top of page


ሚያዝያ 16፣2016 - በሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ ላይ የተነሳው እሳት ሙሉ ለሙሉ መጥፋቱ ተነግሯል
ሚያዝያ 10/ 2016 በሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ ላይ የተነሳው እሳት ሙሉ ለሙሉ መጥፋቱ ተነግሯል። በተለያዩ አካላት ርብርብ እሳቱን ከትናንት በስትያ ምሽት ላይ መቆጣጠር እንደተቻለ የነገሩን የሰሜን ተራሮች ብሄራዊ...
Apr 24, 20241 min read


ሚያዝያ 9፣2016 - በኢትዮጵያ የኤች አይ ቪ የሥርጭት ምጣኔ 0.9 ቢሆንም በቦታ፣ በእድሜ፣ በጾታና በሌሎችም ምክንያቶች ከፍተኛ የስርጭት ልዩነት እየታየ ነው ተባለ
በኢትዮጵያ ያለው አጠቃላይ የኤች አይ ቪ ኤድስ የሥርጭት ምጣኔ 0.9 ቢሆንም በቦታ፣ በእድሜ፣ በጾታ እንዲሁም በሌሎችም ምክንያቶች ከፍተኛ የስርጭት ልዩነት እየታየ ነው ተባለ፡፡ የኤች አይ ቪ መከላከል ስራ ተጋላጭ...
Apr 17, 20242 min read


መጋቢት 3፣2016 - አምስት ተቋማት ለሰሩት የስኬት ስራ ተሸለሙ
ሽልማቱ የተሰጠው "የኢትዮጵያ ተቋማት የስኬት ሽልማት በሚል" ነው። በአድዋ መታሰቢያ በተካሄደ ስነስርዓት የተሸለሙት የግብርና ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ የኢትዮጵያ ፖስታ፣ ኢትዮ ቴሌኮም እና ታላቁ የህዳሴ...
Mar 12, 20242 min read


የካቲት 28፣2016 - በኢትዮጵያ የሴቶች የፖለቲካ ተሳታፊነት ዝቅ እያለ መጥቷል ተባለ
በኢትዮጵያ የሴቶች የፖለቲካ ተሳታፊነት ዝቅ እያለ መጥቷል ተባለ፡፡ ሴቶች ከፖለቲካው እንዲገለሉ በሀገሪቱ ያለው የመገዳደል ፖለቲካ አንዱ ምክንያት ነው ተብሏል፡፡ ምንታምር ፀጋው የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና...
Mar 7, 20241 min read


የካቲት 4፣2016 - በተመሳሳይ ጉዳይ የተለያየ መግለጫ የመሰጠቱ ምክንያት ምንድነው?
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በፌዴራል መንግስት እና በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር መከልከል የሚሰጡ መግለጫዎች እና የቃላት ምልልሶች አንዱ አንደኛውን ተጠያቂ የሚያደርጉና የሚጣረሱ ናቸው፡፡ በተለይ የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት...
Feb 12, 20241 min read


ጥር 30፣2016 በመንግስት የስራ ሰዓት ላይ ከነገ ጀምሮ ለውጥ እንደሚያደርግ የጋምቤላ ክልል ተናገረ
የአካባቢው የሙቀት መጠን እየጨመረ በመምጣቱ በመንግስት የስራ ሰዓት ላይ ከነገ ጀምሮ ለውጥ እንደሚያደርግ የጋምቤላ ክልል ተናገረ። በክልሉ የሙቀቱ መጠን መጨመር ለስራ ምቹ ባለመሆኑ ከየካቲት 1 ቀን 2016 ዓ.ም...
Feb 8, 20241 min read


ጥር 27፣2016 - ግንቦት 20 ዓመታዊ በዓልነቱ ይቀራል ተብሏል
የህዝብ በዓላትን እና የበዓላትን አከባበር ለመወሰን የተዘጋጀው ረቂቅ ህግ ለዓመታት ብሔራዊ በዓል ሆኖ ለቆየው ግንቦት 20 እውቅና አልሰጠም፡፡ ይህ አዋጅ በህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ከፀደቀ በኋላ ግንቦት 20...
Feb 5, 20241 min read


ጥር 22፣2016 - በገዥ ሀገራት ፍላጎት ቢኖርም የስጋ ምርት አቅርቦቱን ማሳደግ አልተቻለም
ለኢትዮጵያ የስጋ ምርት ከፍተኛ ፍላጎት በገዥ ሀገራት በኩል ቢኖርም አቅርቦቱን ማሳደግ አሁንም አልተቻለም። ከዓመት በፊት ከዚሁ መስክ የተገኘው 124 ሚሊየን ዶላር አምና ወደ 87 ሚሊየን ዶላር ዝቅ ብሏል። ዘንድሮም...
Jan 31, 20241 min read


ጥር 22፣2016 - የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ድርጅቶች ህብረት በትኩረት ሊሰራባቸው ይገባል ያልኳቸውን ነጥቦች ለይቼ ለኮሚሽኑ ሰጥቻለሁ አለ
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ድርጅቶች ህብረት የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በትኩረት ሊሰራባቸው ይገባል ያልኳቸውን ነጥቦች ለይቼ ለኮሚሽኑ ሰጥቻለሁ አለ፡፡ በህብረቱ ትኩረት ይሰጣቸው ከተባሉት መካከል የግጭት እና...
Jan 31, 20241 min read


ጥር 21፣2016 - ከ89 ዓመታት በፊት በኢትዮጵያ የተሰራችው አውሮፕላን ኢትዮጵያ ተረከበች
ከዛሬ 89 ዓመታት በፊት በኢትዮጵያ የተሰራችው እና "ፀሐይ" በመባል የምትታወቀውን አውሮፕላን ኢትዮጵያ ተረከበች፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ “ፀሐይ” በመባል የምትታወቀው እና በ1927 ዓ.ም በኢትዮጵያ...
Jan 31, 20241 min read


ጥር 21፣2016 - ስራው የተጀመረው የኢትዮጵያ ጅቡቲ የባቡር አገልግሎት እስካሁን ድርሻው ከ15 በመቶ ከፍ አላለም ተብሏል
የመርከቦች የወደብ ላይ ቆይታን ማሳጠር ባለመቻሉ ኢትዮጵያ ለደሜሬጅ ክፍያ የምታወጣውን ወጭ ማስቀረት አልቻለችም፡፡ ከፍተኛ ጭነትን በማንሳት ከወደብ የገቢ እና የወጭ ምርቶችን በፍጥነት ለማጓጓዝ ያገለግላል ተብሎ ስራው...
Jan 30, 20241 min read


ጥር 15፣2016 - ዎርልድ ቪዥን የንጹህ የመጠጥ ውሃ ግንባታ ለማጠናቀቅ የትራንስፎርመር እጥረት እንቅፋት ሆኖብኛል አለ
ዎርልድ ቪዥን በወላይታ ዞን 5 ወረዳዎች እያስገነባው ያለሁት የንጹህ የመጠጥ ውሃ ግንባታ ለማጠናቀቅ የትራንስፎርመር እጥረት እንቅፋት ሆኖብኛል አለ። ወርልድ ቪዥን በዞኑ በ5 ወረዳዎች 22 የውሃ ጉድጓዶችን የቆፈረ...
Jan 24, 20241 min read


ጥር 8፣2016 - በአዲስ አበባ ያሉ የገበያ ቦታዎችን በአንድ ቦታ የሚያገኙበት መተግበሪያ ይፋ ሆነ
መተግበሪያው ‘ሞል ኢን አዲስ’ እንደሚባል ሰምተናል፡፡ ሜልፋን ቴክ በተሰኘ ሀገር በቀል የቴክኖሎጂ ኩባንያ የተሰራው ሞል ኢን አዲስ መተግበሪያ በወጣት ኢትዮጵያዊያን የተሰራ መሆኑ ተነግሯል። መተግበሪያው ፈጣን እና...
Jan 17, 20241 min read


ጥር 3፣2016 - የሶማሌላንድና የሶማሊያን የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች ሙሉ ለሙሉ ኢትዮጵያ ያሰለጠነቻቸው ናቸው ተባለ
የሶማሌላንድን እና የሶማሊያን የአየር ክልል ደህንነት የሚጠብቁ የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች ሙሉ ለሙሉ ኢትዮጵያ ያሰለጠነቻቸው ናቸው ተባለ፡፡ የደቡብ ሱዳን ሰልጣኞችም በቅርቡ ወደ አዲስ አበባ ለትምህርት ይመጣሉ...
Jan 12, 20241 min read


ታህሳስ 20፣2016 - ንብ ባንክ በብርቱ እየሰራ መሆኑ የባንኩ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ለሸገር ነግዋል
ንብ ባንክ ለደንበኞቹ የቢዝነስና የሥራ ቅልጥፍና ሲባል በብርቱ እየሰራ መሆኑ የባንኩ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ለሸገር ነግዋል። ተህቦ ንጉሴ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Dec 30, 20231 min read


ታህሳስ 10፣2016 -የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውሳኔ አሳልፏል
የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበትን፣ ካሣ የሚከፈልበትን እና ተነሺዎች መልሰው የሚቋቋሙበትን ሁኔታ ለመወሰን የቀረበው ማሻሻያ ረቂቅ አዋጅ አንዱ ነው፡፡ ካሣን የመተመን፣ የመክፈልና ተነሺዎችን መልሶ የማቋቋም ኃላፊነት...
Dec 20, 20231 min read


ህዳር 25፣2016 - የሰራተኞች አነስተኛ የደመወዝ ወለል እንዲወሰን ከዚህ ቀደም ሰፋ ያሉ እንቅስቃሴዎች እንደነበሩ ሲነገር ቆይቷል
የሰራተኞች አነስተኛ የደሞዝ ወለል እንዲወሰን ከዚህ ቀደም ሰፋ ያሉ እንቅስቃሴዎች እንደነበሩ ሲነገር ቆይቷል፡፡ ይሁንና መንግስት ይህን ለማድረግ ያስችለኛል ያለውን ጥናት እንዳዲስ እያደረግሁ ነው ሲል ተሰምቷል፡፡...
Dec 6, 20231 min read


ህዳር 24፣2016 - ተፈናቅለው በመጠለያ የሚኖሩት የተለያየ ጥቃት ይደርስባቸዋል
በኢትዮጵያ በተለይ በትግራይ፣ በአማራ እና በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልሎች በነበሩ እና አሁንም ባሉ ጦርነቶች ምክንያት ከፍተኛ የሆነ የሴቶች ላይ ጥቃት ተፈፅሟል፣ እየተፈፀመም ይገኛል። ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው...
Dec 6, 20231 min read


ህዳር 24፣2016 - ተፈናቅለው በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚገኙ ከ15,000 በላይ ሰዎች ወደ አካባቢያቸው ለመመለስ የደህንነት ስጋት አለባቸው ተባለ
በፀጥታ ችግር ምክንያት ከኦሮሚያ ተፈናቅለው በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚገኙ ከ15 ሺ በላይ ሰዎች ወደ አካባቢያቸው ለመመለስ የደህንነት ስጋት አለባቸው ተባለ፡፡ ንጋቱ ረጋሣ
Dec 6, 20231 min read


ጥቅምት 24፣2016 - ኢትዮጵያ ወደብ የማግኘት ተስፋ አላት ሲል የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር ተናገረ
ኢትዮጵያ ወደብ የማግኘት ተስፋ አላት ሲል የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር ተናገረ፡፡ ተስፋው ግን የትኛውን ወደብ እንደሆነ አልተጠቀሰም፡፡ ፍቅሩ አምባቸው የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Nov 4, 20231 min read


ጥቅምት 21፣2016 - የተበከሉ ምግቦችን በመመገብ ብቻ ኢትዮጵያ በዓመት 723 ሚሊዮን ዶላር እንደምታጣ ጥናት አሳ
በኢትዮጵያ በሶስት ዓይነት ጀርሞች የተበከሉ ምግቦችን በመመገብ ብቻ ሀገሪቱ በዓመት 723 ሚሊዮን ዶላር እንደምታጣ ጥናት አሳየ፡፡ እጅን ባለመታጠብ ፣ አብስሎ ባለመመገብ እና በመሳሰሉት ምክንያት በጀርም የተበከለ ስጋ...
Nov 1, 20231 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








