top of page

ጥር 17 2017 - ‘’የመንግስት የፀጥታ ሀይሎች በዜጎች ላይ የሚፈፀሙት ግድያዎች ተባብሷል’’ ኢሰመኮ

  • Jan 25, 2025
  • 1 min read

በመንግስት የፀጥታ ሀይሎች በዜጎች ላይ የሚፈፀሙ ግድያዎች እና አስገድዶ መሰወር ተባብሷል ሲል ኢሰመኮ በክትትሌ ደርሼበታለሁ ሲል ሪፖርት ደጋግሞ ያወጣል፡፡


የኢትዮጵያ መንግስት በበኩሉ በኢሰመኮ የሚቀርብበትን ክስ በሚመለከት በሚያሰማው ምላሹ ጉዳዩን እየተከታተለው መሆኑን እና አልፎ አልፎም እርምጃ እየወሰደ እንደሚገኝ ሲናገር ይደመጣል፡፡


ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…




ያሬድ እንደሻው


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…


📌 YouTube: https://tinyurl.com/ky57kspd


📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s


📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il


Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page