍንዳታ ሕይወታቸው ያለፈው ሰዎች ብዛት 153 ደረሰ፡፡ የነዳጅ ማጓጓዣው ቦቴ ተገልብጦ የፈነዳው በአገሪቱ ሰሜናዊ ምዕራብ ግዛት ነው መባሉን ቢቢሲ ፅፏል፡፡...
Oct 17, 20241 min read


ጥቅምት 6፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ናይጀርያ በናይጀርያ በነዳጅ ማጓጓዣ ቦቴ ላይ በደረሰ ፍንዳታ እና ቃጠሎ የ90 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ አደጋው የደረሰው በሰሜናዊ ምስራቅ የአገሪቱ ክፍል ነው፡፡ የነዳጅ ማመላለሻ ቦቴው አደጋው የገጠመው በካኖ ሐዴጂያ...
Oct 16, 20242 min read


ሐምሌ 29፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ናይጀርያ የናይጀርያው ፕሬዘዳንት ቦላ ቲኑቡ በአገሪቱ የተለያዩ ክፍሎች የተቀሰቀሰው ሕዝባዊ ተቃውሞ እንዲቆም ጥሪ አቀረቡ፡፡ ተቃውሞው የተነሳው በአገሪቱ እየተባባሰ የመጣውን የኑሮ ውድነት አልቻልነውም ባሉ ዜጎች...
Aug 5, 20242 min read


ግንቦት 28፣2016 – የባህር ማዶ ወሬዎች
#እሳተ_ገሞራ በፊሊፒንስ ኔግሮስ ደሴት እሳተ ገሞራ ፈነዳ፡፡ እሳተ ገሞራው የፈነዳው በካንሎን ተራራ እንደሆነ አረብ ኒውስ ፅፏል፡፡ እሳተ ገሞራው እንደፈነዳ በአቅራቢያው ይኖሩ የነበሩ በብዙ መቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች...
Jun 5, 20242 min read


ህዳር 18፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ብሪታንያ የብሪታንያ መንግስት ጥገኝነት ፈላጊዎችን ወደ ሩዋንዳ በመላኩ እቅዴ እገፋበታለሁ አለ፡፡ የሀገር ውስጥ ደህንነት ሚኒስትሩ ጄምስ ክሌቨርሊ በአደገኛው የባህር መስመር ወደ አገሪቱ የሚገቡ ስደተኞችን ለመከላከል...
Nov 28, 20232 min read


ጥቅምት 20፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሐማስ የፍልስጤማውያኑ የጦር እና የፖለቲካ ድርጅት(ሐማስ) ከ3 ሳምንታት በፊት ካገታቸው ሰዎች መካከል እንደሆኑ የተገመተን የ3 ሰዎች የቪዲዮ ምስል እዩልኝ አለ፡፡ በቪዲዮ ምስሉ ላይ አንደኛዋ የእስራኤሉን ጠቅላይ...
Oct 31, 20232 min read


የጳጉሜ 2፣2015 የባህርማዶ ወሬዎች
#ኬንያ በኬንያ ሲካሄድ የሰነበተው የአፍሪካ የአየር ለውጥ ጉባኤ ተካፋዮች ለችግሩ ማቃለያ የገንዘብ ድጋፍ የሚገኝበትን ምክረ ሀሳብ አቀረቡ፡፡ መግለጫም ማውጣታቸውን አናዶሉ ፅፏል፡፡ በተለይም ለችግሩ ማቃለያ ለድሆቹ...
Sep 7, 20232 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page