መስከረም 22፣2016-ሰሜን ጎንደር ዞን ተከሰተው ድርቅ እና እየደረሰ ያለውን ጉዳት ለመቀነስ ከዞኑም ከክልሉም አቅም በላይ ነው Oct 3, 20231 min readበሰሜን ጎንደር ዞን ተከሰተው ድርቅ እና እየደረሰ ያለውን ጉዳት ለመቀነስ ከዞኑም ከክልሉም አቅም በላይ ነው ሲል ዞኑ ተናገረ፡፡በደረቁ እስካሁን የ32 ሰዎች ሕይወት ማለፉን ሸገር ሰምቷል፡፡በረከት አካሉ [mixcloud https://www.mixcloud.com/ShegerFM/በሰሜን-ጎንደር-ዞን-ተከሰተው-ድርቅ-እና-እየደረሰ-ያለውን-ጉዳት-ለመቀነስ-ከዞኑም-ከክልሉም-አቅም-በላይ-ነው-ሲል-ዞኑ-ተናገረ-መስከረም-192016/ width=100% height=60 hide_cover=1 mini=1 light=1]
በኢትዮጵያ የባህል፣ የኪነ - ጥበብ እና የስፖርት ዘርፍ የአስተዳደር መዋቅር ወጥነት አለመኖር ፣ የመረጃ አያያዝ ችግር እና የሃብት ብክነት ከዘርፉ የሚገኘውን ኢኮኖሚያዊ ጥቅም እንደጎዳው ጥናት አሳየ።ነሐሴ 5 2018 በኢትዮጵያ የባህል፣ የኪነ - ጥበብ እና የስፖርት ዘርፍ የአስተዳደር መዋቅር ወጥነት አለመኖር ፣ የመረጃ አያያዝ ችግር እና የሃብት ብክነት ከዘርፉ የሚገኘውን ኢኮኖሚያዊ ጥቅም እንደጎዳው ጥናት አሳየ። ባህል እና ስፖርት በፌዴራል እና በክልል ደረጃ እንኳን ወጥ የሆነ አስተዳደራዊ መዋቅር እንደሌለው
Comments