ጥቅምት 5፣2016-የትራፊክ አደጋ የብዙዎችን ሕይወት እየቀጠፈና ለዘላቂ የአካል ጉዳት እየዳረገ የኢትዮጵያ ችግር ሆኖ ዘልቋልOct 17, 20231 min readየትራፊክ አደጋ የብዙዎችን ሕይወት እየቀጠፈና ለዘላቂ የአካል ጉዳት እየዳረገ የኢትዮጵያ ችግር ሆኖ ዘልቋል፡፡ለአደጋዎቹ የተለያየ መነሻ ምክንያቶች ቢኖሩትም በአሽከርካሪዎች የብቃት እና ስነ ምግባር ማነስ የሚፈጠሩት ግን ብዙውን ድርሻ ይወስዳሉ፤ እነዚህንም በመለየት መፍትሄ ለመስጠት የተለያዩ የህግ ማሻሻያዎች ይደረጋሉ ተብሏል፡፡ምህረት ስዩምየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
የ"ቪቫ ሶፍት" ማሸጊያ ፕላስቲክ ሕገ-ወጥ በሆነ መንገድ አመሳስለው በመሥራት፣ ጥራቱን ያልጠበቀ ምርት ገበያ ላይ አስራጭተዋል ተብለው የተጠረጠሩ ግለሰብ ላይ ተጨማሪ ምርመራ አንዲያደርግ ለፖሊስ 7 ቀን ተፈቀደለት፡፡
Comments