top of page

ታህሳስ 7፣ 2015- አንድ ጤናው የታወከ ሰው ህክምና ፍለጋ ብዙ ሊወጣ፣ ሊወርድ ይችላል


አንድ ጤናው የታወከ ሰው ህክምና ፍለጋ ብዙ ሊወጣ፣ ሊወርድ ይችላል፡፡


ሐኪምም መሳሪያም ያላቸው ጤና ተቋማት ማግኘት፣ ማረፊያው፣ መድሃኒቱ እንደልብ አለመሆን ታማሚን ያጉላላሉ፤ ያንገላታሉ፡፡


በተለይ ስፔሻሊስት ሐኪሞችን ማግኘትና መታከም ለብዙዎች ፈታኝ ነው፡፡


እነዚህን ችግሮች ይቀርፋል፣ የጤና ተደራሽነቱን ያሰፋዋል ተብለው ከተያዙ መላዎች አንዱ ቴሌሜዲስን ነው፡፡


ቴሌሜዲስን ግን ምንድነው?


ንጋቱ ሙሉ


ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…



bottom of page