3 days ago1 minሚያዝያ 18፣2016 - በትናንትናው እለት የፀደቀው የግብርና ፖሊሲ ምን አዲስ ነገር ይዟል?የሚኒትሮች ምክር ቤት በትናንትናው እለት ውሳኔ ከሰጠባቸው ጉዳዮች መካከል ግብርናን የተመለከተ ይገኝበታል፡፡ በስራ ላይ የነበረው የግብርና ፖሊሲ ከምርትና ምርታማነት ጋር አብሮ መጓዝ ለዘርፉ እድገትም ማነቆ የሆነ...
3 days ago1 minሚያዝያ 18፣2016 - በኢትዮጵያ የዶክትሬት ትምህርት ጥናት በምን ሁኔታ እየተሰራ ነው ?የሶስተኛ ወይንም የዶክትሬት ዲግሪ ትምህርት እና ጥናት በየመስኩ ያሉ ችግሮችን መፍቻ አዲስ እውቀት ወይም የነበረው ላይ እውቀት ተጨማሪ ማግኛ ሊሆን እንደሚገባ የዘርፍ አዋቂዎች ያስረዳሉ፡፡ በኢትዮጵያ የዶክትሬት...
6 days ago1 minሚያዝያ 16፣2016 - በሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ ላይ የተነሳው እሳት ሙሉ ለሙሉ መጥፋቱ ተነግሯልሚያዝያ 10/ 2016 በሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ ላይ የተነሳው እሳት ሙሉ ለሙሉ መጥፋቱ ተነግሯል። በተለያዩ አካላት ርብርብ እሳቱን ከትናንት በስትያ ምሽት ላይ መቆጣጠር እንደተቻለ የነገሩን የሰሜን ተራሮች ብሄራዊ...
6 days ago1 minሚያዝያ 16፣2016 - በኢትዮጵያ የሚገኝ አንድ ቄራ ለመጀመሪያ ጊዜ የግመል ስጋ ወደ ሣውዲ አረቢያ መላክ ጀምሪያለሁ አለበኢትዮጵያ የሚገኝ አንድ ቄራ ለመጀመሪያ ጊዜ የግመል ስጋ ወደ ሣውዲ አረቢያ መላክ ጀምሪያለሁ አለ። ቄራው በወር በአማካይ እስከ ስልሣ ሺህ ኪሎ ግራም የግመል ስጋ ሣውዲ አረቢያ እየላከ እንደሚገኝ ሠምተናል። ንጋቱ...
6 days ago2 minሚያዝያ 15፣2016 - አዲሱ የካላዛር ህክምና ወደ ምዕራፍ ሁለት የክሊኒካል ሙከራ መሸጋገሩ ተሰማካላዛር ከወባ ቀጥሎ በዓለም ላይ በጥገኛ ተህዋሲያን የሚተላለፍ ገዳዩ በሽታ ነው፡፡ በሽታው ትኩሳት፣ የክብደት መቀነስ፣ ከልክ ያለፈ የጣፊያና የጉበት እድገት ያስከትላል፣ በጊዜው ካልታከመም ለሞት ሊዳርግም...
6 days ago1 minሚያዝያ 15፣2016 - የሽግግር ፍትህ ፖሊሲ ከሰሞኑ መፅደቁ ይታወሳልየሽግግር ፍትህ ፖሊሲ ከሰሞኑ መፅደቁ ይታወሳል፡፡ ከ1987 ዓ.ም ጀምሮ የተፈፀሙ በደልና ግፎች የሚመረመሩበት የሽግግር ፍትህ በህግ የሚጠየቁና በምህረት የሚታለፍ አጥፊዎች እንደሚኖሩ ፖሊሲው ይጠቅሳል፡፡ ምህረት...
6 days ago1 minሚያዝያ 15፣2016 - የቢል ኤንድ ሜሌንዳ ፋውንዴሽንየኢትዮጵያን ግብርና ትምህርት እና ጤናን ላለፉት ሁለት አስርት አመታት በመደገፍ ላይ ያለው የቢል ኤንድ ሜሌንዳ ፋውንዴሽን ዋና ስራ አስኪያጅ አዲስ አበባ የገቡ ሲሆን ዛሬ ከኢትዮጵያ መንግስት የስራ ሀላፊዎች ጋር...
Apr 172 minሚያዝያ 9፣2016 - በኢትዮጵያ የኤች አይ ቪ የሥርጭት ምጣኔ 0.9 ቢሆንም በቦታ፣ በእድሜ፣ በጾታና በሌሎችም ምክንያቶች ከፍተኛ የስርጭት ልዩነት እየታየ ነው ተባለበኢትዮጵያ ያለው አጠቃላይ የኤች አይ ቪ ኤድስ የሥርጭት ምጣኔ 0.9 ቢሆንም በቦታ፣ በእድሜ፣ በጾታ እንዲሁም በሌሎችም ምክንያቶች ከፍተኛ የስርጭት ልዩነት እየታየ ነው ተባለ፡፡ የኤች አይ ቪ መከላከል ስራ ተጋላጭ...
Apr 112 minሚያዝያ 3፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች#ጆ_ባይደን የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ጆ ባይደን ለእስራኤል የብረት ግድግዳ እንሆናታለን አሉ፡፡ የባይደን አስተያየት የተሰነዘረው ኢራን በሶሪያ ደማስቆ የሚገኝ የቆንስላ ፅህፈት ቤቷ ለመመታቱ እስራኤልን እበቀላታለሁ ብላ...