top of page

ጥር 17 2017 - በጎዳና ላይ የሚኖሩ ህፃናትና ወጣቶች እየታፈሱ ወዴት ነው እየተወሰዱ ያሉት?

  • sheger1021fm
  • Jan 25
  • 1 min read

በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ በበዓላት ሰሞን እና ከተማዋ አለም አቀፍ ዝግጅት በምታደርግበት ወቅት በከተማዋ በጎዳና ላይ የሚኖሩ ህፃናትና ወጣቶች እየታፈሱ እንደሚወሰዱ ኢሰመኮ ደጋግሞ ይናገራል፡፡


የከተማዋ ሴቶች ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በበኩሉ እርግጥ ነው ህፃናትን ከጎዳና አነሳለሁ ይሁንና ኢሰመኮ ያወጣው ሪፖርት ክፍተት አለበት ብሏል፡፡


ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…


ፋሲካ ሙሉወርቅ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…


📌 YouTube: https://tinyurl.com/ky57kspd


📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s


📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il


Recent Posts

See All
ወደ ቀድሞ ቀያቸው ሄደው እንደገና ወደ ደብረብርሃን የተመለሱ ተፈናቃዮች መቸገራቸውን ተናገሩ፡፡ 

ታህሳስ 11/2018   ወደ ቀድሞ ቀያቸው ሄደው እንደገና ወደ ደብረብርሃን የተመለሱ ተፈናቃዮች መቸገራቸውን ተናገሩ፡፡   የአማራ ክልል የአደጋ ስጋት መስሪያ ቤት በጉዳዩ ላይ መልስ ለመስጠት አልፈቀደም።   ከመንግስት የሚቀርበውን ድጋፍ ለተፈናቃዮች የሚያከፋፍለውና ሌሎች ስራዎችን የሚሰራው በመንግስት የተቋቋመ ኮሚ

 
 
 

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page