top of page


ጥር 17 2017 - የኢትዮጵያ ከሶስት ወር በኋላ ለታንዛኒያ የኤሌክትሪክ ኃይል መሸጥ ልትጀምር ነው
የኢትዮጵያ ከሶስት ወር በኋላ ለታንዛኒያ የኤሌክትሪክ ኃይል መሸጥ ልትጀምር ነው፡፡ በዚህም መሰረት ኢትዮጵያ ከሚያዚያ ወር ጀምሮ ለታንዛኒያ 100 ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል መሸጥ ትጀምራለች ተብሏል፡፡ ይህን...
Jan 251 min read


ጥር 17 2017 - በጎዳና ላይ የሚኖሩ ህፃናትና ወጣቶች እየታፈሱ ወዴት ነው እየተወሰዱ ያሉት?
በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ በበዓላት ሰሞን እና ከተማዋ አለም አቀፍ ዝግጅት በምታደርግበት ወቅት በከተማዋ በጎዳና ላይ የሚኖሩ ህፃናትና ወጣቶች እየታፈሱ እንደሚወሰዱ ኢሰመኮ ደጋግሞ ይናገራል፡፡ የከተማዋ ሴቶች...
Jan 251 min read


ጥር 17 2017 - ‘’የመንግስት የፀጥታ ሀይሎች በዜጎች ላይ የሚፈፀሙት ግድያዎች ተባብሷል’’ ኢሰመኮ
በመንግስት የፀጥታ ሀይሎች በዜጎች ላይ የሚፈፀሙ ግድያዎች እና አስገድዶ መሰወር ተባብሷል ሲል ኢሰመኮ በክትትሌ ደርሼበታለሁ ሲል ሪፖርት ደጋግሞ ያወጣል፡፡ የኢትዮጵያ መንግስት በበኩሉ በኢሰመኮ የሚቀርብበትን ክስ...
Jan 251 min read


ጥር 17 2017 - ትችቶች እየተሰሙበት ያለው የንብረት ግብር አዋጅ
በቅርቡ የወጣው የንብረት ግብር አዋጅ (Property Tax) የህዝቡን የመክፈል አቅም ግምት ውስጥ ያስገባ አይደለም፣ ግልፅነትም የለውም፣ ተደራራቢ ግብር ይዘትንም የያዘ ነው ወዘተ በሚል ትችቶች ይሰሙበታል፡፡ የሆነ...
Jan 251 min read


ጥር 17 2017 - በኢትዮጵያ በዓመት 10,000 እናቶች ህይወት ለመስጠት ብለው ህይወታቸውን ያጣሉ
በኢትዮጵያ በዓመት 10,000 እናቶች ህይወት ለመስጠት ብለው ህይወታቸውን ያጣሉ። የዛሬ 5 ዓመት የወጣ መረጃ እንደሚያሳየው በኢትዮጵያ ከሚወለዱ ከ1,000 ሕፃናት 5ተኛ ዓመት የልደት በዓላቸውን ሳያከብሩ የሚሞቱ ...
Jan 251 min read


ጥር 16 2017 - በአዲስ አበባ ቦሌ ኤርፖርት በእፅ አዘዋዋሪዎች ላይ የሚደረገው ቁጥጥር እንዲጠብቅ ተጠየቀ።
በአዲስ አበባ ቦሌ ኤርፖርት በእፅ አዘዋዋሪዎች ላይ የሚደረገው ቁጥጥር እንዲጠብቅ ተጠየቀ። በተለይ መነሻቸው ከደቡብ አሜሪካ ያደረጉ መንገደኞች ላይ ቁጥጥሩ እንዲበረታ ተጠይቋል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በበኩሉ...
Jan 242 min read


ጥር 16 2017 - ‘’ከመስከረም አጋማሽ እስከ ታህሳስ በአማራ እና በኦሮሚያ ክልሎች ብቻ 213 ሰዎች ከፍርድ ውጪ ተገድለዋል’’ ኢሰመኮ
በአማራ ክልል በሶስት ወራት ውስጥ ብቻ 129 ንጹሃን ሰዎች መገደላቸውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ተናገረ፡፡ በኦሮሚያ ክልል ደግሞ 84 ሰዎች መገደላቸው ኮሚሽኑ ጠቅሷል፡፡ ከመስከረም አጋማሽ 2017 ዓ.ም...
Jan 241 min read


ጥር 16 2017 - በጤና አገልግሎት የሚነሱ ቅሬታዎችን መፍታት ያስፈልጋል ተባለ
በጤና አገልግሎት ላይ የሚነሱ ቅሬታዎችን በመፍታትና የተሻለ አሰራር በመፍጠር ማህበረሰቡ በአገልግሎቱ ላይ እምነት ሊኖረው ማድረግ ያስፈልጋል ተባለ፡፡ ለዚህም ያግዛል የተባለ የጤናው ዘርፍ የማህበራዊ ተጠያቂነት...
Jan 241 min read


ጥር 16 2017 - አዋኪ ናቸው የተባሉ፤ እንደ መጠጥ ቤቶች፣ ቁማር ቤቶች እና ሌሎች ከ1,900 በላይ የንግድ ተቋማት ላይ እርምጃ ተወስዷል ተባለ
በበጀት ዓመቱ ስድስት ወራት በአዲስ አበባ ከተማ ባሉ ትምህርት ቤቶች ዙሪያ አዋኪ ናቸው የተባሉ፤ እንደ መጠጥ ቤቶች፣ ቁማር ቤቶች እና ሌሎች ከ1,900 በላይ የንግድ ተቋማት ላይ እርምጃ ተወስዷል ተባለ፡፡ እነዚህ...
Jan 241 min read


ጥር 15 2017 - የህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም አዲስ የስራ ሃላፊ ተሾመለት
የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት በዛሬው መደበኛ ስብሰባው ወ/ሮ ስመኝ ውቤ፤ የህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ዋና እንባ ጠባቂ ሆነው እንዲያገለግሉ መርጧቸዋል፡፡ ወ/ሮ ስመኝ ውቤ በህዝብ ጥቆማ መሰረት እንደተሾሙ ዋና አፈ...
Jan 231 min read


ጥር 15 2017 - ''የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ባትሪ መለዋወጫ ምን ታስቧል?'' የምክር ቤት አባል
በከፍተኛ ቁጥር እየጨመረ ለመጣው የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ባትሪ መለወጫ ምን ታስቧል? የሚል ጥያቄ የኢንዱስትሪ ሚንስቴር ተጠየቀ፡፡ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ይህን የተጠየቀው የስድስት ወር ስራ ክንውኑን ለህዝብን...
Jan 231 min read


ጥር 15 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#አሜሪካ በአሜሪካ ከሎስአንጀለስ በተስተሰሜን አዲስ የሰደድ እሳት ተቀሰቀሰ፡፡ አዲሱ የሰደድ እሳት ካስታይቅ አካባቢ የሚገኙ ኮረብታማ ስፍራዎችን እያዳረሰ መሆኑን አረብ ኒውስ ፅፏል፡፡ የሰደድ እሳቱ በጥቂት...
Jan 232 min read


ጥር 15 2017 - ‘’ባንኮች ለኢንዱስትሪው ፋይናንስ ከማቅረብ ይልቅ የአጭር ጊዜ ትርፍ በሚያስገኙ በዘርፎች እንዳይቀጥሉ አሰራሩን መፈተሸ ያስፈለጋል’’ ሚኒስትር መላኩ አለበል
ባንኮች ለአምራች ኢንዱስትሪው ፋይናንስ ከማቅረብ ይልቅ በተለመደው መንገድ የአጭር ጊዜ ትርፍ ወደ ሚያስገኝና ስጋታቸው ዝቅተኛ በሆኑ ዘርፎች ላይ ተሰማርተው እንዳይቀጥሉ አሰራሩን መፈተሸ ያስፈለጋል ሲሉ የኢንዱስትሪ...
Jan 231 min read


ጥር 14 2017 - የስኳር ህመም ከሚያስከትላቸው የሥነ ልቦና ጫና ከፍተኛ እንደሆነ ባለሞያዎች ይናገራሉ
የስኳር ህመም ከሚያስከትላቸው ቋሚ የጤና ችግሮች በተጨማሪ በህሙማኑ ላይ የሚያደርሰው የሥነ ልቦና ጫና ከፍተኛ እንደሆነ ባለሞያዎች ይናገራሉ፡፡ የአኗኗር ዘይቤን ማስተካከልና የአመጋገብ ሥርዓትን ማሻሻል የስኳር ህሙማን...
Jan 221 min read


ጥር 14 2017 - የ3D ማስታወቂያ ስክሪን አዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ ወደ ስራ ሊያስገባ መሆኑን ‘’አፔክስ ትሬዲንግ’’ ተናገረ
የማስታወቂያ ኢንዱስትሪውን የበለጠ የሚያዘምን የ3D ማስታወቂያ ስክሪን አዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ ወደስራ ሊያስገባ መሆኑን ‘’አፔክስ ትሬዲንግ’’ ተናገረ፡፡ ወደ ስራ የሚገባው ቴክኖሎጂ የኤልሲዲ እስክሪን የማስታወቂያ...
Jan 221 min read


ጥር 14 2017 - በ6 ወራት በአዲስ አበባ የልደት ምዝገባ ከፍተኛ ቁጥር አስመዝግቧል ተባለ።
በበጀት ዓመቱ 6 ወራት በአዲስ አበባ ከተማ የልደት ምዝገባ ከፍተኛ ቁጥር አስመዝግቧል ተባለ። በስድስት ወራት ውስጥ በከተማው ከተወለዱ ህፃናት ውስጥ 37,750 ለመመዝገብ አቅጄ 41,183 መመዝገብ ችያለው ሲል...
Jan 221 min read


ጥር 13፣ 2017 - ሁለተኛው የኢንተርኔት ልማት ጉባኤ እየተካሄደ ነው
ጉባኤው በምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነመንግስታት(IGAD) አባል ሃገራት ውስጥ የኢንተርኔት መሰረተ ልማት ቁጥጥር ማዕቀፎች ዙሪያ ውይይት እያደረገ ነው። ኢንተርኔት አሁን ላይ በትምህርት፣ ጤና፣ ፋይናንስ ዘርፍና...
Jan 211 min read


ጥር 13፣ 2017 - በበጀት ዓመቱ አጋማሽ በ2,464 ሕገ ወጥ ግንባታዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን የደንብ ማስከበር ባለስልጣን ተናግሯል
በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ በ2,464 ሕገ ወጥ ግንባታዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለስልጣን ተናግሯል፡፡ ህገወጥ ግንባታ 2464፣ ህገ-ወጥ የመሬት መስፋፋት...
Jan 211 min read


ጥር 13፣ 2017 - የቦሌ አራብሳ የአይሲቲ ፓርክ የመንገድ ግንባታ በተያዘው ዓመት ተጠናቆ ወደ ስራ ይገባል ተባለ
የቦሌ አራብሳ የአይሲቲ ፓርክ የመንገድ ግንባታ በተያዘው ዓመት ተጠናቆ ወደ ስራ ይገባል ተባለ፡፡ የግንባታ ሂደቱ 25 በመቶ የደረሰው ይህ የቦሌ አራብሳ የአይሲቲ ፓርክ መንገድ 1.4 ቢሊየን ብር ከመንግስት በኩል...
Jan 211 min read


ጥር 13፣ 2017 - በህገወጥ መንገድ ለግብይት ሊውል የነበረ ከ13,480 ሊትር በላይ ነዳጅ መያዙን የሀረሪ ክልል ፖሊስ ተናገረ
በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የነበረ ከ13,480 ሊትር በላይ ነዳጅ በቁጥጥር ስር መዋሉን የሀረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ተናገረ፡፡ በክልሉ ህገ-ወጥ የነዳጅ ግብይትን ለማስቆም በአንድ ወራት በተሰራው ስራ በህገወጥ...
Jan 211 min read


ጥር 12፣ 2017 - የአዕምሮ እድገት ውስንነት እና የአካል ጉዳት ያለባቸው ህፃናት የት ይማሩ?
የአዕምሮ እድገት ውስንነት እና የአካል ጉዳት ያለባቸው ልጆቻችንን ይዘን ወደ መንግስትም ሆነ የግል ትምህርት ቤቶች ስንሄድ፤ ትምህርት ቤቶቹ እንቀበልም ይሉናል በማለት ወላጆች በተደጋጋሚ ሲናገሩ ይሰማሉ፡፡ ...
Jan 202 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








