መስከረም 22፣2016-የኢሬቻ በዓል ዋነኛ እሴቶች የሆኑትን ሠላም እና እርቅ ለማስፋፋት ጠንከር ያለ ስራ ያስፈልጋል ተባለ
- sheger1021fm
- Oct 3, 2023
- 1 min read

የኢሬቻ በዓል ዋነኛ እሴቶች የሆኑትን ሠላም እና እርቅ ለማስፋፋት ጠንከር ያለ ስራ ያስፈልጋል ተባለ።
የበአሉን አከባበር የተመለከተ ውይይት ትላንት በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ፅህፈት ቤት ተካሂዷል።
ንጋቱ ረጋሣ
Comments