Dec 26, 20221 minታህሳስ 17፣ 2015- በ2015 በጀት ዓመት 12 ሚሊዮን ዜጎች የዲጂታል መታወቂያ ባለቤት ይሆናሉ ተባለበ2015 በጀት ዓመት 12 ሚሊዮን ዜጎች የዲጂታል መታወቂያ ባለቤት ይሆናሉ ተባለ፡፡ የዲጂታል መታወቂያ ረቂቅ አዋጅ በቅርቡ ይፀድቃል ተብሎ እየተጠበቀ ነው፡፡ ትዕግስት ዘሪሁን ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች...
Dec 26, 20221 minታህሳስ 17፣ 2015- በሰሜኑ ጦርነት ጉዳት ለገጠማቸው ነዋሪዎች መንግስት እና አለማቀፍ ለጋሾች 572.33 ሜትሪክ ቶን ምግብ ድጋፍ አደረጉ ተባለበሰሜኑ ጦርነት ጉዳት ለገጠማቸው ነዋሪዎች መንግስት እና አለማቀፍ ለጋሾች 572.33 ሜትሪክ ቶን ምግብ ድጋፍ አደረጉ ተባለ፡፡ ወንድሙ ኃይሉ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Dec 26, 20221 minታህሳስ 17፣ 2015- የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት አባ ፍራንሲስ ዓለማችን ሰላም እርቧታል አሉየሮማ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት አባ ፍራንሲስ ዓለማችን ሰላም እርቧታል አሉ፡፡ ዓለማችን ሰላምን ተርባለች ያሉት የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ ባስተላለፉት መልዕክት እንደሆነ ዘ ኢንዲፔንደንት...
Dec 26, 20221 minታህሳስ 17፣ 2015- ሶማሊያ ውስጥ በአልሸባብ ፅንፈኛ ቡድን ታግተው የቆዩ 14 ኢራናዊያን ዓሣ አስጋሪዎች ተለቀው አገራቸው መግባታቸው ተሰማሶማሊያ ውስጥ በአልሸባብ ፅንፈኛ ቡድን ታግተው የቆዩ 14 ኢራናዊያን ዓሣ አስጋሪዎች ተለቀው አገራቸው መግባታቸው ተሰማ፡፡ ኢራናውያኑ ዓሣ አስጋሪዎች ለ8 ዓመታት በአልሸባብ ታግተው መቆየታቸው ታስም የወሬ ድርጅት...
Dec 26, 20221 minታህሳስ 17፣ 2015- በአሜሪካ በከባዱ የክረምት ቅዝቃዜ ምክንያት የ38 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰማበአሜሪካ በከባዱ የክረምት ቅዝቃዜ ምክንያት የ38 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰማ፡፡ በአሁኑ ወቅት በአሜሪካ እና ካናዳ ከባድ ቅዝቃዜ መከሰቱን ዘ ግሎብ ኤንድ ሜይል ፅፏል፡፡ በዚሁ መጥፎ የአየር ሁኔታ ምክንያት በካናዳም...
Dec 26, 20221 minታህሳስ 17፣ 2015- ምጣኔ ሐብት - ሲሚንቶና ኢኮኖሚ ምጣኔ ሐብት ሲሚንቶና ኢኮኖሚ! ተህቦ ንጉሴ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Dec 26, 20221 minታህሳስ 17፣ 2015- ጉዳያችን - ቴክኖሎጂና ወጣትነት ጉዳያችን ቴክኖሎጂና ወጣትነት፡፡ ማብራሪያውን የሚያቀርቡት አቶ ደጁ እልፍነህ ናቸው፡፡ ወጣቶችና ቴክኖሎጂን የተመለከቱ መፅሐፍትን በማዘጋጀት ስራ ላይ ተሰማርተዋል፡፡ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Dec 26, 20221 minታህሳስ 17፣ 2015- በመንግስት ባለቤትነት በተያዘ አንድ ማተሚያ ቤት ብቻ አገልግሎት ለማግኘት የተገደደው የህትመት ሚድያ በህትመት ውድነት ሲፈተን ቆይቷልበመንግስት ባለቤትነት በተያዘ አንድ ማተሚያ ቤት ብቻ አገልግሎት ለማግኘት የተገደደው የህትመት ሚድያ በህትመት ውድነት ሲፈተን ቆይቷል፡፡ በተለይ ባለፉት 2 ዓመታት ግን የህትመት ዋጋው ከ400 በመቶ እጥፍ በላይ...
Dec 26, 20221 minታህሳስ 14፣ 2015- አለም አቀፍ ትንታኔ አለም አቀፍ ትንታኔ የዩክሬይኑ ፕሬዘዳንት ቮሎድሚር ዜሌንስኪ ሰሞኑን በአሜሪካ አስቀድሞ እምብዛም ያልተጠበቀ ጉብኝት አድርገዋል፡፡ ጉብኝቱ በዩክሬይኑ ጦርነት ላይ የሚኖረው አንደምታ ምንድነው? እነማን ምን አሉ?...