መስከረም 25፣2016 - ኢትዮጵያ ላስጠለለቻቸው ስደተኞች ዲጂታል መታወቂያ ልትሰጥ ነው Oct 6, 20231 min readኢትዮጵያ ከሱዳን፣ ከሶማሊያ፣ ኤርትራ እና ከተለያዩ ሀገራት ላስጠለለቻቸው ስደተኞች ዲጂታል መታወቂያ ልትሰጥ ነው፡፡ ፋሲካ ሙሉወርቅhttps://www.mixcloud.com/ShegerFM/bmmmn/የሸገርንወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
የሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ለውይይት በቀረቡት ስምንቱም አጀንዳዎች ላይ በተጀመረው ምክክር ከስምምነት ተደርሶ ሊጠናቀቅ ይችላል የሚል እምነት እንደሌለውና፣ አንዳንድ አጀንዳዎች ለቀጣይ ትውልድ ሊተላለፉ እንደሚችሉ ዛሬ በሰጠው መግለጫ ተናግሯል።
የነሐሴ 4 2018 የውጪ ሀገር ወሬዎች #ሳውዲ_አረቢያ በሳውዲ አረቢያ ጂዛን በሚገኝ የነዳጅ ማጣሪያ ላይ ከባድ ቃጠሎ ተቅስቅሶ ነበር ተባለ፡፡ በጂዛኑ ማጣሪያ ላይ ቃጠሎ ተቅስቅሶ የነበረው ከባድ ፍንዳታ ከተሰማ በኋላ እንደሆነ አናዶሉ ፅፏል፡፡ በጁቢየል የተፈጥሮ ጋዝ ማሰናጃ ከተማም ቃጠሎ ተቀስቅሶ ነበር ተብሏል፡፡ የሳውዲ ምንጮች ቃጠሎዎቹ ተቀስቅሰው እ
በሆነውም ባልሆነውም እየተቀጣን ነው ሲሉ አሽከርካሪዎች ያማርራሉ፡፡ነሐሴ 4 2018 በሆነውም ባልሆነውም እየተቀጣን ነው ሲሉ አሽከርካሪዎች ያማርራሉ፡፡ የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት በበኩሉ ሳያጠፋ የምንቀጣው አሽከርካሪ የለም እንዲያውም ሁሉንም ህጎች እናስከብር ብንል የማይቀጣ አሽከርካሪ አይኖርም ብሏል፡፡ ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ.... ምህረት ስዩም
Comments