መስከረም 22፣2016-በትግራይ ክልል ዘረፋ፣ግድያ እና እገታው ተባብሶ መቀጠሉ ተሰማOct 3, 20231 min readበትግራይ ክልል ዘረፋ ፣ ግድያ እና እገታው ተባብሶ መቀጠሉ ተሰማ፡፡የቀድሞ ተዋጊዎች በአግባቡ ወደ ህብረተሰቡ አለመቀላቀላቸው ለችግሩ መባባስ አንዱ ችግር ሊሆን እንደሚችል የትግራይ ክልል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ህብረት ተናግሯል፡፡ያሬድ እንዳሻው [mixcloud https://www.mixcloud.com/ShegerFM/በትግራይ-ክልል-ዘረፋ-ግድያ-እና-እገታው-ተባብሶ-መቀጠሉ-ተሰማ-መስከረም222016/ width=100% height=60 hide_cover=1 mini=1 light=1]
«የኢትዮጵያ የዘመን አቆጣጠር እንዴት ይሁን? የአዲስ አበባ እና የድሬዳዋ ከተሞች ባለቤትነትስ ለማን ይሰጥ? የክልሎች አወቃቀር እንዴት ይሁን እና የጸጥታ ተቋማት እንዴት ገለልተኛ ይሁኑ?» ለሚሉት ጥያቄዎች በአዲስ አበባ እየተካሄደ ባለው ምክክር ላይ የተሳተፉ ጉባኤተኞች የተለያዩ ምክረ ሃሳቦችን አስቀምጠዋል።ሐምሌ 21 2018 «የኢትዮጵያ የዘመን አቆጣጠር እንዴት ይሁን? የአዲስ አበባ እና የድሬዳዋ ከተሞች ባለቤትነትስ ለማን ይሰጥ? የክልሎች አወቃቀር እንዴት ይሁን እና የጸጥታ ተቋማት እንዴት ገለልተኛ ይሁኑ?» ለሚሉት ጥያቄዎች በአዲስ አበባ እየተካሄደ ባለው ምክክር ላይ የተሳተፉ ጉባኤተኞች የተለያዩ ምክረ ሃሳቦችን
Comments