አንድ እቃ ተፈላጊነቱ ሲጨምር ከሌላ እቃ ጋር አዳብሎ መሸጥ ትክክል ነው ወይ? ህጉስ ይፈቅድለታል?Oct 17, 20231 min readሁለት ይግዙ አንድ በነፃ ወይንም አንዱን ምርት በቅናሽ ለመግዛት ሌሎች ምርቶችን መግዛት አለብዎት የሚሉ የማሻሻጫ ስልቶች ይሰማሉ፡፡አንድ እቃ ተፈላጊነቱ ሲጨምር ከሌላ እቃ ጋር አዳብሎ መሸጥ ትክክል ነው ወይ? ህጉስ ይፈቅድለታል?https://www.youtube.com/watch?v=uh-rQ4J4d_E
የ"ቪቫ ሶፍት" ማሸጊያ ፕላስቲክ ሕገ-ወጥ በሆነ መንገድ አመሳስለው በመሥራት፣ ጥራቱን ያልጠበቀ ምርት ገበያ ላይ አስራጭተዋል ተብለው የተጠረጠሩ ግለሰብ ላይ ተጨማሪ ምርመራ አንዲያደርግ ለፖሊስ 7 ቀን ተፈቀደለት፡፡
Comments