top of page
ታህሳስ 11፣ 2015- የታለመለት ብሄራዊ የነዳጅ ድጎማ ስርዓት ባለፈው ሀምሌ ወር ስራ ላይ መዋሉ ይታወሳል
የታለመለት ብሄራዊ የነዳጅ ድጎማ ስርዓት ባለፈው ሀምሌ ወር ስራ ላይ መዋሉ ይታወሳል። አሰራሩ የመንግስትን ወጪ በከፍተኛ መጠን መቀነሱ ቢነገርም ህብረተሰቡን ምን ያህል ተጠቃሚ እያደረገ ነው? የሚለው ግን ጥያቄ ነው።...
Dec 20, 20221 min read
ታህሳስ 11፣ 2015- በቅርቡ የአለም ባንክ 745 ሚሊዮን ዶላር ለኢትዮጵያ እርዳታ ለመስጠት መወሰኑ ተነግሯል
በቅርቡ የአለም ባንክ 745 ሚሊዮን ዶላር ለኢትዮጵያ እርዳታ ለመስጠት መወሰኑ ተነግሯል፡፡ እርዳታው የተለያዩ ሁለት ፕሮጀክቶችን ለማስፈፀም የሚሰጥ መሆኑ ተነግሯል፡፡ እንዲህ ለውስን ፕሮጀክት ተብሎ የተሰጠ እርዳታ...
Dec 20, 20221 min read
ታህሳስ 11፣ 2015- በተለያዩ ወቅቶች ከሳውዲ አረቢያ ወደ ሀገር እንዲመለሱ ከተደረጉ ዜጎች መካከል የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆኑትን በመመዝገብ ስልጠናና ብድር
በተለያዩ ወቅቶች ከሳውዲ አረቢያ ወደ ሀገር እንዲመለሱ ከተደረጉ ዜጎች መካከል የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆኑትን በመመዝገብ ስልጠናና ብድር እየሰጠ መሆኑን ሰምተናል፡፡ የኔነህ ሲሳይ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች...
Dec 20, 20221 min read
ታህሳስ 7፣ 2015- አለም አቀፍ ትንታኔ
አለም አቀፍ ትንታኔ አፍሪካ ከእኔ ጋር ስሪ ባዮቿ የውጭ ኃይሎች እየበዙ ነው፡፡ አሜሪካ ከአፍሪካ ጋር ግንኙነታችንን ወደ አዲስ ምዕራፍ እናሸጋግረዋለን ማለቷ ተሰምቷል፡፡ አፍሪካ በኃያላኑ ግብ ግብ ውስጥ በሚዛናዊነት...
Dec 17, 20221 min read


ታህሳስ 8፣ 2015- ፀሐይ ባንክ ካፒታሉን ወደ 5 ቢሊየን ብር ለማሳደግ ዛሬ በአንደኛው አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ መወሰኑ ተሰማ
ፀሐይ ባንክ ካፒታሉን ወደ 5 ቢሊየን ብር ለማሳደግ ዛሬ በአንደኛው አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ መወሰኑ ተሰማ፡፡ የባንኩ ካፒታል 2 ቢሊየን 162 ሚሊየን 534 ሺህ ብር በመጀመር ወደ 5 ቢሊየን ብር እንዲያድግ...
Dec 17, 20221 min read


ታህሳስ 8፣ 2015- በሩሲያ እና ዩክሬይን መካከል የተከሰተውን ጦርነት የንግድ እንቅስቃሴን የምግብ አቅርቦትና የነዳጅ ዋጋ ላይ ተፅዕኖ በመፍጠር የአለም ምጣ
በሩሲያ እና ዩክሬይን መካከል የተከሰተውን ጦርነት የንግድ እንቅስቃሴን የምግብ አቅርቦትና የነዳጅ ዋጋ ላይ ተፅዕኖ በመፍጠር የአለም ምጣኔ ሀብትን ምስቅልቅሉ ውስጥ ከቶታል፡፡ በአገር ውስጥም ከሁለት ዓመት በላይ...
Dec 17, 20221 min read


ታህሳስ 8፣ 2015- አገር አቀፍ የወጣቶች ምክር ቤት ለማቋቋም በተዘጋጀ የመነሻ ሰነድ ላይ በአዳማ ውይይት እየተካሄደ ነው
አገር አቀፍ የወጣቶች ምክር ቤት ለማቋቋም በተዘጋጀ የመነሻ ሰነድ ላይ በአዳማ ውይይት እየተካሄደ ነው። የሚቋቋመው ምክር ቤት የወጣቶች ድምፅ በመሆን ለአባላቱ መብትና ጥቅም ይሰራል ተብሏል። መንግስትን የማማከርና...
Dec 17, 20221 min read
ታህሳስ 7፣ 2015- በየዓመቱ ወደ ሃገር ውስጥ የሚገባው ተሽከርካሪ አንዲት ድሃ አገር የምትችለው አይመስልም
በየዓመቱ ወደ ሃገር ውስጥ የሚገባው ተሽከርካሪ አንዲት ድሃ አገር የምትችለው አይመስልም፡፡ አዲስ የሚገቡት ቀድመው ከነበሩት ጋር ሲደመሩ የሃገራችን መንገዶች እንዳልቻሏቸው እየታየ ነው፡፡ መንገዶችና ተሽከርካሪዎቹ...
Dec 17, 20221 min read
ታህሳስ 7፣ 2015- አንድ ጤናው የታወከ ሰው ህክምና ፍለጋ ብዙ ሊወጣ፣ ሊወርድ ይችላል
አንድ ጤናው የታወከ ሰው ህክምና ፍለጋ ብዙ ሊወጣ፣ ሊወርድ ይችላል፡፡ ሐኪምም መሳሪያም ያላቸው ጤና ተቋማት ማግኘት፣ ማረፊያው፣ መድሃኒቱ እንደልብ አለመሆን ታማሚን ያጉላላሉ፤ ያንገላታሉ፡፡ በተለይ ስፔሻሊስት...
Dec 17, 20221 min read
ታህሳስ 7፣ 2015- ሙስና ወዝ የተጣገብነው ጉድለት ሆነና፣ ለማክሰሚያ ተብለው የተወጠኑት ርምጃዎች ሁሉ የማያስፈሩት ሆነ
ሙስና ወዝ የተጣገብነው ጉድለት ሆነና፣ ለማክሰሚያ ተብለው የተወጠኑት ርምጃዎች ሁሉ የማያስፈሩት ሆነ፡፡ መንግስትም ካሁን በፊት ሙስናን ለመቆጣጠር ይበጀኛል የሚላቸው ዘዴዎች መቀየሱን ይነግረናል እንጂ ውጤቱን...
Dec 17, 20221 min read


ታህሳስ 8፣ 2015- የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ የአርብቶ አደሩና አርሶ አደሩን ስራ ለመደገፍ እስካሁን ከ9.7 ቢሊየን ብር በላይ ፋይናንስ አድርጌያለው አለ
የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ የአርብቶ አደሩና አርሶ አደሩን ስራ ለመደገፍ እስካሁን ከ9.7 ቢሊየን ብር በላይ ፋይናንስ አድርጌያለው አለ። ይንን ያህል ገንዘብ በማቅረብም በኢትዮዽያ ቀዳሚው ባንክ ሆኛለው ብሏል። ባንኩ...
Dec 17, 20221 min read


ታህሳስ 7፣ 2015- የቀድሞ የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ጃኮብ ዙማ በሀላፊነት ላይ የሚገኙትን ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሣን በፍርድ ቤት መክሰሳቸው ተሰማ
የቀድሞ የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ጃኮብ ዙማ በሀላፊነት ላይ የሚገኙትን ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሣን በፍርድ ቤት መክሰሳቸው ተሰማ፡፡ ዙማ በጆሃስበርግ ፍርድ ቤት በግል በራማፎሣ ላይ ክስ መመስረታቸውን በስማቸው...
Dec 16, 20221 min read
ታህሳስ 7፣ 2015- ያለመከሰስ መብቱ ሳይነሳ በፀጥታ አካላት ድብደባ ደርሶበት ታስሯል ስለተባለው የደቡብ ክልል የምክር ቤት አባል ጉዳይ ከክልሉ ፖሊስ ምላሽ
ያለመከሰስ መብቱ ሳይነሳ በፀጥታ አካላት ድብደባ ደርሶበት ታስሯል ስለተባለው የደቡብ ክልል የምክር ቤት አባል ጉዳይ ከክልሉ ፖሊስ ምላሽ ማግኘት እንዳልቻለ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ተናገረ፡፡ የክልሉ ፖሊስ ተመራጩ የት...
Dec 16, 20221 min read
ታህሳስ 7፣ 2015- በፖሊሲ መቀያየር ምክንያት የኢትዮጵያ አምራች ኢንዱስትሪ እድገቱ አዝጋሚ፣ ግቡንም መምታት የተሳነው መሆኑን ጥናት አሳየ
በፖሊሲ መቀያየር ምክንያት የኢትዮጵያ አምራች ኢንዱስትሪ እድገቱ አዝጋሚ፣ ግቡንም መምታት የተሳነው መሆኑን ጥናት አሳየ፡፡ ጥናቱን ያካሄደው የኢትዮጵያ ፖሊሲ ጥናት ተቋም ነው፡፡ ተመስገን አባተ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ...
Dec 16, 20221 min read


ታህሳስ 7፣ 2015- በፈረንሳይ ሊዮን ከተማ አቅራቢያ በአንድ የመኖሪያ ሕንፃ ላይ የተቀሰቀሰ ቃጠሎ 10 ሰዎችን መግደሉ ተሰማ
በፈረንሳይ ሊዮን ከተማ አቅራቢያ በአንድ የመኖሪያ ሕንፃ ላይ የተቀሰቀሰ ቃጠሎ 10 ሰዎችን መግደሉ ተሰማ፡፡ በቃጠሎ ሕይወታቸው ከተቀጠፈው መካከል አምስቱ ሕፃናት እንደሆኑ ፍራንስ 24 ፅፏል፡፡ አራት ሰዎች ደግሞ...
Dec 16, 20221 min read


ታህሳስ 7፣ 2015- በመንግስት ግዥና ጨረታ የሚሳተፉ አቅራቢዎች በገቡት ውል መሠረት ግዴታቸውን እንዲወጡ ጠንካራ የቁጥጥር ስርዓት ሊኖር ይገባል ተባለ
በመንግስት ግዥና ጨረታ የሚሳተፉ አቅራቢዎች በገቡት ውል መሠረት ግዴታቸውን እንዲወጡ ጠንካራ የቁጥጥር ስርዓት ሊኖር ይገባል ተባለ። ይህ የተባለው በመንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን እንዲሁም በመንግስት ግዢ...
Dec 16, 20221 min read
ታህሳስ 7፣ 2015- የሕዳሴውን ግድብ በተመለከተ ኢትዮጵያ ያላትን እውነት ከማስረዳት ባለፈ ጉዳዩን የአፍሪካም አጀንዳ ልታደርገው ይገባል ተባለ
የሕዳሴውን ግድብ በተመለከተ ኢትዮጵያ ያላትን እውነት ከማስረዳት ባለፈ ጉዳዩን የአፍሪካም አጀንዳ ልታደርገው ይገባል ተባለ፡፡ ተለዋዋጭ በሆነው የዓለም የዲፕሎማቲክ መንገድ የኢትዮጵያ የህዳሴውን ግድብ በተመለከተ...
Dec 16, 20221 min read
ታህሳስ 7፣ 2015- ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ለበርካታ ዜጎች የጤና መቃወስ ምክንያት እየሆኑ የመጡት ተላላፊ ያልሆኑ ህመሞች የጤና ችግር ከሆኑ ከራርመዋል
ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ለበርካታ ዜጎች የጤና መቃወስ ምክንያት እየሆኑ የመጡት ተላላፊ ያልሆኑ ህመሞች የጤና ችግር ከሆኑ ከራርመዋል፡፡ በእለት ተዕለት ኑሯችንን የምናሳልፍባቸው አካባቢዎች ለዚህ ችግር እየዳረጉን ነው...
Dec 16, 20221 min read
ታህሳስ 7፣ 2015- ቀድሞውንም በቂ የባቡር ቁጥር አይሰማራበትም
ቀድሞውንም በቂ የባቡር ቁጥር አይሰማራበትም፡፡ በተደጋጋሚም የባቡር ምልልስ ይቋረጥበታል የሚል ቅሬታ የሚቀርብበት የአዲስ አበባ የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ከተማዋ ላይ ከናካቴው አገልግሎት ካቆሙ ሰነባበተ፡፡...
Dec 16, 20221 min read
ታህሳስ 7፣ 2015- የህትመት ግብዓት ዋጋ መጨመር ለኢትዮጵያ የህትመት ኢንዱስትሪ አደጋ ጋርጧል ተባለ
የህትመት ግብዓት ዋጋ መጨመር ለኢትዮጵያ የህትመት ኢንዱስትሪ አደጋ ጋርጧል ተባለ፡፡ ተመስገን አባተ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Dec 16, 20221 min read


ታህሳስ 6፣ 2015- በታለመለት የነዳጅ ድጎማ ስርዓት ዙሪያ የሚስተዋሉ ችግሮች አፋጣኝ የማስተካከያ እርምጃ እንዲወሰድባቸው ተጠየቀ
በታለመለት የነዳጅ ድጎማ ስርዓት ዙሪያ የሚስተዋሉ ችግሮች አፋጣኝ የማስተካከያ እርምጃ እንዲወሰድባቸው ተጠየቀ። የህዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም በታለመለት የነዳጅ ድጎማ ስርዓት አፈፃፀም ዙሪያ ያስጠናውን ጥናት ዛሬ በአዳማ...
Dec 15, 20221 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








