top of page


ጥር 12፣ 2017 - ‘’የራያ አላማጣ ዞን በመንግስት በኩል ተዘንግቷል’’
‘’የራያ አላማጣ ዞን በመንግስት በኩል ተዘንግቷል’’ ሲሉ በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የተሰየሙት አስተዳዳሪ ተናገሩ፡፡ አካባቢው በ #ኮማንድ_ፖስት እየተዳደረ ቀጥሏል ተብሏል፡፡ በራያ አላማጣ፣ ኮረም፣ ወፍላ፣ ...
Jan 201 min read


ጥር 12፣ 2017 - የትምህርት ቤቶቹ ውጤት ለምን እንዲህ ሊራራቅ ቻለ፣ ምንስ ይደረግ?
በ2016 ዓ.ም የ12ተኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ካስፈተኑ የመሰናዶ ትምህርት ቤቶች መካከል 1,363 ትምህርት ቤቶች አንድም ተማሪ እንዳላሳለፉ ይታወሳል፡፡ በሌላ በኩል በጣት የሚቆጠሩ ትምህርት ቤቶች ደግሞ ያስፈተኑትን...
Jan 201 min read


ጥር 12፣ 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#አሜሪካ የአሜሪካ 47ኛው ፕሬዘዳንት በመሆን ዛሬ በዓለ ሲመታቸውን የሚያከናውኑት ዶናልድ ትራምፕ በርካታ ትዕዛዛትን እንደሚሰጡ እወቁልኝ አሉ፡፡ ትራምፕ በዛሬው እለት በርካታ ትዕዛዛትን በመፈረም ስራ ላይ ይዋሉ...
Jan 202 min read


ጥር 12 2017 - የሰነደ መዋዕለ ነዋይ ገበያ በይፋ ስራ ጀምሯል፡፡
የሰነደ መዋዕለ ነዋይ ገበያ በይፋ ስራ ጀምሯል፡፡ ባንኮችም ሰነድ መሸጥ፣ መሻሻጥ ሊጀምሩ ነው፡፡ ባንኮች በገበያው ውስጥ ለመሳተፍ እና አክሲዮን ለመሸጥ ከብሔራዊ ባንክ ይሁንታ ሊያገኙ ይገባል ተብሏል፡፡ ለዚህ...
Jan 201 min read


ጥር 10 2017 - ኤምባሲዎች አይነኬ ናቸው ማለት ይቻላል ወይ?
በአዲስ አበባ ለኮሪደር ልማት ግንባታ የበርካታ ነዋሪዎች ቤቶች ፈርሰዋል፡፡ በሌላ በኩል መንገዱን ለማስፋትም ሆነ ለማስዋብ በሚከወነው ስራ አንዳንድ ኤምባሲዎች በአካባቢያቸው ያለ ነዋሪ ሁሉ ተነስቶ የነሱ ይዞታ ወደ...
Jan 181 min read


ጥር 10 2017 - ኢትዮጵያ አሁን ያለችበት ሁኔታ ለኢንቨስትመንት ዘርፍ ምቹ ነውን?
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን መዋዕለ ነዋያቸውን የሚያፈሱ የውጭ ባለሀብቶች አሁንም በብዛት ወደ ሀገር እየገቡ መሆኑን ይናገራል፡፡ በሌላ በኩል ግን የሀገር ቤት ባለሀብቶችም በቀጠለው የፀጥታ መደፍረስ እና በተለያዩ...
Jan 181 min read


ጥር 10 2017 - ''በ10,000 ብር ምን ልንነግድበት ነው?''
የሀገር ኢኮኖሚ የሚበረታው የግለሰቦችም ምርታማነት የድምር ውጤት ታክሎበት እንደሆነ ግልፅ ነው፡፡ ለዚህ ደግሞ በተለይ በንግዱ ዘርፍ ለተሰማሩት የፋይናንስ አቅርቦት አስፈላጊ ቢሆንም የብድሩ ተጠቃሚ የሚሆኑት ግን...
Jan 181 min read


ጥር 9/2017 - የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት፤ ከአሰራርና መመሪያ ውጪ ከ250 ሚሊዮን ብር በላይ መመዝበሩ ተረጋገጠ
የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት፤ ከምክር ቤቱ አሰራርና መመሪያ ውጪ ከ250 ሚሊዮን ብር በላይ መመዝበሩ በኦዲት ግኝት ተረጋገጠ፡፡ የንግድ ምክር ቤቱ በ78 ዓመታት ታሪኩ አንድም ጊዜ...
Jan 172 min read


ጥር 9/2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#አሜሪካ የአሜሪካ መንግስት በሱዳን ወታደራዊ መንግስት እና በአገሪቱ የጦር መሪ ጄኔራል አብዱልፈታህ አል ቡርሃን ላይ ማዕቀብ ጣለባቸው፡፡ የአሜሪካ መንግስት በአል ቡርሃን ላይ ማዕቀብ የጣለባቸው ከፍተኛ ሰብአዊ...
Jan 172 min read


ጥር 9/2017 - ኮሽ ሲል የሚሸሸው ቱሪስት እንዴት በዓሉን ማክበር ይችላል?
ነገ ከተራ፣ ከነገ ወዲያ ደግሞ ጥምቀት ይከበራል፡፡ የጥምቀት በዓል በዩኔስኮ የማይዳሰሱ ቅርሶች ዝርዝር ውስጥ እንደመስፈሩ የቱሪስትን ቀልብ የመሳብ እድሉ ይሰፋል፡፡ ኮሽ ሲል የሚሸሸው ቱሪስት ግን እንዴት በዓሉን...
Jan 171 min read


ጥር 8፣2017 - ለህዳሴ ግድብ ከተሸጠው ቦንድ አብዛኛው ለህዝቡ ተመልሷል ተባለ
ለህዳሴ ግድብ ከተሸጠው ቦንድ አብዛኛው (ከ14 ቢሊዮን ብር በላዩ) ለህዝቡ ተመልሷል ተባለ፡፡ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ 14 ዓመታት ለተጠጋ ጊዜ ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ለገቢ ማሰባሰቢያነት ሲውል የነበረውን ቦንድ...
Jan 162 min read


ጥር 8፣2017 - ‘’ዳኞችን ከችሎት እያነሱ ማሰሩ ቀጥሏል’’ የአማራ ክልል ዳኞች ማህበር
በአማራ ካልል ዳኞችን ከችሎት እያነሱ ማሰር እንዲቆም ብጠይቅም፤ ችግሩ ከቀድሞ ቢቀንስም እስራቱ ቀጥሏል ሲል የአማራ ክልል ዳኞች ማህበር ተናገረ፡፡ ማህበሩ ከህግ ወጭ ተይዘው ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ 4 ወር የሞላቸው...
Jan 162 min read


ጥር 8፣2017 - ''በተጭበረበረ ሰነድ ፓስፖርት ለማግኘት የሞከሩ ከ13,000 በላይ ሰዎች ላይ እርምጃ ወስጃለሁ'' የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
ከወራት በፊት ከፍተኛ የአገልግሎት ክፍያ ጭማሪ ያደረገው የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት በመንፈቅ ጊዜ ከእቅዱ ከ6 ቢሊዮን ብር በላይ ብልጫ ያለው ገቢ ሰበሰበ፡፡ ባለፉት 6 ወራት ተቋሙ 10 ቢሊዮን ብር ገቢ...
Jan 161 min read


ጥር 7፣2017 - ያለፉትን ሁለትና ሶስት ዓመታት ጨምሮ በአስር ዓመት ውስጥ 4 ሚሊዮን አራት መቶ ሺህ ቤቶች መገንባት አለባቸው፡፡
በማስሎው (Hierarchy of needs) መኖሪያ ቤት ልክ እንደ ምግብ እና ልብስ ሁሉ በመጀመሪያ ደረጃ ላይ የተቀመጠ ቢሆንም፤ በኢትዮጵያ ግን የቤት ነገር የከፍተኛው የስኬት፣ የሀብት ደረጃ ላይ ይገኛል፡፡ በዚህ...
Jan 151 min read


ጥር 7፣2017 - በኢትዮጵያ ከሚፈጠሩ እርግዝናዎች 42 በመቶው ያልተፈለገ እንደሆነ ይነገራል፡፡
ከዚህ ውስጥም አብዛኛው እርግዝና የሚፈጠረው በአስገድዶ መድፈር መሆኑን ጥናቶች ያሳያሉ ተብሏል፡፡ ፅንሱን ለማጨናገፍም የሚኬደው መንገድ ትክክል ስላልሆነ ብዙዎቹ ሴቶች ለውስብስብ ችግር ይጋለጣሉ ከፍ ሲልም ህይወታቸውን...
Jan 151 min read


ጥር 7፣2017 ወጋገን ባንክ ''ወጋገን ኢ-ብር'' የተሰኘ የሞባይል ዋሌት አገልግሎት አስጀመርኩ አለ
አገልግሎቱ ደንበኞች ወደ ባንክ ቅርንጫፎች መሄድ ሳይጠበቅባቸው በሞባይል ስልካቸውን ከፕሌይስቶር ወይም አፕ ስቶር ኢ-ብር የተሰኘ መተግበሪያ በማውረድ እንዲሁም በአጭር የጽሑፍ መልዕክት በመጠቀም የዋሌት ሂሳብ መክፈት፣...
Jan 151 min read


ጥር 7፣2017 - ዳሸን ባንክ በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ የመጀመሪያውን ‘’ሱፐር አፕ’’ ለአገልግሎት አቀረብኩ አለ
ዳሸን ባንክ በኢትዮጵያ የባንክ ኢንዱስትሪ የመጀመሪያውን ‘’ሱፐር አፕ’’ ለአገልግሎት አቀረብኩ አለ። ባንኩ በርካታ አገልግሎቶችን በአንድ የያዘ እና ዘመናዊ አገልግሎት ማቅረብ የሚያስችል ሱፐር አፕ የተሰኘ መተግበሪያ...
Jan 152 min read


ጥር 6፣2017 - ''ድህነትን የሚያባብስና ዜጎችን ለተደራራቢ የወጪ ጫና የሚዳርግ ነው'' በሚል ሲያከራክር የነበረው የንብረት ታክስ አዋጅ ፀደቀ
ድህነትን የሚያባብስና ዜጎችን ለተደራራቢ የወጪ ጫና የሚዳርግ ነው በሚል ሲያከራክር የነበረው የንብረት ታክስ አዋጅ ፀደቀ፡፡ የህንፃዎች የገበያ ዋጋ ተገምቶ የዋጋው 25 በመቶውን መነሻ በማድረግ ታክስ እንዲከፈልበት...
Jan 141 min read


ጥር 6፣2017 - የታላቁን የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ቀሪ ስራዎች ለማጠናቀቅ 80 ቢሊዮን ብር ያስፈልገዋል ተባለ
የታላቁን የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን ቀሪ ስራዎች ለማጠናቀቅ 80 ቢሊዮን ብር ያስፈልገዋል ተባለ፡፡ የዛሬ 14 ዓመት ገደማ ለግንባታው መሰረት ድንጋይ ሲጣል 80 ቢሊዮን ብር ያስፈልገዋል ተብሎ የተጀመረው የታላቁ...
Jan 142 min read


ጥር 6፣2017 – የባህር ማዶ ወሬዎች
#አሜሪካ በአሜሪካ የሎስ አንጀለሱን የሰድድ እሳት መቆጣጠር የተቻለው 14 በመቶውን ብቻ ነው ተባለ፡፡ የከተማዋ ከንቲባ ካረን ባስ አሁንም አጣዳፊ የሰደድ እሳት መከላከያ ዝግጅት ያሻናል ማለታቸውን ቢቢሲ ፅፏል፡፡...
Jan 142 min read


ጥር 5፣2017 - የእነ ክርስቲያን ታደለ፣ ዮሀንስ ቧያለው እና የሌሎች የፖለቲካ እስረኞች የህክምና ጉዳይ
በጥበቃ ሥር ያሉና በፍርድ የታሰሩ ሰዎች ከሐኪሞቻቸው ጋር ለመገናኘት መብት እንዳላቸው የሀገሪቱ ህገ መንግስት ደንግጓል፡፡ በሽብር የተከሰሱ እና ፖለቲከኛ የሆኑ እስረኞች ግን ይህ በህጉ መንግስቱ ላይ የተጠቀሰው...
Jan 131 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








