ታህሳስ 7፣ 2015- አለም አቀፍ ትንታኔDec 17, 20221 min readአለም አቀፍ ትንታኔአፍሪካ ከእኔ ጋር ስሪ ባዮቿ የውጭ ኃይሎች እየበዙ ነው፡፡ አሜሪካ ከአፍሪካ ጋር ግንኙነታችንን ወደ አዲስ ምዕራፍ እናሸጋግረዋለን ማለቷ ተሰምቷል፡፡ አፍሪካ በኃያላኑ ግብ ግብ ውስጥ በሚዛናዊነት ጥቅሟን ማስጠበቅ የሚያስችላትን ፖሊሲ ልትነድፍ ይገባታል ተብሏል፡፡ የኔነህ ከበደ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz
የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ "ጉዞ ወደ FIFA የዓለም ዋንጫ 2026"በሚል ሲያካሂድ በነበረው የሽልማት መርሐ ግብር አሸናፊ የሆኑትን ሁለት እድለኞች ይፋ አደረገ።
Comments