top of page


ህዳር 1 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ስሎቫኪያ በአውሮፓ አገሮች ታግዶ የሚገኘው የሩሲያ ገንዘብ ለዩክሬይን በብድር የመሰጠቱ ሀሳብ ከስሎቫኪያ በኩል ጠንካራ ተቃውሞ ገጠመው፡፡ በአውሮፓ ህብረት ዘንድ ታግዶ ከሚገኘው የሩሲያ ገንዘብ 140 ቢሊዮን ዩሮው ለዩክሬይን የጦር መደገፊያ በብድር እንዲሰጣት ምክር ከተያዘ መቆየቱን አናዶሉ አስታውሷል፡፡ የስሎቫኪያው ጠቅላይ ሚኒስትር ሮበርት ፊኮ ግን እኛ የዚህ ውጥን አካል አይደለንም ማለታቸው ተሰምቷል፡፡ ከዚህ ይልቅ ለዩክሬይኑ ጦርነት ማብቃት ጥረቱ ቢበረታ ይሻላል ብለዋል ፊኮ፡፡ የታገደው የሩሲያ ገንዘብ ለዩክሬይን የጦር መደገፊያነት በብድር በሚሰጥበት መላ በአውሮፓ ህብረት መድረክ በመጪው ወር በታላቁ እንደሚመከርበት ታውቋል፡፡ ገንዘቡ ለዩክሬይን በብድር እንዲፈቀድላት የሁሉንም የህብረቱ አባል አገሮች ሙሉ ስምምነት እንደሚሻ ተ
Nov 10, 20252 min read


መስከረም 6 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ስፔን የስፔኑ ጠቅላይ ሚኒስተር ፔድሮ ሳንቼዝ እስራኤል በጋዛ በምታካሂደው የጦር ዘመቻ ተቃውሟቸውን እያበረቱት ነው ተባለ፡፡ ፔድሮ ሳንቼዝ እስራኤል የጋዛ ዘመቻዋን እንድታቆም ለማስገደድ ከማንኛውም አለም አቀፋዊ...
Sep 16, 20252 min read


መስከረም 2 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ብሪታንያ በአሜሪካ ሴቶችን የወሲብ ባሮቹ በማድረግ ሲገለገልባቸው ነበር ከተባለው ጄፍሪ ኤፒስተን ጋር ግንኙነት ነበራቸው የተባሉት በአሜሪካ የብሪታንያው አምባሳደር ፒተር ማንዴልሰን ከሀላፊነታቸው ተባረሩ፡፡ አምባሳደሩ...
Sep 12, 20252 min read


ሐምሌ 23 2017 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ሩሲያ በሩሲያ ሩቅ ምስራቅ ካምቻትካ የባህር ዳርቻ በእጅግ ከባድ ርዕደ መሬት ተመታ፡፡ ርዕደ መሬቱ በብዙ ስፍራዎች ጎርፍ ማስከተሉን ቢቢሲ ፅፏል፡፡ የካምቻትካን የባህር ዳርቻ የመታው ነውጥ በርዕደ መሬት መለኪያ...
Jul 30, 20252 min read


ሐምሌ 11 2017 የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ብሪታንያ በብሪታንያ የመራጭ ድምፅ ሰጭዎች እድሜ ዝቅ ሊደረግ ነው፡፡ እስካሁን በአገሪቱ የሚሰራበት የመራጮች ዝቅተኛ እድሜ 18 እንደሆነ አልጀዚራ አስታውሷል፡፡ አሁን ግን የድምፅ ሰጭዎቹን እድሜ ወደ 16 አመት ዝቅ...
Jul 18, 20252 min read


ግንቦት 28 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#አሜሪካ የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ የ12 አገሮች ዜጎች ወደ አገራችን ድርሽ እንዳይሉብን አሉ፡፡ በፕሬዘዳንቱ አዲስ ትዕዛዝ መሰረት የአፍጋኒስታን ፣ የቻድ ፣ የኮንጎ ፣ የኢኳቶሪያል ፣ ጊኒ ፣ የኤርትራ ፣...
Jun 5, 20252 min read


ግንቦት 27 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሱዳን ሱዳን ውስጥ የተባበሩት መንግስታትን የእርዳታ ምግብ በጫኑ ተሽከርካሪዎች ላይ በተፈፀመ ጥቃት አምስት የረድኤት ሰራተኞች ተገደሉ፡፡ በጥቃቱ አካላዊ ጉዳት የገጠማቸው እንዳሉ ቢቢሲ ፅፏል፡፡ እርዳታ በጫኑት...
Jun 4, 20252 min read


ግንቦት 20 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ጋዛ በጋዛ ሰርጥ የምግብ እርዳታ ማከፋፈያ ማዕከል ከፍተኛ ረብሻ እና ውጥንቅጥ ተፈጠረ፡፡ ለ3 ወራት ምናምኒት ሰብአዊ እርዳታ ያላገኙ ፍልስጤማውያን ወደ እርዳታ ማከፋፈያው መጉረፋቸው ቀድሞ ለመግባት በተፈጠረ...
May 28, 20252 min read


ግንቦት 13 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ብሪታንያ ብሪታንያ ከእስራኤል ጋር ጀምራ የነበረውን የነፃ ንግድ ንግግር አቋረጠች ተባለ፡፡ የብሪታንያው ጠቅላይ ሚኒስትር ኪየር ስታርመር መንግስት ከእስራኤል ጋር ሲደረግ የነበረውን ንግድ ነክ ንግግር ያቋረጠው...
May 21, 20252 min read


ግንቦት 12 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ፈረንሳይ ፈረንሳይ በደቡብ አሜሪካ አማዞን ጫካ ውስጥ ከፍተኛ ጥበቃ የማይለየው እስር ቤት ልትገነባ ነው ተባለ፡፡ የፈረንሳዩ የፍትህ ሚኒስትር ጌራልድ ድራማኒን ፍሬንች ጉያና በተባለው የፈረንሳይ የባህር ማዶ...
May 20, 20252 min read


መስከረም 29፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#እስራኤል የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ ሊባኖሳዊያን ሔዝቦላህን መንግለው እንዲጥሉት ጥሪ አቀረቡ፡፡ ኔታንያሁ የሊባኖስ ሕዝብ ሔዝቦላህን መንግሎ ካልጣለው አገሪቱ እንደ ጋዛ ትፈራርሳለች ሲሉ...
Oct 9, 20242 min read


ሚያዝያ 1፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ኒጀር የኒጀር ወታደራዊ መንግስት አሜሪካን በቃ ወታደሮችሽን ከሀገሬ አስወጪልኝ አለ፡፡ የኒጀር ወታደራዊ መንግስት ለአሜሪካ መሰል ጥያቄ ሲያቀርብ ወር ባልሞላ ጊዜ የትናንቱ 2ኛው እንደሆነ ቢቢሲ ፅፏል፡፡ የምዕራብ...
Apr 9, 20242 min read


ህዳር 18፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ብሪታንያ የብሪታንያ መንግስት ጥገኝነት ፈላጊዎችን ወደ ሩዋንዳ በመላኩ እቅዴ እገፋበታለሁ አለ፡፡ የሀገር ውስጥ ደህንነት ሚኒስትሩ ጄምስ ክሌቨርሊ በአደገኛው የባህር መስመር ወደ አገሪቱ የሚገቡ ስደተኞችን ለመከላከል...
Nov 28, 20232 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








