top of page


ጥቅምት 14፣2017 - በ2017 የትምህርት ዘመን ወደ ዩኒቨርሲቲ ለሚቀላቀሉ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆነ፡፡
በ2017 የትምህርት ዘመን ወደ ዩኒቨርሲቲ ለሚቀላቀሉ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆነ፡፡ በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና ወስደው ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ መደበኛ ተማሪዎች ፤ የዩኒቨርሲቲ ምደባ...
Oct 24, 20241 min read


ጥቅምት 14፣2017 - በኢትዮጵያ ከሚወለዱ ህፃናት ምን ያህሉ ይሞታሉ?
በኢትዮጵያ ከሚወለዱ ህፃናት ምን ያህሉ ይሞታሉ? ከሚወልዱ እናቶችስ ሞት የሚያጋጥማቸው ምን ያህሎቹ ናቸው? እነዚህንና ሌላውም በቁጥር ለማወቅ እየተጠኑ እንደሆነ ተነግሯል፡፡ ወትሮውንም ቢሆን በወሊድ ወቅት የሚከሰት...
Oct 24, 20242 min read


ጥቅምት 14፣2017 - የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ከዚህ በኋላ የነዳጅ እጥረት ካለ ማደያዎች ሳይሆኑ ለማህበረሰቡ የማሳውቀው እኔ ነኝ አለ
የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ከዚህ በኋላ የነዳጅ እጥረት ካለ ማደያዎች ሳይሆኑ ለማህበረሰቡ የማሳውቀው እኔ ነኝ አለ፡፡ ቢሮው በከተማዋ በየማደያዎቹ ያሰራጨውን የነዳጅ መጠን ከትናንት ጥቅምት 13 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ...
Oct 24, 20241 min read


ጥቅምት 14፣2017 - በኢትዮጵያ ድጋፍ የሚሹ ህጻናት ቁጥር በሚሊዮን የሚቆጠር ነው
በኢትዮጵያ ድጋፍ የሚሹ ህጻናት ቁጥር በሚሊዮን የሚቆጠር ነው፡፡ የሚላስ የሚቀመስ ፍለጋ ጎዳና የወጡ፣ በረጅ ተቋማት የሚደግፉ ህፃናት በርካታ እንደሆኑም ይነገራል፡፡ ስራቸውም ህፃናት መደገፍ ላይ ያደረጉ ድርጅቶች...
Oct 24, 20241 min read


ጥቅምት 14፣2017 - በአማራ ክልል በአንድ ሳምንት ውስጥ ከ60,000 በላይ ሰዎች በወባ መያዛቸውን ተነገረ
በአማራ ክልል የወባ ወረርሽኝ ሥርጭት ሰፍቶ በአንድ ሳምንት ውስጥ ከ60,000 በላይ ሰዎች በወባ መያዛቸውን ተነገረ፡፡ ይህንን የተናገረው የክልሉ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ነው፡፡ ከሀምሌ ወር 2016 ዓ.ም...
Oct 24, 20241 min read


ጥቅምት 14፣2017 - ከገበታ የአትክልት ምግቦች እንዳይጠፉ እንዲሁም ልዩ የጉርሻ ባህል እንዲበረታ ያግዛል የተባለ ዘመቻ ተጀመረ።
ከገበታ የአትክልት ምግቦች እንዳይጠፉ እንዲሁም ልዩ የጉርሻ ባህል እንዲበረታ ያግዛል የተባለ ዘመቻ ተጀመረ። ፕሮግራሙን የጀመረው ''ክኖር'' ሲሆን ስያሜውንም “ምርጡ ጉርሻ” ሲል ሰይሞታል። ይህ ዘመቻ ይፋ...
Oct 24, 20241 min read


ጥቅምት 13፣2017 - ኤስኦኤስ የህጻናት መንደሮች በኢትዮጵያ የ50ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን አከበረ
ኤስኦኤስ የህጻናት መንደሮች በኢትዮጵያ የ50ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን አከበረ። ኤስኦኤስ የህጻናት መንደሮች(sos children village) በኢትዮጵያ ከተመሰረተበት1966 ዓ.ም ጀምሮ በህጻናት፣ ቤተሰቦቻቸውና...
Oct 23, 20241 min read


ጥቅምት 13፣2017 - የኮንትሮባንድ ንግድ የቡና ጥራት እንዳላመጣ ችግር ሆኖብኛል ሲል የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ተናገረ
ከፋ፣ ቤንች ሸኮ አካባቢዎች ከፍተኛ ቡና አብቃይ ቢሆኑም፤ የኮንትሮባንድ ንግድ የቡና ጥራት እንዳላመጣ ችግር ሆኖብኛል ሲል የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ተናገረ፡፡ ክልሉ የቡና ቅመማ ቅመምና ሻይ...
Oct 23, 20241 min read


ጥቅምት 13፣2017 - የፒያሳ መልሶ ማልማት አካል በሆነው በ9.5 ሄክታር መሬት ላይ ግዙፍ የንግድ ሞሎችን እና የመኖሪያ ቤት ሊገነባ ነው፡፡
የፒያሳ መልሶ ማልማት አካል በሆነው በ9.5 ሄክታር መሬት ላይ ግዙፍ የንግድ ሞሎችን እና የመኖሪያ ቤት ሊገነባ ነው፡፡ ግንባታውን በ6 ወራት ውስጥ ገንብቶ ለማጠናቀቅ ስምምነት ላይ ተደርሷል። የንግድ ማዕከላቱን እና...
Oct 23, 20241 min read


ጥቅምት 13፣2017 - የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 11 የፖለቲካ ፓርቲዎችን አገደ፡፡
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 11 የፖለቲካ ፓርቲዎችን አገደ፡፡ ምርጫ ቦርድ ፓርቲዎች ባላቸው የሴትና የአካል ጉዳተኛ አባላት ብዛት የሚሰጠውን የገንዘብ ድጋፍ ለማግኘት የአባላቱን ቁጥር አጋንነው ያቀረቡ እንዲሁም...
Oct 23, 20241 min read


ጥቅምት 11፣2017 - መብታቸው እንዲጠበቅላቸው በሚከራከሩ መምህራን ላይ እንግልት እና ማዋከብ ይደርስባቸዋል ሲል የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ተናገረ
መብታቸው እንዲጠበቅላቸው በሚከራከሩ መምህራን ላይ እንግልት እና ማዋከብ ይደርስባቸዋል ሲል የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ተናገረ፡፡ ይህ የተነገረው ማህበሩ 37ኛ መደበኛ የምክር ቤት ስብሰባውን በአዳማ ከተማ...
Oct 21, 20241 min read


ጥቅምት 11፣2017 - በአማራ ክልል በጦርነት ምክንያት የተፈጠረውን የጤና አገልግሎት እና የሰብዓዊ ድጋፎች ችግር ይፈታል የተባለ ሰነድ መዘጋጀቱ ተሰማ
በአማራ ክልል በጦርነት ምክንያት የተፈጠረውን የጤና አገልግሎት እና የሰብዓዊ ድጋፎች ችግር ይፈታል የተባለ ሰነድ መዘጋጀቱ ተሰማ፡፡ በሰነድ ዝግጅቱ ላይ መንግስትን ጨምሮ የአማራ ክልል ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም እና ዓለም...
Oct 21, 20241 min read


ጥቅምት 11፣2017 - መንግስት ዋጋ ሲያስወድድ በማን ይጠየቃል?
በተለያዩ ሸቀጦች እና አገልግሎቶች ላይ እየታያ ያለው የዋጋ ጭማሪ፤ ሸማቹን እያማረረው ነው፡፡ ነጋዴው ዋጋ ሲጨምር በመንግስት ይጠየቃል፡፡ መንግስት ዋጋ ሲያስወድድስ በማን ይጠየቃል? የኢትዮጵያ ሸማቾች መብት ተቆርቋሪ...
Oct 21, 20241 min read


ጥቅምት 9፣2017 - የኢትዮጵያ የእንስሳት ሀብት ቆጠራ
ኢትዮጵያ በእንስሳት ሀብት ቀዳሚ መሆኗ ቢነገርላትም ስጋው ፣ ቂቤው እንቁላሉና ሌላውም የእንስሳት ተፅዕኖ ዋጋቸው ውድ ከሆነባቸው ሃገራትም ቀዳሚዋ ነች፡፡ እንዲህ ያለው ተቃርኖ ከየት የመጣ ነው? የሚለውን ለማወቅ እና...
Oct 19, 20241 min read


ጥቅምት 9፣2017 - ዘመን ባንክ በ2016 በጀት ዓመት ያልተጣራ 3.77 ቢሊዮን ብር አተረፍኩ አለ።
ዘመን ባንክ በ2016 በጀት ዓመት ያልተጣራ 3.77 ቢሊዮን ብር አተረፍኩ አለ። በዚህም በተጠናቀቀው በጀት ዓመት እቅዴን ሙሉ በሙሉ አሳክቻለሁ፣ የተገኘው ትርፍም ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር በ1.01 ቢሊየን ብር...
Oct 19, 20241 min read


ጥቅምት 9፣2017 - ባንኮች ተጨማሪ እሴት ታክስ ማስከፈላቸው ትክክል ነው ወይ?
የተጨማሪ እሴት ታክስ ተሻሽሎ ከወራት በፊት ስራ ላይ መዋሉን ተከትሎ፤ ተጨማሪ እሴት ታክስ የማይከፈልበት የመንግስት አገልግሎት ማግኘት ከባድ ሆኗል፡፡ ለውሃ ፣ ለመብራት፣ ለቴሌኮም አገልግሎትና ለሌላውም ተጠቃሚው 15...
Oct 19, 20241 min read


ጥቅምት 9፣2017 - በዓባይ ተፋሰስ ሀገራት የትብብር ማዕቀፍ ኮሚሽን የኢትዮጵያ ሚና ምን መሳይ መሆን አለበት?
ኢትዮጵያ የተለያዩ አህጉራዊና አለም አቀፋዊ ተቋማትን በመመስረት የምትጠቀስ ቢሆንም በተቋማቱ ብሔራዊ ጥቅሟን የሚያስጠብቅ ቁልፍ ቦታን ይዛ በመምራት በኩል ግን አልሆነላትም፡፡ የአባይ ውሃን በተመለከተ የነበሩ የቅኝ...
Oct 19, 20241 min read


ጥቅምት 8፣2017 - ለመሆኑ ስራ እና ሰራተኛ መገናኘት ያልተቻለው ለምንድነው?
በጤና ተቋማት የአንስቴዥያ ህክምና ባለሞያዎች ቁጥር አናሳ መሆኑ ሆስፒታሎች ላይ ጫና እያሳደረ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር ተናግሯል። በሌላ በኩል ግን በዘርፉ የተመረቁ በርካታ ባለሞያዎች ቢኖሩም ስራ አጥ ሆነው መቀመጣቸው...
Oct 18, 20241 min read


የጥቅምት 8፣2017 የአፍሪካ መሪዎች ከአሁኑ ቴክኖሎጂን ተከትለው በሚመጡ ጉዳዮች ዙሪያ ህግ ሊያበጁ እና ሊዘጋጁ ይገባል ተባለ
መጪው ጊዜ ለአፍሪካ መሪዎች ፈታኝ ስለሚሆን ከአሁኑ ቴክኖሎጂን ተከትለው በሚመጡ ጉዳዮች ዙሪያ ህግ ሊያበጁ እና ሊዘጋጁ ይገባል ተባለ፡፡ ዘመኑ የሚያፈራቸው የቴክኖሎጂ ግኝቶች ከሰብአዊ መብትም ሆነ ከአስተዳደር አንፃር...
Oct 18, 20241 min read


የጥቅምት 8፣2017 - ‘’አክሱም ወደ ሰላሟ ብትመለስም እንደቀድሞው ጎብኚዎች እየመጡ አይደለም’’ የአክሱም ከተማ ሆቴል ባለንብረቶች ማህበር
‘’አክሱም ከተማ ወደ ሰላሟ ብትመለስም እንደቀድሞው ጎብኚዎች እየመጡ አይደለም’’ ሲል የአክሱም ከተማ ሆቴል ባለንብረቶች ማህበር ተናገረ፡፡ ‘’ከተማው ውስጥ አሁን ሙሉ ለሙሉ ሰላም ሰፍኗል’’ የሚለው ማህበሩ እየመጡ...
Oct 18, 20241 min read


የጥቅምት 8፣2017 - የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ሀይብሪድ ዲዛይንስ (ራይድ ትራንስፖርት) አብረን እንስራ ተባባሉ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ሀይብሪድ ዲዛይንስ (ራይድ ትራንስፖርት) አብረን እንስራ ተባባሉ፡፡ ይህንንም በፊርማቸው አረጋግጠዋል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ሀይብሪድ ዲዛይንስ (ራይድ ትራንስፖርት) አብረው...
Oct 18, 20241 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








