ጥር 15 2017 - የህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም አዲስ የስራ ሃላፊ ተሾመለትJan 23, 20251 min readየህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት በዛሬው መደበኛ ስብሰባው ወ/ሮ ስመኝ ውቤ፤ የህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ዋና እንባ ጠባቂ ሆነው እንዲያገለግሉ መርጧቸዋል፡፡ ወ/ሮ ስመኝ ውቤ በህዝብ ጥቆማ መሰረት እንደተሾሙ ዋና አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፈፎ ለምክር ቤት አባላት አስረድተዋል፡፡
ሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ በሁሉም ወገን ለኢትዮጵውያን ዘላቂ ሰላምንና መረጋጋትን የሚያስገኝ ሆኖ እንዲፈጸም የኢትዮጵ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ አሳሰበ፡፡
Comments