top of page


ጥር 29 2017 - የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት የመገናኛ ብዙሃንና የጋዜጠኞች አጀንዳ ለይቶ ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽነር አስረከበ።
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት የመገናኛ ብዙሃንና የጋዜጠኞች አጀንዳ ለይቶ ለሀገራዊ ምክክር ኮሚሽነር አስረከበ። ምክር ቤቱ ምክክር እንዲደረግባቸው የኢትዮጵያ ሚዲያን የሚመለከቱ 72 ጉዳዮች ለይቻለሁ...
Feb 61 min read


ጥር 29 2017 - በኢትዮጵያ ያለውን የቤት ችግር ለመፍታት የቤቶች የፋይናንስ ኮርፖሬሽን ማቋቋም ያስፈልጋል ተባለ
በኢትዮጵያ ያለውን የቤት ችግር ለመፍታት የቤቶች የፋይናንስ ኮርፖሬሽን ማቋቋም ያስፈልጋል ተባለ፡፡ ይህ የተባለው የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የቤት አቅርቦትና ፍላጎትን ለማጣጣም ባስጠናው ጥናት ነው፡፡ ጥናቱን...
Feb 61 min read


ጥር 29 2017 - ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ፈቃድ ከወሰዱ ወደ 19 ሺህ የተጠጉ የውጭ ባለሀብቶች መካከል ወደ ስራ የገቡት 24 በመቶዎቹ ብቻ ናቸው ተባለ
ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ፈቃድ ከወሰዱ ወደ 19 ሺህ የተጠጉ የውጭ ባለሀብቶች መካከል ወደ ስራ የገቡት 24 በመቶዎቹ ብቻ ናቸው ተባለ፡፡ በሌላ በኩል ወደ ስራ ለመግባት ገንዘባቸውን ፈሰስ ያደረጉት ደግሞ...
Feb 61 min read


ጥር 28 2017 - አደገኛ ኬሚካል ምክንያት ማዕድንን የተመለከተው ስራ ሙሉ በሙሉ እንዲቆም የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ወስኖ ነበር
የክልሉ የማዕድን ሃብት በህገ ወጦች እየተመዘበረ በመሆኑ እና በስፋት ስራ ላይ እየዋለ ነው በተባለው አደገኛ ኬሚካል ምክንያት #ማዕድንን የተመለከተው ስራ ሙሉ በሙሉ እንዲቆም የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ወስኖ...
Feb 51 min read


ጥር 28 2017 - ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የሀገር ውስጥ መንገደኞች ማስተናገጃ ሕንፃ ለጊዜው አገልግሎት አይሰጥም ተባለ
ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የሀገር ውስጥ መንገደኞች ማስተናገጃ ሕንፃ ለጊዜው አገልግሎት አይሰጥም ተባለ። ወደ በረራ ይዞ መግባት ከሚከለከሉ ቁሶችም መካከል ከመንገደኞች የሚሰበሰብ የሲጋራ መለኮሻ (ላይተር)...
Feb 51 min read


ጥር 28 2017 - ኢትዮጵያ በአቪዬሽን ዘርፉ በተለይ ወጣቶቿ ላይ ብትሰራ በብዙ ታተርፍበታለች ተባለ
ኢትዮጵያ በአቪዬሽን ዘርፉ በተለይ ወጣቶቿ ላይ ብትሰራ በብዙ ታተርፍበታለች ተባለ፡፡ በሀገሪቱ በሚገኙ የአቪዬሽን ማሰልጠኛ ማዕከላት የሌሎች አገር ዜጎች ስልጠና በመውሰድ እየተጠቀሙበት እንደሆነ ተነግሯል፡፡ ኢትዮጵያ...
Feb 51 min read


ጥር 28፣2017 አዋሽ ባንክ 2ተኛው ምዕራፍ የ"ቀጠሌወን" የስራ ፈጠራ ውድድር አሸናፊዎች ሸለመ
የአዋሽ ባንክ 2ተኛው ምዕራፍ የ"ቀጠሌወን" የስራ ፈጠራ ውድድር አሸናፊዎች ሸለመ። በፀሀይ ሀይል የምትሰራ ተሽከርካሪ የሰራው ወጣት የአንድ ሚሊዮን ብር ሽልማትና አምስት ሚሊዮን ብር ብድር ይሰጠዋል ተብሏል። ...
Feb 51 min read


ጥር 27፣2017 - በሀይማኖት ተቋማት የሚፈፀሙ የሙስና ወንጀሎች በህጉ እንዴት ይታያል
በተለያዩ የሀይማኖት ተቋማት ውስጥ የሚያገለግሉ ሰዎች ገንዘብ ወሰዱ፣ ሙስና ፈፀሙ ሲባል ይሰማል፡፡ በሃይማኖት ተቋማት ውስጥ የሚፈፀምን #ሙስና ወይም ሌብነት መቆጣጠሪያ መላ ወይም ህግ አለ ወይ? የስነ ምግባርና የፀረ...
Feb 41 min read


ጥር 27፣2017 - የተለያዩ ስራ ፈጣሪ ወጣቶች በማሳተፍ እየሰራሁ ነው ሲል የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ትረስት ፈንድ ተናገረ
ኢትዮጵያ በግብርና፣ በጤናው፣ በትምህርት ያለባትን ችግር ለመቅረፍ የተለያዩ ስራ ፈጣሪ ወጣቶች በማሳተፍ እየሰራሁ ነው ሲል የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ትረስት ፈንድ ተናገረ፡፡ ዲያስፖራው በኢትዮጵያ የሚገኙ ስራ ፈጣሪ ወጣቶች...
Feb 41 min read


ጥር 27፣2017 - ህጋዊ አይደለም በሚል በፍርድ ቤት የተሻረውና የቤትና ቦታ ግብር በጊዜ ክፍሉ ሲል የገቢዎች ቢሮ አሳሰበ፡፡
ህጋዊ አይደለም በሚል በፍርድ ቤት የተሻረውና በተለምዶ የጣራና ግድግዳ እየተባለ የሚጠራውን የቤትና ቦታ ግብር ያለቅጣትና ወለድ በጊዜ ክፍሉ ሲል አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ አሳሰበ፡፡ በአዲስ አበባ ፋይናንስ ቢሮ...
Feb 41 min read


ጥር 27፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#አሜሪካ በአሜሪካ የፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር ዩ ኤስ ኤይድ የተሰኘውን የተራድኦ ድርጅት ሊዘጋው ነው ተባለ፡፡ የድርጅቱ ሰራተኞች በዋሽንግተን ዲሲ ወደሚገኘው ዋና ፀህፈት ቤቱ እንዳይገቡ መከልከላቸውን...
Feb 42 min read


ጥር 27 2017 - እናት ፓርቲ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጣራና ግድግዳ ግብር በሚል በነዋሪው ላይ የጣለውን ግብር በፍርድ ቤት እንዲሻረ አደረኩ አለ
እናት ፓርቲ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጣራና ግድግዳ ግብር በሚል በነዋሪው ላይ የጣለውን ግብር በፍርድ ቤት እንዲሻረ አደረኩ አለ፡፡ ፓርቲው ይህን የተናገረው ዛሬ የፍርድ ቤቱን ውሳኔ አስመልክቶ ለመገናኛ...
Feb 41 min read


ጥር 26፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ዩክሬይን የዩክሬይኑ ፕሬዘዳንት ቮሎድሚር ዜሌንስኪ የዩክሬይኑን ጦርነት ለማስቆም በሩሲያ እና በአሜሪካ መካከል በሚደረገው ንግግር አገሬ ልትገለል አይገባም አሉ፡፡ የዜሌንስኪ አስተያየት የተሰማው ቀደም ሲል...
Feb 32 min read


ጥር 26፣2017 - ከረሀብ ስለመጠበቅ መብት ህገ-መንግስታችን ምን ይላል?
#ጉዳያችን የሀገራት ህገ -መንግስት መነሻ መሰረቱ ምንድን ነው? ከረሀብ ስለመጠበቅ መብት ህገ-መንግስታችን ምን ይላል? በዚህ ሀሳብ ዙሪያ ጥናት ያደረጉት፤ ቴዎድሮስ ዘውዴ (ዶ/ር) አነጋግረናል። (ዶ/ር) ቴዎድሮስ፤...
Feb 31 min read


ጥር 26፣2017 - የኩላሊት ህሙማንን ለማገዝ የተቋቋሙ ማህበራት በጋራ አለመስራታቸው ህሙማኑ ተገቢውን ድጋፍ እንዳያገኙ እያደረጋቸው ነው ተባለ
የኩላሊት ህሙማንን ለማገዝ የተቋቋሙ ማህበራት በጋራ አለመስራታቸው ህሙማኑ ተገቢውን ድጋፍ እንዳያገኙ እያደረጋቸው ነው ተባለ፡፡ በተለይ ለኩላሊት እጥበት የገንዘብ ችግር የሚገጥማቸው ዜጎች የበዙ በመሆናቸው እርዳታ...
Feb 31 min read


ጥር 26 2017 - የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በሪፖርቱ በፌደራል ፍ/ቤቶች 84,207 መዛግብት እልባት መስጠቱን ተናግሯል
በፌደራል ፍርድ ቤቶች ዕልባት እንዲሰጥባቸው የሚመጡ ጉዳዮች ቁጥር በየወቅቱ እየጨመረ በመምጣቱ ለመዛግብት በጊዜ ውሳኔ ከመስጠት አንፃር ብዙ መስራት ያስፈልጋል ተባለ፡፡ በፍርድ ቤቶች ተገልጋይ የሚፈልገዉንና...
Feb 31 min read


ጥር 24 2017 - ሁሉንም መስፈርቶች የግድ ይተገበራሉ ከተባለም ሁሉም ተቋም በሚባል ደረጃ አደጋ ውስጥ የሚከት ነው
የግል ዩኒቨርሲቲዎች እና ኮሌጆች በተመለከተ የወጣው መመሪያ፤ በኢትዮጵያ ነባራዊ ሁኔታ ለመተግበር የሚከብዱ መስፈርቶች የተካተቱበት ነው ሲል የኢትዮጵያ የግል ከፍተኛ የትምህርት እና የቴክኒክና ሞያ ተቋማት ማህበር...
Feb 12 min read


ጥር 24 2017 - ለምን አስቀድሞ መጠንቀቅ አይቻልም?
ጎርፍ እና የድርቅ መገለጫ እስከሚሆኑ ድረስ ደግመው ደጋግመው አጋጥመዋል፡፡ በዚህም ሰዎች ሞተዋል፣ እንስሳት አልቀዋል፡፡ ወረርሽኝ እየደጋገመ ብዙ ሰው ተጎድቷል፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ ጎርፍም፣ ድርቁም እንደሚመጣ...
Feb 11 min read


ጥር 24 2017 - የተጠናከረ የተቋማት ግንባታ ባለመኖሩ ምን አጣን? ተቋምስ እንዴት እንገንባ?
ረዥም የሀገረ መንግስት ታሪክ ያላት ኢትዮጵያ የተቋማት ግንባታ ላይ ግን አልሆነላትም፡፡ አንዱ ሄዶ በሌላው ሲተካ የነበረውን ማፍረስ እንጂ ሲናጠናክር አይታይም፡፡ ስልጣን የያዘ ፓርቲም ሆነ መንግስት የቀድሞውን...
Feb 11 min read


ጥር 24 2017 - ህገ - ወጥ ማዕድን ማውጣትና ንግድ በኢትዮጵያ
ወርቅ፣ ዳይመንድ፣ ኦፓል፣ ሳፋየር፣ ፕላቲኒየም ሌሎች ማዕድናት ከምድር በቅጡ ወጥተው ህገሪቱን ማስጌጥ፣ ዶላርም፣ ሀብት መሆን አልቻሉም፡፡ ሀገሪቱ በተፈጥሮ የታደለቻቸውን ማእድናት አውጥታ የምትጠቀመው ካላት ሀብት...
Feb 11 min read


ጥር 23 2017 - የጋዜጠኝነት ሞያ ፈተና ውስጥ በመሆኑ የሚጠበቅበትን ሀላፊነት እየተወጣ አይደለም ተባለ
የጋዜጠኝነት ሞያ ፈተና ውስጥ በመሆኑ የሚጠበቅበትን ሀላፊነት እየተወጣ አይደለም ተባለ፡፡ በኢትዮጵያ የሚዲያውም ሆነ የጋዜጠኛው ነፃነት ምን ድረስ ነው የሚለው እራሱን የቻለ ጥያቄ ነው፡፡ የሀገሬ ሚዲያዎች...
Jan 311 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








