top of page
ጥር 19፣ 2015- 2014 የትምህርት ዘመን 12 ክፍል ብሔራዊ ፈተና ካስፈተኑ ትምህርት ቤቶች መካከል 1,161 ትምህርት ቤቶች አንድም ተማሪ ማሳለፍ አልቻሉ
2014 የትምህርት ዘመን 12 ክፍል ብሔራዊ ፈተና ካስፈተኑ ትምህርት ቤቶች መካከል 1,161 ትምህርት ቤቶች አንድም ተማሪ ማሳለፍ አልቻሉም ተባለ፡፡ በሌላ በኩል 7 ትምህርት ቤቶች ያስፈተኗቸው ሁሉም ተማሪዎች...
Jan 28, 20231 min read
ጥር 19፣ 2015- በኢትዮጵያ በተለይ ባለፉት 2 ዓመታት የነበረው ጦርነት እና እዚህም እዚያም የሚያጋጥሙ ግጭቶች ሀገሪቱን ብዙ ዋጋ አስከፍሏታል
በኢትዮጵያ በተለይ ባለፉት 2 ዓመታት የነበረው ጦርነት እና እዚህም እዚያም የሚያጋጥሙ ግጭቶች ሀገሪቱን ብዙ ዋጋ አስከፍሏታል፡፡ የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ደግሞ አንደኛው ተጎጂ ዘርፍ ነው፡፡ የውጭ ሀገር...
Jan 28, 20231 min read
ጥር 19፣ 2015 - የኢትዮጵያ የትምህርት ጥራት መውደቁ በተለያዩ አስረጂዎች የተረጋገጠ ነው
የኢትዮጵያ የትምህርት ጥራት መውደቁ በተለያዩ አስረጂዎች የተረጋገጠ ነው፡፡ 4ኛ ክፍል ካጠናቀቁት ተማሪዎች 52 በመቶዎቹ ማንበብ አይችሉም፡፡ የዘንድሮ 12 ክፍል መልቀቂያ ፈተናን ከወሰዱት ውስጥ ከ50 በመቶ በላይ...
Jan 28, 20231 min read


ጥር 18፣ 2015- በጋምቢያ በመንግስት ግልበጣ ሴራ ተወንጅለው ከነበሩት መካከል አምስቱ በፍርድ ቤት በነፃ ተሰናበቱ
በጋምቢያ በመንግስት ግልበጣ ሴራ ተወንጅለው ከነበሩት መካከል አምስቱ በፍርድ ቤት በነፃ ተሰናበቱ፡፡ በፍርድ ቤት ከክስ ነፃ የተደረጉት ሶስት ወታደሮች እና ሁለት ሲቪሎች እንደሆኑ አፍሪካ ኒውስ ፅፏል፡፡ ሌሎች 4...
Jan 26, 20231 min read


ጥር 18፣ 2015- በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ የኤሌክትሪክ መጥፋት እና መቋረጡን በመቃወም ህዝባዊ ሰልፍ ተደረገ
በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ የኤሌክትሪክ መጥፋት እና መቋረጡን በመቃወም ህዝባዊ ሰልፍ ተደረገ፡፡ በደቡብ አፍሪካ የኤሌክትሪክ መጥፋት እና መቋረጥ ከጀመረ መቆየቱን ዘ አፍሪካ ኒውስ ፅፏል፡፡ በአሁኑ ወቅት በየእለቱ...
Jan 26, 20231 min read


ጥር 18፣ 2015የአሜሪካው ገናና የአውሮፕላን አምራች ቦይንግ ኩባንያ ክስ ሊመሰረትበት ነው ተባለ
ጥር 18፣ 2015 የአሜሪካው ገናና የአውሮፕላን አምራች ቦይንግ ኩባንያ ክስ ሊመሰረትበት ነው ተባለ፡፡ ጉዳዩ ከ4 ዓመታት በፊት በወራት ልዩነት የመከስከስ አደጋ ከገጠማቸው የኢንዶኔዥያው ላየን ኤር እና የኢትዮጵያ...
Jan 26, 20231 min read
ጥር 18፣ 2015- የኮዬ ፈጬ ነዋሪዎች የመሰረት ችግር ገጠመን አሉ፡፡
የኮዬ ፈጬ ነዋሪዎች የመሰረት ችግር ገጠመን አሉ፡፡ የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በመንገድ ግንባታ ሰበብ ዘላቂ መፍትሄ ማምጣት አልቻልኩም ብሏል፡፡ የመንገዶች ባለስልጣን በበኩሉ እኔ ሰበብ ልሆን አይገባም...
Jan 26, 20231 min read
ጥር 18፣ 2015- የኢትዮጵያ የልማት ባንክ ላሰናዳው ስልጠና ከ50-60 ሺህ ሰው ይመዘገባል ተብሎ ቢጠበቅም እስካሁን ከተገመተው ከሁለት እጥፍ በላይ ተመዝግ
የኢትዮጵያ የልማት ባንክ ላሰናዳው ስልጠና ከ50-60 ሺህ ሰው ይመዘገባል ተብሎ ቢጠበቅም እስካሁን ከተገመተው ከሁለት እጥፍ በላይ ተመዝግቧል ተባለ፡፡ ምዝገባውን በአካል ማድረግ ያስፈለገው የተመዝጋቢውን ፍላጎት እና...
Jan 26, 20231 min read
ጥር 18፣ 2015- የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ድርጅት በሁሉም የኢትዮጵያ ባንኮች የውጭ ምንዛሬ አካውንት ቢኖረኝም በፈለኩት ጊዜ ለመጠቀም
የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ድርጅት በሁሉም የኢትዮጵያ ባንኮች የውጭ ምንዛሬ አካውንት ቢኖረኝም በፈለኩት ጊዜ ለመጠቀም ግን እየተቸገርኩ ነው ሲል ተናገረ፡፡ ቴዎድሮስ ወርቁ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና...
Jan 26, 20231 min read
ጥር 18፣ 2015- ኢትዮጵያ ከምትወስደው የውጭ ብድር ከቻይና የምታገኘው ድርሻ ከፍተኛውን ድርሻ ትይዛለች ተባለ
ኢትዮጵያ ከምትወስደው የውጭ ብድር ከቻይና የምታገኘው ድርሻ ከፍተኛውን ድርሻ ትይዛለች ተባለ፡፡ ይሁንና ኢትዮጵያ የምታገኘውን ብድር በአግባቡ መጠቀም አልቻለችም ተብሏል፡፡ ፋሲካ ሙሉወርቅ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና...
Jan 26, 20231 min read
ጥር 18፣ 2015- እንደ ቆዳና ጨርቃ ጨርቅ ያሉ የኢትዮጵያ ምርቶች በአለም አቀፍ ገበያ ጭምር ተወዳዳሪ እየሆኑ መምጣታቸው ይነገራል
እንደ ቆዳና ጨርቃ ጨርቅ ያሉ የኢትዮጵያ ምርቶች በአለም አቀፍ ገበያ ጭምር ተወዳዳሪ እየሆኑ መምጣታቸው ይነገራል። በተቃራኒው ለጤና ጭምር አስጊ የሆኑ ምርቶች በሀገር ውስጥ ለገበያ ሲቀርቡ ይታያል። ለመሆኑ የዚህ...
Jan 26, 20231 min read
ጥር 18፣ 2015- በኢትዮጵያ ያለው የዋጋ ግሽበት በከፍተኛነቱ ከአፍሪካ በ2ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል ተባለ፡፡
በኢትዮጵያ ያለው የዋጋ ግሽበት በከፍተኛነቱ ከአፍሪካ በ2ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል ተባለ፡፡ መንግስት የህዝብ ቁጥርን ቀድሞ ተንብዮ ለዜጎች የሚሆነውን ምርት ማሳደግ አለመቻሉ በተለይ በምግብ ላይ ለታየው የዋጋ ንረት በዋና...
Jan 26, 20231 min read
ጥር 17፣ 2015- በተለያዩ ዘርፎች የስራ እድል ለመፍጠር ከሀገር ውስጥ ተቋማት በተጨማሪ ከአጋዥ ድርጅቶች ጋር እየሰራሁ ነው ሲል የስራና ክህሎት ሚኒስቴር
በተለያዩ ዘርፎች የስራ እድል ለመፍጠር ከሀገር ውስጥ ተቋማት በተጨማሪ ከአጋዥ ድርጅቶች ጋር እየሰራሁ ነው ሲል የስራና ክህሎት ሚኒስቴር ተናገረ፡፡ መስሪያ ቤቱ በግማሽ ዓመቱ ለ1.4 ሚሊየን ዜጎች የሥራ እድል...
Jan 25, 20231 min read
ጥር 17፣ 2015- በ2015 በጀት የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት ከ2 በመቶ ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡ ተነገረ
በ2015 በጀት የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት ከ2 በመቶ ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡ ተነገረ፡፡ ምህረት ስዩም ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Jan 25, 20231 min read


ጥር 17፣ 2015- ኢትዮጵያ የሚበላ ምግብ ዋጋ ውድ ከሆነባቸው የአፍሪካ ሃገራት ከቀዳሚዎቹ ተርታ ነች ተባለ
ኢትዮጵያ የሚበላ ምግብ ዋጋ ውድ ከሆነባቸው የአፍሪካ ሃገራት ከቀዳሚዎቹ ተርታ ነች ተባለ፡፡ ከአለም 8ተኛ ደረጃ ላይ መሆኗን ሰምተናል፡፡ ከዚምባቡዌ ቀጥላ ኢትዮጵያ በአፍሪካ ከፍተኛ የዋጋ ግሽበት ያለባት ሃገር...
Jan 25, 20231 min read


ጥር 17፣ 2015- የጅቡቲ ወደብ መንገድ መጎዳት ስራዬን እያከበደብኝ ነው ሲል የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ተናገረ
ኢትዮጵያ ከፍተኛውን የጭነት ምልልስ የምታደርግበት የጅቡቲ ወደብ መንገድ መጎዳት ስራዬን እያከበደብኝ ነው ሲል የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ተናገረ፡፡ የጋላፊ መንገድ በመጎዳቱ የጭነት...
Jan 25, 20231 min read


ጥር 17፣ 2015- የካሜሩን መንግስት ማንኛውም የውጭ ሀይል እንዲሸመግለን አንሻም አለ
የካሜሩን መንግስት ማንኛውም የውጭ ሀይል እንዲሸመግለን አንሻም አለ፡፡ በቅርቡ ካናዳ የካሜሩን ተፋላሚዎችን ለማደራደር ተሰናድቻለሁ ፤ ለዚህም የተደራዳሪዎቹን ይሁንታ አግኝቻለሁ የሚል መግለጫ አውጥታ እንደነበር ዘ...
Jan 25, 20231 min read


ጥር 17፣ 2015- በአሜሪካ የቀድሞ ምክትል ፕሬዘዳንት ማይክ ፔንስ የኢንዲያና መኖሪያ ቤት ውስን የመንግስታዊ ሚስጥር ሰነዶች ተገኙ ተባለ
በአሜሪካ የቀድሞ ምክትል ፕሬዘዳንት ማይክ ፔንስ የኢንዲያና መኖሪያ ቤት ውስን የመንግስታዊ ሚስጥር ሰነዶች ተገኙ ተባለ፡፡ የአሜሪካ ፌዴራል የምርመራ ቢሮ (FBI) ባለሙያዎች ቀደም ሲል በፔንስ የኢንዲያና መኖሪያ ቤት...
Jan 25, 20231 min read
ጥር 17፣ 2015- በብድርም ይገኝ፤ በሌላ መንገድ የመንግስት ገቢ በህዝብ ስም የሚሰበሰብ ገንዘብ በመሆኑ የበጀት አጠቃቀም ላይ ተጠያቂነት ያለበት አሰራር መ
በብድርም ይገኝ፤ በሌላ መንገድ የመንግስት ገቢ በህዝብ ስም የሚሰበሰብ ገንዘብ በመሆኑ የበጀት አጠቃቀም ላይ ተጠያቂነት ያለበት አሰራር መበርታት አለበት ተባለ፡፡ ለዚህም የበጀት አጠቃቀማቸው ላይ ጉድለትና የህግ ጥሰት...
Jan 25, 20231 min read
ጥር 17፣ 2015- ምጣኔ ሐብት- የአዕምሮ ጤና፣ ሱስና ኢኮኖሚ
ምጣኔ ሐብት የአዕምሮ ጤና፣ ሱስና ኢኮኖሚ ተህቦ ንጉሴ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Jan 25, 20231 min read
ጥር 17፣ 2015- በኢትዮጵያ ተላላፊ ያልሆኑ ህመሞች ሥርጭት ከፍተኛ ቢሆንም ለህክምና አገልግሎቱ የተሰጠው ትኩረት ግን አነስተኛ ነው ተባለ
በኢትዮጵያ ተላላፊ ያልሆኑ ህመሞች ሥርጭት ከፍተኛ ቢሆንም ለህክምና አገልግሎቱ የተሰጠው ትኩረት ግን አነስተኛ ነው ተባለ፡፡ በሀገሪቱ ተላላፊ ያልሆኑ ህመሞች የስርጭት የህክምና ሂደትና ሌሎችንም ጉዳዮች በዝርዝር...
Jan 25, 20231 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








