top of page


የጥቅምት 8፣2017 - በገበሬ እንስሳቶች ላይ ታክስ(ግብር) መጣል መጀመሩን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ተናግሯል
የውስጥ ገቢን ለማሳደግ ሲባል በገበሬ እንስሳቶች ላይ ታክስ(ግብር) መጣል መጀመሩን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ተናግሯል፡፡ በአዲሱ፣ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል፤ ‘’የገጠር መሬት መጠቀሚያ ክፍያ እና የግብርና ሥራ ገቢ...
Oct 18, 20242 min read


የጥቅምት 8፣2017 - የፍትህ ሚኒስትር የነበሩት ጌዲዮን ጢሞቲዎስ(ዶ/ር) የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ
የፍትህ ሚኒስትር የነበሩት ጌዲዮን ጢሞቲዎስ(ዶ/ር) የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፤ ጌዲዮን ጢሞቲዎስ(ዶ/ር)ን የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር አድርገው ሾመዋል፡፡ ጠቅላይ...
Oct 18, 20241 min read


ጥቅምት 8፣2017 - ችግር ላገኛቸው ሰዎች፣ የማህበረሰብ ክፍሎች፣ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች ወይም ለአንድ ዓላማ ገቢ ለማሰባሰብ የሚያስችል መተግበሪያ ይፋ ሆነ
ችግር ላገኛቸው ሰዎች፣ የማህበረሰብ ክፍሎች፣ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች ወይም ለአንድ ዓላማ ገቢ ለማሰባሰብ የሚያስችል መተግበሪያ ይፋ ሆነ። መተግበሪያው "ሳንቲም ፈንድ ሚ" ይባላል። ይህንን የኦንላይን የገቢ ማሰባሰቢያ ...
Oct 18, 20241 min read


የጥቅምት 7፣2017 - አንድ ግለሰብ አሸዋ በሚፈጭ ማሽን ሙሉ አካሉ ተይዞ በአሰቃቂ ሁኔታ ህይወቱ አለፈ
ትናንት ጥቅምት 6 ቀን 2017 ዓ.ም ምሽት 5 ሰዓት ተኩል ገደማ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ኢንዱስትሪ መንደር እየተባለ በሚጠራው አካባቢ አንድ ግለሰብ በማሽን ተይዞ ህይወቱ ማለፉን የአዲስ አበባ እሳትና...
Oct 17, 20242 min read


የጥቅምት 7፣2017 - እያደገ ነው ለሚባለው የሀገሪቱ ንግድ መፍትሄ ምን ይሆን?
የኢትዮጵያ ወጪ እና ገቢ ንግድ ከ90 በመቶ በላይ በጂቡቲ ወደብ ላይ ጥገኛ እንደሆነ ይነገራል፡፡ ሀገሪቱ ለወደብ ኪራይ በዓመቱ የምታወጣው ወጪም አንድ ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ተሸጋግሯል ተብሏል፡፡ ይህ ገንዘብ...
Oct 17, 20241 min read


የጥቅምት 7፣2017 - የሞቱ ምክንያት ገና ሳይታወቅ፤ የህክምና ስህተት ነው በሚል ሞያተኞች እንደሚታሰሩ፣ እንደሚንገላቱ ይህም ፈተና መሆኑን የጤና ሚኒስቴር ተናግሯል
አንድ ሰው ህክምና እያደረገ ህይወቱ ቢያልፍ ለሞት ያበቃው ምክንያት ገና ሳይታወቅ፤ የህክምና ስህተት ነው በሚል ሞያተኞች እንደሚታሰሩ፣ እንደሚንገላቱ ይህም ፈተና መሆኑን የጤና ሚኒስቴር ተናግሯል፡፡ ይህንንም...
Oct 17, 20241 min read


የጥቅምት 7፣2017 - ለመሆኑ የኢትዮ ቴሌኮም የአስር በመቶ ድርሻ ለህዝቡ መሸጡ በአገልግሎት ጥራት እና ተደራሽነት ለህዝቡ የሚኖረው ፋይዳ ምንድ ነው?
130 ዓመታት ያስቆጠረው መንግስታዊው የቴሌኮም አቅራቢ ኢትዮ ቴሌኮም የ10 በመቶ ድርሻውን ለህዝብ መሸጥ መጀመሩን ተናግሯል፡፡ በማስጀመርያ መድርኩ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ...
Oct 17, 20241 min read


የጥቅምት 7፣2017 - በአዲስ አበባ ከሚመነጨው ቆሻሻ 90 በመቶውን መልሶ ጥቅም ላይ ማዋል ይቻላል ተባለ
በአዲስ አበባ ከተማ አጠቃላይ ከሚመነጨው ቆሻሻ ውስጥ 90 በመቶውን መልሶ ጥቅም ላይ ማዋል ይቻላል ተባለ፡፡ ይህ የተባለው የአዲስ አበባ ከተማ ጽዳት አስተዳደር ኤጀንሲ ቴክኖ ሰርቭ ኢትዮጵያ ከተባለ መንግስታዊ...
Oct 17, 20241 min read


የጥቅምት 7፣2017 - ጡረተኞች እና የመንግስት ሰራተኞች የጤና መድህን አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለማድረግ እየተሰራ ነው ተባለ
ጡረተኞች እና የመንግስት ሰራተኞች የጤና መድህን አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለማድረግ እየተሰራ ነው ተባለ፡፡ በተለይ ጡረተኞች ቅሬታ ሲያቀርቡ እንደነበር ይታወሳል፡፡ በተደጋጋሚ ጊዜ ጡረተኞች እኛም ገቢያችን ዝቅተኛ...
Oct 17, 20241 min read


የጥቅምት 7፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ናይጀርያ በናይጀርያ በተገለበጠው የነዳጅ ማጓጓዣ ቦቴ ፍንዳታ ሕይወታቸው ያለፈው ሰዎች ብዛት 153 ደረሰ፡፡ የነዳጅ ማጓጓዣው ቦቴ ተገልብጦ የፈነዳው በአገሪቱ ሰሜናዊ ምዕራብ ግዛት ነው መባሉን ቢቢሲ ፅፏል፡፡...
Oct 17, 20241 min read


ጥቅምት 7፣2017 - 547:- በውጭ የስራ ስምሪት ወደ አረብ ሀገራት የሚሄዱ ዜጎች
ዘወትር ከኢትዮጵያ በውጭ የስራ ስምሪት ወደ አረብ ሀገራት የሚሄዱ ዜጎችን በተመለከተ የሚሰሙ ድምፆች እሮሮ እና ዋይታ የበዛባቸው ናቸው። ለዛሬ በስራ ስምሪቷ መልካም ጊዜያትን አሳልፋ በበቃኝ ስሜት ወደ ሀገር...
Oct 17, 20241 min read


ጥቅምት 7፣2017 - ኢትዮ ቴሌኮም የ30 ቢሊየን ብር አክሰዮን ለህዝብ ሽያጭ ክፍት አደረገ።
ኢትዮ ቴሌኮም የ30 ቢሊየን ብር ወይም የ 10 በመቶ ድርሻውን አክሰዮን ለህዝብ ሽያጭ ክፍት አደረገ። ይህ ዛሬ የተጀመረው መደበኛ የአክስዮን ሽያጭ የመጀመርያው ምዕራፍ መሆኑን ሰምተናል። ለካፒታል ገበያ መንገድ...
Oct 17, 20242 min read


ጥቅምት 6፣2017 - በቡና ምርት ላይ የተሰማሩ አርሶ አደር ሴቶችን የሚደግፍ ተቋም ባሉበት አካባቢ ባለመኖሩ ምርቱም ላይ ሆነ አምራቾቹን እየጎዳ ነው ተባለ
በቡና ምርት ላይ የተሰማሩ አርሶ አደር ሴቶችን የሚደግፍ ተቋም ባሉበት አካባቢ ባለመኖሩ ምርቱም ላይ ሆነ አምራቾቹን እየጎዳ ነው ተባለ፡፡ ይህ ደግሞ በቡና ምርት ላይ የተሰማሩ ሴቶች ከእርሻ ጀምሮ ቡናው ለገበያ...
Oct 16, 20241 min read


ጥቅምት 6፣2017 - የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ቁጥር ET248 አውሮፕላን ድሬዳዋ አየር ማረፍያ ለማረፍ በዝግጅት ላይ ሳለ በአውሮፕላኑ ውስጥ ጢስ መታየቱን አየር መንገዱ ተናግሯል
በዛሬው ዕለት ከአዲስ አበባ ወደ ድሬዳዋ በመጓዝ ላይ የነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ቁጥር ET248 አውሮፕላን ድሬዳዋ አየር ማረፍያ ለማረፍ በዝግጅት ላይ ሳለ በአውሮፕላኑ ውስጥ ጢስ መታየቱን አየር መንገዱ...
Oct 16, 20241 min read


ጥቅምት 6፣2017 - ኢትዮጵያ ላለፉት አስራ አራት ዓመታት ህጋዊ የትብብር ማዕቀፍ እና ህግ ሆኖ እንዲወጣ ስትጮህበት የነበረው የአባይ ተፋሰስ የትብብር ማዕቀፍ
ኢትዮጵያ ላለፉት አስራ አራት ዓመታት ህጋዊ የትብብር ማዕቀፍ እና ህግ ሆኖ እንዲወጣ ስትጮህበት የነበረው፤ Cooperative Framework Agreement (CFA) በአማርኛው የአባይ ተፋሰስ የትብብር ማዕቀፍ...
Oct 16, 20241 min read


ጥቅምት 6፣2017 - በግብርናው ዘርፍ የተሰማሩ ሴቶች ለሚያጋጥሟቸው ችግሮች መፍትሄ ለመስጠት እየሰራሁ ነው ሲል ሰስተነብል ገሮዊንግ አፍሪካስ ፉድ ሲስተም ተናገረ
በግብርናው ዘርፍ የተሰማሩ ሴቶች ለሚያጋጥሟቸው ችግሮች መፍትሄ ለመስጠት እየሰራሁ ነው ሲል ሰስተነብል ገሮዊንግ አፍሪካስ ፉድ ሲስተም (Sustainable growing Africa’s food systems/AGRA)...
Oct 16, 20241 min read


ጥቅምት 6፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ናይጀርያ በናይጀርያ በነዳጅ ማጓጓዣ ቦቴ ላይ በደረሰ ፍንዳታ እና ቃጠሎ የ90 ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ አደጋው የደረሰው በሰሜናዊ ምስራቅ የአገሪቱ ክፍል ነው፡፡ የነዳጅ ማመላለሻ ቦቴው አደጋው የገጠመው በካኖ ሐዴጂያ...
Oct 16, 20242 min read


ጥቅምት 6፣2017 - ከሰሞኑ በአዲስ አበባና አካባቢዋ እየጣለ ያለው ዝናብ ወቅቱን ያልጠበቀና ጉዳትም ሊያስከትል እንደሚችል የ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ተናገረ
ከሰሞኑ በአዲስ አበባና አካባቢዋ እየጣለ ያለው ዝናብ ወቅቱን ያልጠበቀና ጉዳትም ሊያስከትል እንደሚችል የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ተናገረ፡፡ በኢንስቲትዩቱ የትንቢያና የቅድመ ማስጠንቀቂያ ምርምር ዘርፍ ምክትል...
Oct 16, 20241 min read


ጥቅምት 6፣2017 - ትናንት ብሔራዊ ባንክ አዲስ መምሪያ ለባንኮች አስተላልፏል፡፡
ትናንት ብሔራዊ ባንክ አዲስ መምሪያ ለባንኮች አስተላልፏል፡፡ የውጭ ምንዛሪ አስተዳደርን የተመለከተው እና በባንኩ መግለጫ የተካተተው ይዘት ከዚህ ቀደም ብሔራዊ ባንክ ለባንኮች ያስተላለፈውን መመሪያ የሚሽር ነው፡፡...
Oct 16, 20241 min read


ጥቅምት 5፣2017 - በአዲስ አበባ የሚሰሩ ሚኒ-ባሶች፣ ሚዲ-ባስ ታክሲዎች እና የከተማ አውቶብሶች የታሪፍ ጭማሪ እንደሚያደርጉ ተነገረ፡፡
በአዲስ አበባ የሚሰሩ ሚኒ-ባሶች፣ ሚዲ-ባስ ታክሲዎች እና የከተማ አውቶብሶች የታሪፍ ጭማሪ እንደሚያደርጉ ተነገረ፡፡ በአዲስ አበባ የህዝብ ትራንስፖርት ታሪፍ ላይ ጭማሪ እንደሚደረግ፤ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር...
Oct 15, 20241 min read


ጥቅምት 5፣2017 - የአደጋ ቅነሳ ቀን እየተከበረ ነው
በዓለም ለ35ኛ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ15ኛ ጊዜ የአደጋ ቅነሳ ቀን በአርባ ምንጭ ከተማ እየተከበረ ነው፡፡ የአየር ንብረት ለውጥ ከፍተኛ የአደጋ ስጋት ሆኖ መቆየቱን የኢትዮጵያ የአደጋ እና ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን...
Oct 15, 20241 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








