top of page


አንድ እቃ ተፈላጊነቱ ሲጨምር ከሌላ እቃ ጋር አዳብሎ መሸጥ ትክክል ነው ወይ? ህጉስ ይፈቅድለታል?
ሁለት ይግዙ አንድ በነፃ ወይንም አንዱን ምርት በቅናሽ ለመግዛት ሌሎች ምርቶችን መግዛት አለብዎት የሚሉ የማሻሻጫ ስልቶች ይሰማሉ፡፡ አንድ እቃ ተፈላጊነቱ ሲጨምር ከሌላ እቃ ጋር አዳብሎ መሸጥ ትክክል ነው ወይ? ህጉስ...
Oct 17, 20231 min read


ጥቅምት 5፣2016-የትራፊክ አደጋ የብዙዎችን ሕይወት እየቀጠፈና ለዘላቂ የአካል ጉዳት እየዳረገ የኢትዮጵያ ችግር ሆኖ ዘልቋል
የትራፊክ አደጋ የብዙዎችን ሕይወት እየቀጠፈና ለዘላቂ የአካል ጉዳት እየዳረገ የኢትዮጵያ ችግር ሆኖ ዘልቋል፡፡ ለአደጋዎቹ የተለያየ መነሻ ምክንያቶች ቢኖሩትም በአሽከርካሪዎች የብቃት እና ስነ ምግባር ማነስ የሚፈጠሩት...
Oct 17, 20231 min read


በሀገር ቤት በጎጃም ፣ በአርሲ የምትመረተው ጤፍ ዋጋዋ እንዲህ አልቀመስ ያለው ለምንድነው?
በአዲስ አበባ አንድ ኩንታል ጤፍ 13፣ 14፣15 ሺህ ብር እየተሸጠ ነው፡፡ አንድ ኪሎ ቀይ ሽንኩርት እስከ 130 ብር ሲሸጥ ታይቷል፡፡ በዚህም የተነሳ ነዋሪው ኑሮን የሚሸከምበት ትከሻው ጎብጦ ኧረ ምንድነው ነገሩ ፣...
Oct 17, 20231 min read


ቤት ገንቢዎች፣ መንገድና ድልድይ ሰሪዎች ስራቸው እንዴት እየሆነላቸው ነው ?
ቤት ገንቢዎች፣ መንገድና ድልድይ ሰሪዎች ስራቸው እንዴት እየሆነላቸው ነው ? በስራ እድል ፈጠራ ሁለተኛ መሆኑ የሚነገርለት የግንባታ ዘርፍ በግብአቶች ዋጋ አልቀመስ ማለት፣ ባስ ሲልም አለመገኘት ሲፈተን መቆየቱ...
Oct 17, 20231 min read


ጥቅምት 5፣2016 - የቤት ፍላጎት ለማሟላት መንግስት አቅሜ 20 ከመቶውን ከማሟላት የዘለለ አይደለም ብሏል
የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ከሚፈተኑበት አንዱ የመኖሪያ ቤት እጥረት መሆኑ ይነገራል፡፡ ሚሊዮኖች ቤት ፈላጊዎች ያሉባትን ከተማ የቤት ፍላጎት ለማሟላት መንግስት አቅሜ 20 ከመቶውን ከማሟላት የዘለለ አይደለም ብሏል፡፡...
Oct 17, 20231 min read


መስከረም 28፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#እስራኤል እስራኤል 300,000 ተጠባባቂ ወታደሮቿን ጠራቻቸው፡፡ ለወታደሮቹ የዘመቻ ጥሪ የተደረገላቸው ሐማስ ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ በእስራኤል ላይ ድንገት ደራሽ ጥቃት መፈፀሙን ተከትሎ ነው፡፡ አሁንም ድረስ...
Oct 9, 20231 min read


መስከረም 27፣2016 - ኢትዮጵያዊው ቢሊየነር መሀመድ አል አሙዲ በስዊድን ሀገር ያላቸውንና የነዳጅ ኩባንያቸውን ሊሸጡት ማሰባቸው ተሰማ
ኢትዮጵያዊው ቢሊየነር መሀመድ አል አሙዲ በስዊድን አገር ያላቸውንና ፕሪም ተብሎ የሚጠራውን የነዳጅ ኩባንያቸውን ሊሸጡት ማሰባቸው ተሰማ። በኮራል ፔትሮሊየም ሆልዲንግስ ስር የሚተዳደረው ፕሪም ሆልዲንግስ ኤቢ የነዳጅ...
Oct 9, 20231 min read


መስከረም 25፣2016 - ኢትዮጵያ ላስጠለለቻቸው ስደተኞች ዲጂታል መታወቂያ ልትሰጥ ነው
ኢትዮጵያ ከሱዳን፣ ከሶማሊያ፣ ኤርትራ እና ከተለያዩ ሀገራት ላስጠለለቻቸው ስደተኞች ዲጂታል መታወቂያ ልትሰጥ ነው፡፡ ፋሲካ ሙሉወርቅ የሸገርንወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Oct 6, 20231 min read


መስከረም 25፣2016 - አይቴል ሞባይል፤ ለሙዳይ በጎ አድራጎት ማህበር የተለያዩ ቁሳቁሶችን መስጠቱን ተናገረ
አይቴልሞባይል ኢትዮጵያ፤ ለሙዳይ በጎ አድራጎት ማህበር ከግማሽ ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸውን የተለያዩ ቁሳቁሶችን መስጠቱን ተናገረ። ኩባንያውለሙዳይ በጎ አድራጎት ማህበር ያበረከታቸው ቁሳቁሶች የተለያዩ...
Oct 6, 20231 min read


መስከረም 24፣2016 - አዋሽ ባንክ ፈጠራን ለማበረታታት "ታታሪዎቹ "ሲል የጠራውን ውድድር 2ኛውን ዙር መጀመሩን ተናገረ
አዋሽ ባንክ የስራ እድል ፈጠራን ለማበረታታት የጀመረውንና "ታታሪዎቹ "ሲል የጠራውን ውድድር ሁለተኛውን ዙር መጀመሩን ተናገረ። የአዋሽ ባንክ የታታሪዎቹ ውድድር አዳዲስ የስራ ፈጠራ ክህሎት ኖሯቸው በፋይናንስ...
Oct 6, 20231 min read


መስከረም 24፣2016 - የቴሌኮም ማጭበርበር ሲፈፅሙ የተደረሰባቸው ተጠርጣሪ ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተሰማ
የቴሌኮም ማጭበርበር ሲፈፅሙ የተደረሰባቸው 30 ተጠርጣሪ ግለሰቦች እጅ ከፍንጅ በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተሰማ። ከ73 በላይ የቴሌኮም ማጭበርበሪያ መሳሪያዎችም ተይዘዋል ተብሏል። ግለሰቦቹ በቁጥር ስር የዋሉት በአዲስ...
Oct 6, 20231 min read


መስከረም 22፣2016-በጋምቤላ ክልል በጎርፍ መጥለቅለቅ ጉዳት ለደረሰባቸው ሰዎች እርዳታ መቅረቡ መጀመሩ ተሰማ
በጋምቤላ ክልል በጎርፍ መጥለቅለቅ ጉዳት ለደረሰባቸው ሰዎች እርዳታ መቅረቡ መጀመሩ ተሰማ፡፡ የጎርፍ ስጋቱን ለመቀነስ የሚሰራው ስራ ግን ፈተና የበዛበት ነው ተብሏል፡፡ ፍቅሩ አምባቸው
Oct 3, 20231 min read


መስከረም 22፣2015-የኢትዮጵያ ሰነድ መዋለ ነዋይ ገበያ እስከ መጪው ታህሳስ ወር ድረስ የአገር ውስጥና የውጭ ባለሀብቶች የኢንቨስትመት ተሳትፎ....
የኢትዮጵያ ሰነድ መዋለ ነዋይ ገበያ እስከ መጪው ታህሳስ ወር ድረስ የአገር ውስጥና የውጭ ባለሀብቶች የኢንቨስትመት ተሳትፎ መቀበልና የካፒታል ማሰባሰብ ሥራው እንደሚያጠናቅቅ ተናገረ፡፡ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት...
Oct 3, 20231 min read


መስከረም 22፣2016-የኢሬቻ በዓል ዋነኛ እሴቶች የሆኑትን ሠላም እና እርቅ ለማስፋፋት ጠንከር ያለ ስራ ያስፈልጋል ተባለ
የኢሬቻ በዓል ዋነኛ እሴቶች የሆኑትን ሠላም እና እርቅ ለማስፋፋት ጠንከር ያለ ስራ ያስፈልጋል ተባለ። የበአሉን አከባበር የተመለከተ ውይይት ትላንት በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ፅህፈት ቤት ተካሂዷል።...
Oct 3, 20231 min read


መስከረም 22፣2016-በትግራይ ክልል ዘረፋ፣ግድያ እና እገታው ተባብሶ መቀጠሉ ተሰማ
በትግራይ ክልል ዘረፋ ፣ ግድያ እና እገታው ተባብሶ መቀጠሉ ተሰማ፡፡ የቀድሞ ተዋጊዎች በአግባቡ ወደ ህብረተሰቡ አለመቀላቀላቸው ለችግሩ መባባስ አንዱ ችግር ሊሆን እንደሚችል የትግራይ ክልል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች...
Oct 3, 20231 min read


መስከረም 22፣2016-ሰሜን ጎንደር ዞን ተከሰተው ድርቅ እና እየደረሰ ያለውን ጉዳት ለመቀነስ ከዞኑም ከክልሉም አቅም በላይ ነው
በሰሜን ጎንደር ዞን ተከሰተው ድርቅ እና እየደረሰ ያለውን ጉዳት ለመቀነስ ከዞኑም ከክልሉም አቅም በላይ ነው ሲል ዞኑ ተናገረ፡፡ በደረቁ እስካሁን የ32 ሰዎች ሕይወት ማለፉን ሸገር ሰምቷል፡፡ በረከት አካሉ
Oct 3, 20231 min read


መስከረም 21፣2016-ባለንበት ወር መጀመሪያ ላይ በሶማሊ እና በኦሮሚያ ክልል አዋሳኝ አካባቢ በሁለቱ ክልሎች የጸጥታ ኃይሎች መካከል በተፈጠረ የተኩስ ልውው
ባለንበት ወር መጀመሪያ ላይ በሶማሊ እና በኦሮሚያ ክልል አዋሳኝ አካባቢ በሁለቱ ክልሎች የጸጥታ ኃይሎች መካከል በተፈጠረ የተኩስ ልውውጥ ቢያንስ 6 ተፈናቃዮች ተገድለዋል፣ በርካታ ሰዎች ቆስለዋል ሲል የኢትዮጵያ...
Oct 3, 20231 min read
መስከረም 21፣2016-ኢትዮጵያ የራሷ አስተማማኝ እና ሳይንሳዊ የልማት እድገት መለኪያ እንዲኖራት እየሰራ መሆኑን የኢኮኖሚ ባለሙያዎች ማህበር ተናገረ
ኢትዮጵያ የራሷ አስተማማኝ እና ሳይንሳዊ የልማት እድገት መለኪያ እንዲኖራት እየሰራ መሆኑን የኢኮኖሚ ባለሙያዎች ማህበር ተናገረ። አንድ መቶ መለያዎች ይኖሩታል የተባለው እና ይሰናዳል የተባለው ምጣኔ ሃብታዊ መለኪያ...
Oct 3, 20231 min read
መስከረም 21፣2016-የመፈናቀል መንስኤዎችን ለይቶ በማክሰም እና የሃገር ውስጥ መፈናቀልን በመከላከል ይሰራል የተባለ ተቋም ሊቋቋም ነው
በሁሉም የሃገሪቱ አካባቢዎች ያሉ ተፈናቃዮች በተለይም በአማራ ክልል ያሉት በቂ ባይሆንም መንግስት የሚያቀርበውን እርዳታ እንኳን ማግኘት ስላልቻሉ የረሃብ አዝማሚያ እየታየ መሆኑ እየተነገረ ነው፡፡ የመፈናቀል...
Oct 3, 20231 min read
መስከረም 21፣2016በአማራ ክልል ተከስቶ የነበረው የኮሌራ ወረርሽኝ እየቀነሰ መሆኑ ተነገረ
በአማራ ክልል ተከስቶ የነበረው የኮሌራ ወረርሽኝ እየቀነሰ መሆኑ ተነገረ፡፡ ወረርሽኙ የነበረባቸው 20 ወረዳዎች አሁን ነፃ ሆነዋል፡፡ ማርታ በቀለ
Oct 3, 20231 min read


በየጊዜው እያሰለሰ የሚመጣው ጦርነት እና ግጭት ኢትዮጵያ አለቅም ያላት ለምንድነው?
በኢትዮጵያ ሰማይ ስር ጦርነት ፣ ግጭት ፣ መፈናቀል ፣ ውድመት ደጋግሞ እያጋጠመ ነው፡፡ ከሚያልፈው የንጹሃን ሕይወት ፣ ከሚፈናቀለው ነዋሪ ፣ ከሚወድመው ንብረት በተጨማሪ ነገ ምን ሊመጣ ይችል? ይሆን በሚል በስጋት...
Oct 3, 20231 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








