top of page

ጥር 18፣ 2015- የኮዬ ፈጬ ነዋሪዎች የመሰረት ችግር ገጠመን አሉ፡፡


የኮዬ ፈጬ ነዋሪዎች የመሰረት ችግር ገጠመን አሉ፡፡


የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በመንገድ ግንባታ ሰበብ ዘላቂ መፍትሄ ማምጣት አልቻልኩም ብሏል፡፡


የመንገዶች ባለስልጣን በበኩሉ እኔ ሰበብ ልሆን አይገባም ብሏል፡፡


ወንድሙ ኃይሉ


ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

https://bit.ly/33KMCqz





bottom of page