top of page


ጥር 6፣2017 – የባህር ማዶ ወሬዎች
#አሜሪካ በአሜሪካ የሎስ አንጀለሱን የሰድድ እሳት መቆጣጠር የተቻለው 14 በመቶውን ብቻ ነው ተባለ፡፡ የከተማዋ ከንቲባ ካረን ባስ አሁንም አጣዳፊ የሰደድ እሳት መከላከያ ዝግጅት ያሻናል ማለታቸውን ቢቢሲ ፅፏል፡፡...
Jan 142 min read


ጥር 5፣2017 - የእነ ክርስቲያን ታደለ፣ ዮሀንስ ቧያለው እና የሌሎች የፖለቲካ እስረኞች የህክምና ጉዳይ
በጥበቃ ሥር ያሉና በፍርድ የታሰሩ ሰዎች ከሐኪሞቻቸው ጋር ለመገናኘት መብት እንዳላቸው የሀገሪቱ ህገ መንግስት ደንግጓል፡፡ በሽብር የተከሰሱ እና ፖለቲከኛ የሆኑ እስረኞች ግን ይህ በህጉ መንግስቱ ላይ የተጠቀሰው...
Jan 131 min read


ጥር 5፣2017 - ጉዳያችን - የውሃ ሀብትና አጠቃቀም
የውሃ ችግራችንን ለመፍታት አቅርቦትን የመጨመር አስፈላጊነትን ያክል ፍላጎታችን ላይስ መሰራት ያለበት ምንድን ነው? የዛሬው ጉዳያችን ይህንን ሀሳብ ይመለከታል፤ ማብራሪያውን የሚያቀርቡት የውሃ ምህንድስና ባለሞያው...
Jan 131 min read


ጥር 5፣2017 - የምልክት ቋንቋ በህግ ደረጃ የተደገፈ አንድ ቋንቋ እንደ ሀገር ሊደረግ እንደሚገባ ተነገረ
የምልክት ቋንቋ በህግ ደረጃ የተደገፈ አንድ ቋንቋ እንደ ሀገር ሊደረግ እንደሚገባ ተነገረ፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ ከ5 ሚሊዮን በላይ ሰዎች መስማት የተሳናቸው ናቸው ተብሎ ይታመናል ተብሏል፡፡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ...
Jan 131 min read


ጥር 3፣2017 - በነዳጅ ምርቶች መሸጫ ላይ የተደረገውን የዋጋ ጭማሪ የምጣኔ ሐብት ባለሞያዎች እንዴት አገኙት?
ሰሞኑንን የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ጭማሪ ተደርጓል፡፡ ትልቁ ጭማሪ የተደረገው በአውሮፕላን ነዳጅ ላይ ሲሆን እሱም 32 ብር ነው፡፡ ቤንዚን ላይ በሊትር 10 ብር ጭማሪ ተደረጎበታል፡፡ በሌሎቹም ላይ...
Jan 111 min read


ጥር 3፣2017 - የትራንስፖርት ያለህ የሚለው የአዲስ አበባ ህዝብ
ጠዋት፤ ማታ ኸረ እንደውም ቀንም ከስራ መግቢያ እና መውጫ ሰዓት ውጪ ሳይቀር የአዲስ አበባ #የትራንስፖርት_ችግር ተቃሎ አይታይም፡፡ ህዝቡ ታክሲ፣ አውቶብስ ጥበቃ ፀሐዩንም ዝናቡንም ችሎ በረዣዥም ሰልፎች ይታያል፡፡...
Jan 111 min read


ጥር 2፣2017 - የፋይናንስ ተቋማት ከሚጠበቅባቸው አንፃር ለታላቁ የህዳሴ ግድብ የሚያደርጉት የገንዘብ ድጋፍ በቂ አይደለም ተባለ
የፋይናንስ ተቋማት ከሚጠበቅባቸው አንፃር ለታላቁ የህዳሴ ግድብ የሚያደርጉት የገንዘብ ድጋፍ በቂ አይደለም ተባለ። ይህ የተባለው ለግድቡ ግንባታ ማጠናቀቂያ የሚሆን የፋይናንስ ተቋማትን ያሳተፈ የ110 ሚሊዮን ብር...
Jan 101 min read


ጥር 2፣2017 - ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ማምረት ከጀመረ ወዲህ ምን መሳይ ለውጥ አምጥቶ ይሆን?
በሲሚንቶ ገበያ ላይ በነበረው ችግር እና በምርት እጥረት ምክንያት የሲሚንቶ ዋጋ ንሮ የመንግስት ፕሮጄክቶችን ግንባታ ጭምር እስከ ማስተጓጎል ደርሶ እንደነበር ይታወሳል፡፡ በዓመት እስከ 5 ሚሊዮን ቶን ሲሚንቶ በማምረት...
Jan 101 min read


ጥር 2፣2017 - ዩኒቨርሲቲዎች ምን ይላሉ?
የመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ከዚህ ቀደም ፕሬዘዳንት ሲመደብላቸው መመዘኛ የአካባቢው ተወላጅ የሆነ የሚለው ዋናው ነበር፡፡ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ከዚህ በኋላ በብቃት እንጂ በአካባቢ...
Jan 101 min read


ጥር 2፣2017 - በግሉ የህክምና ዘርፍ የሚቋቋሙ ማዕከላት ኢትዮጵያን ለህክምና የምታጣውን የውጭ ምንዛሪ ለማስቀረት የሚያግዝ ነው ተባለ
በግሉ የህክምና ዘርፍ የሚቋቋሙ አዳዲስ ማዕከላት ኢትዮጵያንም በውጭ ሀገር ህክምና የምታጣውን የውጭ ምንዛሪ ለማስቀረት የሚያግዝ ነው ተባለ፡፡ በማህፀንና ጽንስ እንዲሁም በህፃናት ህክምና ላይ በተሰማሩ ባለሞያዎች...
Jan 101 min read


ጥር 2፣2017 - ትናንት ምሽት ከሰማይ የወረደው ተቀጣጣይ ነገር ምንነት እያጣራ መሆኑን የ ስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ ተናገረ
በደቡብና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ትናንት ምሽት ከሰማይ የወረደው ተቀጣጣይ ነገር ምንነት እያጣራ መሆኑን የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ ተናገረ፡፡ ምንነቱን ካጣራሁ በኋላ ለህዝብ ይፋ አደርጋለሁ፤ እስካዚያው...
Jan 101 min read


ጥር 1፣2017 - አዋጁ በነዳጅ ግብይት ላይ የሚታየውን ‘’መሰረታዊ ችግር ከመፍታት ይልቅ ቅጣት ላይ ያተኮረ ነው’’ የሚል ትችት ቀርቦበታል
ዛሬም ድረስ በኢትዮጵያ ወደ 500 ወረዳዎች የነዳጅ ማደያ የላቸውም ተባለ፡፡ ይህን ያለው የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን ነው፡፡ የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሳህረላ አብዱላሂ የህዝብ እንደራሴዎች...
Jan 91 min read


ታህሳስ 30፣2017 - ከገነቡት ህንፃ ስር ፓርኪንግ ገንብተው ለሌላ አላማ የሚያውሉ የተሽከርካሪዎች ማቆሚያ እጥረት እንዲባባስ ምክንያት ሆነዋል ተባለ
ፍቃድ ተሰጧቸው ከገነቡት ህንፃ ስር የመኪና ማቆሚያ (ፓርኪንግ) ገንብተው ለሌላ አላማ የሚያውሉ በአዲስ አበባ ከተማ የተሽከርካሪዎች ማቆሚያ እጥረት እንዲባባስ ምክንያት ሆነዋል ተባለ፡፡ 80 ህንፃዎች በዚህ ምክንያት...
Jan 81 min read


ታህሳስ 30፣2017 - ቤንዚን በሊትር 10 ብር ጨመረ
ቤንዚን በሊትር 10 ብር ጨመረ። በተጨማሪም በተለያዩ በነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ ዋጋ ላይ ጭማሪ መደረጉ ተነግሯል። ይህንን የተናገረው የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ነው፡፡ በተደረገው መሻሻያ መሰረትም ቤንዚን...
Jan 81 min read


ታህሳስ 28፣2017 - ቡልቻ ደመቅሳ
ለኢትዮጵያ ሕዝቦች እኩልነትና አንድነት መታገላቸው የሚታወቅላቸው አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ሀገራቸውን ኢትዮጵያን በተለያዩ መስኮች ያገለገሉ ምሁር ነበሩ፡፡ ሞያዊ አበርክቷቸው ለተለያዩ የአፍሪካ ሀገሮች ደርሷል፡፡ አቶ ቡልቻ...
Jan 61 min read


ታህሳስ 28፣2017 - መንግስትስ በህዝቡ የምግብ ዋስትና ላይ የሚታይ ለውጥ ማምጣት ለምን ተሳነው?
ኢትዮጵያ ለግብርና ምርቶች የተሰማማ የመሬት ሀብት እና የአየር ጠባይ እንዳላት እየተነገረ ቢቆይም ህዝቧን በበቂ መመገብ አልቻለችም፡፡ የሚበዛው ህዝቧ በገጠር እና በግብርና ኑሮውን የመሰረተ ቢሆንም ዛሬም ከግብረ ሰናይ...
Jan 61 min read


ታህሳስ 28፣2017 - ''47 ከመቶ የሀይል መቆራረጥ የሚከሰተው በኤሌክትሪክ መሰረተ ልማቶቹ ዙሪያ የዛፎች መኖር ነው'' የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት
በበዓላት ወቅት የኤሌክትሪክ መቆራረጥ ማጋጠም የተለመደ ሆኖ ቆይቷል፡፡ በበዓላት ወቅት የኤሌክትሪክ ፍላጎት በመጨመሩ የሀይል መቆራረጥ እንዲፈጠር ምክንያት ይሆናል የተባለ ሲሆን ከዚህ ቀደም ባሉት የበአላት ወቅት...
Jan 61 min read


ታህሳስ 28፣2017 - በኢትዮጵያ ፖለቲካ ትልቅ ስም የነበራቸው አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ከዚህ አለም በሞት መለየታቸው ተሰማ
በኢትዮጵያ ፖለቲካ ትልቅ ስም የነበራቸው አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ከዚህ አለም በሞት መለየታቸው ተሰማ፡፡ ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ "አቶ ቡልቻ ደመቅሳ በማረፋቸው የተሰማኝን ኀዘን እገልጻለሁ" ሲሉ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ...
Jan 61 min read


ታህሳስ 26፣2017 -ሰሞኑን የመሬት መንቀጥቀጥ በታየባቸው አካባቢዎች ከሚኖሩ 80,000 ሰዎች ቅድሚያ የሚሰጣቸውን በመለየት ከአካባቢው በማራቅ ለማሥፈር እየሰራሁ ነው ሲል መንግስት ተናገረ
ሰሞኑን የመሬት መንቀጥቀጥ በታየባቸው አካባቢዎች ከሚኖሩ 80,000 ሰዎች ቅድሚያ የሚሰጣቸውን በመለየት ከአካባቢው በማራቅ ለማሥፈር እየሰራሁ ነው ሲል መንግስት ተናገረ፡፡ ሰሞኑን በተደጋጋሚ የመሬት መንቀጥቀጥ...
Jan 41 min read


ታህሳስ 26፣2017 - የእንጀራ ልጁን ከ10 ዓመቷ ጀምሮ አስገድሮ ሲደፍር የቆየውን ከ10 ዓመት በኋላ እንደገደላት የተረጋገጠበት ግለሰብ ሞት ተፈረደበት
የእንጀራ ልጁን ከ10 ዓመቷ ጀምሮ አስገድሮ ሲደፍር የቆየውን ከ10 ዓመት በኋላ እንደገደላት የተረጋገጠበት አቶ ሚካኤል ሽመልስ ጌታሁን የተባለ ግለሰብ ሞት ተፈረደበት፡፡ በአዲስ አበባ አንዲትን ህፃን ከ10 ዓመት...
Jan 41 min read


ታህሳስ 26፣2017 - የንግድ ተወዳዳሪነት እና የሸማቾች ጥበቃ ባለስልጣን አሁን ከወዴት ይሆን ያለው?
በኢትዮጵያ የንግድ ተወዳዳሪነት እንዲኖርም ይሁን የሸማቾችን መብት እንዲከበር እንዲሁም በሀገሪቱ ያለው የግብይት ሥርዓት በመስመሩ እንዲሄድ ያልተገባ ስራ ሲሰራም ከቁጥጥር አልፎ ህጋዊ እርምጃ መውሰድ እና ማስወሰድ...
Jan 41 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








