top of page

ጥር 19፣ 2015- በኢትዮጵያ በተለይ ባለፉት 2 ዓመታት የነበረው ጦርነት እና እዚህም እዚያም የሚያጋጥሙ ግጭቶች ሀገሪቱን ብዙ ዋጋ አስከፍሏታል


በኢትዮጵያ በተለይ ባለፉት 2 ዓመታት የነበረው ጦርነት እና እዚህም እዚያም የሚያጋጥሙ ግጭቶች ሀገሪቱን ብዙ ዋጋ አስከፍሏታል፡፡


የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ደግሞ አንደኛው ተጎጂ ዘርፍ ነው፡፡


የውጭ ሀገር ኢንቨስተሮች ኢትዮጵያ ውስጥ መዋዕለ ነዋያቸውን ለማፍሰስ እጃቸው ሲሰበስቡ ቆይተዋል፡፡

ከሰላም ስምምነቱ በኋላ ግን ነገሮች እየተወለጡ ይመስላል፡፡


ሸገር ባለሞያ ጠይቋል፡፡


ንጋቱ ረጋሳ


ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…




bottom of page