top of page

ታህሳስ 7፣ 2015- በፈረንሳይ ሊዮን ከተማ አቅራቢያ በአንድ የመኖሪያ ሕንፃ ላይ የተቀሰቀሰ ቃጠሎ 10 ሰዎችን መግደሉ ተሰማ


በፈረንሳይ ሊዮን ከተማ አቅራቢያ በአንድ የመኖሪያ ሕንፃ ላይ የተቀሰቀሰ ቃጠሎ 10 ሰዎችን መግደሉ ተሰማ፡፡


በቃጠሎ ሕይወታቸው ከተቀጠፈው መካከል አምስቱ ሕፃናት እንደሆኑ ፍራንስ 24 ፅፏል፡፡


አራት ሰዎች ደግሞ በቃጠሎው ከባድ ጉዳት እንዳጋጠማቸው ተሰምቷል፡፡

ለሕይወታቸውም ያሰጋቸዋል ተብሏል፡፡


ቃጠሎውን በ170 የአደጋ ተከላካዮች ጥረት ማጥፋት እንደተቻለ ታውቋል፡፡


የቃጠሎው ምርመራ እንደሚከናወን በዘገባው ተጠቅሷል፡፡


የኔነህ ከበደ


ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…


bottom of page