top of page

ሰኔ 6 2017 - በኮሜሳ የዳኞች ሹመት ዙሪያ የቀረበው ክርክር ውሳኔ እስኪያገኝ ድረስ በስራቸው ላይ ለመቆየት በሙሉ ድምፅ መስማማታቸው ተሰማ

  • sheger1021fm
  • Jun 13
  • 1 min read

በኮሜሳ የዳኞች ሹመት ዙሪያ በኢትዮጵያዊው ጠበቃ በቀረበ ክስ ምክንያት የስራ ጊዜያቸው ያበቃ ዳኞች፤ የቀረበው ክርክር ውሳኔ እስኪያገኝ ድረስ በስራቸው ላይ ለመቆየት በሙሉ ድምፅ መስማማታቸው ተሰማ።


የኮሜሳ ፍርድ ቤት በምስራቃዊ እና ደቡባዊ አፍሪካ ባሉ አባል ሀገራት ውስጥ የንግድ ስምምነቶችን እና ታሪፍን ጨምሮ የሚነሱ ውዝግቦች የሚዳኙበት እና ኮሜሳ ካሉት አስራ አንድ ተቋማት መሀከል አንዱ ነው።


የኮሜሳ ፍርድ ቤትን የዳኞች ምልመላ ሂደትን በመቃውም ክስ የመሰረቱት ኢትዮጵያዊው ጠበቃ አቶ ቴዎድሮስ ጌታቸው የፓን አፍሪካ የጠበቆች ማህበር ምክትል ፕሬዚዳንት ናቸው።


ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…


የኔነህ ሲሳይ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…





Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page