top of page


ጥር 22፣ 2015- የጀርመኑ መራሄ መንግስት ኦላፍ ሹልዝ ለዩክሬይን ምንም ዓይነት የጦር ጄት አንሰጥም አሉ
የጀርመኑ መራሄ መንግስት ኦላፍ ሹልዝ ለዩክሬይን ምንም ዓይነት የጦር ጄት አንሰጥም አሉ፡፡ ጀርመን ባለፈው ሳምንት ለዩክሬይን 14 ሊዮፓርድ 2 ታንኮችን ለመስጠት ቃል መግባቷን ኒውስ 18 አስታውሷል፡፡ አሜሪካም...
Jan 30, 20231 min read
ጥር 19፣ 2015- ባለፉት 11 ወራት ምዕራባዊያን ለዩክሬይን የተለያዩ የጦር መሳሪያዎችን ሲያስታጥቋት ቆይተዋል
ባለፉት 11 ወራት ምዕራባዊያን ለዩክሬይን የተለያዩ የጦር መሳሪያዎችን ሲያስታጥቋት ቆይተዋል፡፡ አሁን ደግሞ የአሜሪካ እና የጀርመን ስሪት ታንኮችን ታገኛለች መባሉ ከፍተኛ መነጋገሪያ ወጥቶታል፡፡ የኔነህ ከበደ ሸገርን...
Jan 28, 20231 min read


ጥር 20፣ 2015- የማላዊው ፕሬዘዳንት ላዛረስ ቻክዌራ በአገሪቱ በመዛመት ላይ የሚገኘው የኮሌራ ወረርሽኝ የአየር ለውጡ ውጤት እንደሆነ አምናለሁ አሉ
የማላዊው ፕሬዘዳንት ላዛረስ ቻክዌራ በአገሪቱ በመዛመት ላይ የሚገኘው የኮሌራ ወረርሽኝ የአየር ለውጡ ውጤት እንደሆነ አምናለሁ አሉ፡፡ የጉዳዩ ተያያዥነት ሊጠና ይገባል ማለታቸውን ቻናል አፍሪካ በድረ ገፁ ፅፏል፡፡...
Jan 28, 20231 min read


ጥር 20፣ 2015- በኢራን አንድ ታጣቂ በአዘርባጃን ኤምባሲ ላይ በከፈተው ጥቃት የጥበቃ ሀላፊውን መግደሉ ተሰማ
በኢራን አንድ ታጣቂ በአዘርባጃን ኤምባሲ ላይ በከፈተው ጥቃት የጥበቃ ሀላፊውን መግደሉ ተሰማ፡፡ በጥቃቱ ሁለት የጥበቃ ባልደረቦች ደግሞ አካላዊ ጉዳት እንደገጠማቸው ዘ ቴሌግራፍ ፅፏል፡፡ ጥቃት አድራሹ ወዲያውኑ መያዙ...
Jan 28, 20231 min read


ጥር 20፣ 2015- አሜሪካ የጦር መሳሪያ ገበያው ደርቶላታል ተባለ
አሜሪካ የጦር መሳሪያ ገበያው ደርቶላታል ተባለ፡፡ ከወር ገደማ በፊት በተጠናቀቀው ዓመት የአሜሪካ የጦር መሳሪያ ንግድ በ49 በመቶ ማደጉን CGTN ፅፏል፡፡ ዘገባው በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት መረጃ ላይ...
Jan 28, 20231 min read


ጥር 18፣ 2015- በጋምቢያ በመንግስት ግልበጣ ሴራ ተወንጅለው ከነበሩት መካከል አምስቱ በፍርድ ቤት በነፃ ተሰናበቱ
በጋምቢያ በመንግስት ግልበጣ ሴራ ተወንጅለው ከነበሩት መካከል አምስቱ በፍርድ ቤት በነፃ ተሰናበቱ፡፡ በፍርድ ቤት ከክስ ነፃ የተደረጉት ሶስት ወታደሮች እና ሁለት ሲቪሎች እንደሆኑ አፍሪካ ኒውስ ፅፏል፡፡ ሌሎች 4...
Jan 26, 20231 min read


ጥር 18፣ 2015- በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ የኤሌክትሪክ መጥፋት እና መቋረጡን በመቃወም ህዝባዊ ሰልፍ ተደረገ
በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ የኤሌክትሪክ መጥፋት እና መቋረጡን በመቃወም ህዝባዊ ሰልፍ ተደረገ፡፡ በደቡብ አፍሪካ የኤሌክትሪክ መጥፋት እና መቋረጥ ከጀመረ መቆየቱን ዘ አፍሪካ ኒውስ ፅፏል፡፡ በአሁኑ ወቅት በየእለቱ...
Jan 26, 20231 min read


ጥር 18፣ 2015የአሜሪካው ገናና የአውሮፕላን አምራች ቦይንግ ኩባንያ ክስ ሊመሰረትበት ነው ተባለ
ጥር 18፣ 2015 የአሜሪካው ገናና የአውሮፕላን አምራች ቦይንግ ኩባንያ ክስ ሊመሰረትበት ነው ተባለ፡፡ ጉዳዩ ከ4 ዓመታት በፊት በወራት ልዩነት የመከስከስ አደጋ ከገጠማቸው የኢንዶኔዥያው ላየን ኤር እና የኢትዮጵያ...
Jan 26, 20231 min read


ጥር 17፣ 2015- የካሜሩን መንግስት ማንኛውም የውጭ ሀይል እንዲሸመግለን አንሻም አለ
የካሜሩን መንግስት ማንኛውም የውጭ ሀይል እንዲሸመግለን አንሻም አለ፡፡ በቅርቡ ካናዳ የካሜሩን ተፋላሚዎችን ለማደራደር ተሰናድቻለሁ ፤ ለዚህም የተደራዳሪዎቹን ይሁንታ አግኝቻለሁ የሚል መግለጫ አውጥታ እንደነበር ዘ...
Jan 25, 20231 min read


ጥር 17፣ 2015- በአሜሪካ የቀድሞ ምክትል ፕሬዘዳንት ማይክ ፔንስ የኢንዲያና መኖሪያ ቤት ውስን የመንግስታዊ ሚስጥር ሰነዶች ተገኙ ተባለ
በአሜሪካ የቀድሞ ምክትል ፕሬዘዳንት ማይክ ፔንስ የኢንዲያና መኖሪያ ቤት ውስን የመንግስታዊ ሚስጥር ሰነዶች ተገኙ ተባለ፡፡ የአሜሪካ ፌዴራል የምርመራ ቢሮ (FBI) ባለሙያዎች ቀደም ሲል በፔንስ የኢንዲያና መኖሪያ ቤት...
Jan 25, 20231 min read


ጥር 16፣ 2015- የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን የቡርኪናፋሶ መንግስት የፈረንሳይ ወታደሮች ይውጡልኝ ማለቱን በጭራሽ አልገባንም አሉ
የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን የቡርኪናፋሶ መንግስት የፈረንሳይ ወታደሮች ይውጡልኝ ማለቱን በጭራሽ አልገባንም አሉ፡፡ ኢማኑኤል ማክሮን ከቡርኪናፋሶ መንግስት ተጨማሪ ማብራሪያ ያሻናል ማለታቸውን ፍራንስ 24...
Jan 24, 20231 min read


ጥር 16፣ 2015-የኩዌት መንግስት የስልጣን መልቀቂያ ደብዳቤ አቀረበ
የኩዌት መንግስት የስልጣን መልቀቂያ ደብዳቤ አቀረበ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ሼክ አህመድ ናዋፍ የስልጣን መልቀቂያውን እንዳቀረቡ CGTN ፅፏል፡፡ ካቢኔው የስልጣን መልቀቂያውን ያቀረበው ተቃዋሚዎች ከሚልቁበት ፓርላማ ጋር...
Jan 24, 20231 min read
ጥር 12፣ 2015- አለም አቀፍ ትንታኔ
አለም አቀፍ ትንታኔ አሜሪካን ጨምሮ ምዕራባዊያን አጋሮቿ ለዩክሬይን የተጨማሪ የጦር መሳሪያዎች እርዳታቸውን ለማጉረፍ ቃል ገብተውለታል፡፡ ዩክሬይን ያስፈልጉኛል ያለቻቸው የታንኮች ጉዳይ ላም አለኝ በሰማይ እንደሆነባት...
Jan 21, 20231 min read


ጥር 12፣ 2015- የሴራሊዮን ፓርላማ የሴቶችን መብት ፣ ኑሮ እና የሥራ ሁኔታ የሚያሻሽል ሕግ አፀደቀ
የሴራሊዮን ፓርላማ የሴቶችን መብት ፣ ኑሮ እና የሥራ ሁኔታ የሚያሻሽል ሕግ አፀደቀ፡፡ ሕጉ 30 በመቶዎቹ የስራ ቦታዎች በሴቶች እንዲያዙ የሚጠይቅ መሆኑን ብሉምበርግ ፅፏል፡፡ የስራ ቦታዎች ድልድሉ የግል ድርጅቶችንም...
Jan 20, 20231 min read


ጥር 12፣ 2015- አሜሪካ እና አጋሮቿ ለዩክሬይን ተጨማሪ የጦር መሳሪያ እርዳታቸውን ሊያጎርፉላት ነው ተባለ
አሜሪካ እና አጋሮቿ ለዩክሬይን ተጨማሪ የጦር መሳሪያ እርዳታቸውን ሊያጎርፉላት ነው ተባለ፡፡ አሜሪካ ብቻ 2.5 ቢሊዮን ዶላር የዋጋ ግምት ያላቸው ብረት ለበስ የጦር ተሽከርካሪዎችን እና የአየር መከላከያዎችን...
Jan 20, 20231 min read


ጥር 9፣ 2015- የአለም የጤና ድርጅት አገሮች የአፍ እና የአፍንጫ መሸፈኛ (ማስክ) መጠቀምን ዳግም ስራ ላይ ወደማዋሉ እንዲመለሱ መከረ
የአለም የጤና ድርጅት አገሮች የአፍ እና የአፍንጫ መሸፈኛ /ማስክ/ መጠቀምን ዳግም ስራ ላይ ወደማዋሉ እንዲመለሱ መከረ፡፡ ድርጅቱ ምክሩን የለገሰው በአሁኑ ወቅት የኮቪድ 19 ወረርሽኝ እያገረሸ በመምጣቱ ምክንያት...
Jan 17, 20231 min read


ጥር 9፣ 2015የቱርኩ ፕሬዝዳንት ሬቺፕ ታይፕ ኤርዶአን ስዊድን እና ፊንላንድ የሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) አባል መሆን ካሻቸው
የቱርኩ ፕሬዝዳንት ሬቺፕ ታይፕ ኤርዶአን ስዊድን እና ፊንላንድ የሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) አባል መሆን ካሻቸው በአሸባሪነት የተፈረጁ ግለሰቦችን አሳልፈው ሊሰጡን ይገባል አሉ፡፡ ቱርክ ሁለቱ...
Jan 17, 20231 min read


ጥር 9፣ 2015- የጀርመኗ የመከላከያ ሚኒስትር ክርስቲን ላምበሬችት በገዛ ፈቃዳቸው ስልጣናቸውን መልቀቃቸው ተሰማ
የጀርመኗ የመከላከያ ሚኒስትር ክርስቲን ላምበሬችት በገዛ ፈቃዳቸው ስልጣናቸውን መልቀቃቸው ተሰማ፡፡ የመከላከያ ሚኒስትሯ ከ2 ሳምታት በፊት በዘመን መለወጫው ባስተላለፉት መልዕክት ለዩክሬይን በጦር እርዳታነት 5000...
Jan 17, 20231 min read


ጥር 6፣ 2015- M-23 የተሰኘው አማጺ ቡድን ከምስራቃዊ ኮንጎ ኪንሻሣ በወረራ ከያዛቸው የኢቱሪ ግዛት አካባቢዎች ለቅቆ ለመውጣት ቃል ገባ
M-23 የተሰኘው አማጺ ቡድን ከምስራቃዊ ኮንጎ ኪንሻሣ በወረራ ከያዛቸው የኢቱሪ ግዛት አካባቢዎች ለቅቆ ለመውጣት ቃል ገባ፡፡ አማፂው ቡድን ከኢቱሪ ግዛት ደረጃ በደረጃ ጠቅልሎ እንደሚወጣ ቃል የገባው ለአካባቢው ዋነኛ...
Jan 14, 20231 min read


ጥር 6፣ 2015- በሊትዌኒያ በጋዝ ማስተላለፊ አውታር ላይ ፍንዳታ ደረሰ
በሊትዌኒያ በጋዝ ማስተላለፊ አውታር ላይ ፍንዳታ ደረሰ፡፡ አውታሩ ወደ ጎረቤት ላቲቪያም ጋዝ የሚያስተላልፍ እንደሆነ ዘ ኒውዚላንድ ሄራልድ ፅፏል፡፡ የማስተላለፊያ አውታሩ እንደፈነዳ ከፍተኛ ቃጠሎ ተቀስቅሶ እንደነበር...
Jan 14, 20231 min read


ጥር 6፣ 2015የብራዚሉ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ጂየር ቦልሶናሮ አመፅ በማነሳሳት ምርመራ ሊካሄድባቸው ነው
የብራዚሉ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ጂየር ቦልሶናሮ አመፅ በማነሳሳት ምርመራ ሊካሄድባቸው ነው፡፡ ቦልሶናሮ ምርመራ የሚካሄድባቸው ባለፈው ሳምንት እሁድ በሺህዎች የሚቆጠሩ ነውጠኛ ደጋፊዎቻቸው በርዕሰ ከተማዋ ብራዚሊያ ፓርላማው...
Jan 14, 20231 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








